ኢትዮ ፓረንትስ ትምህርት ቤት ለፕሮፌሰሮች ተሰጠ

– ‹‹ተማሪ ሳይኖር ተመራማሪ›› ወላጆች

ላለፉት አሥራ ሁለት ዓመታት የመማር ማስተማር ሥራ ሲከናወንበት የቆየው ኢትዮ ፓርንትስ ትምህርት ቤት ይዞታ በኢትዮጵያውያን ፕሮፌሰሮች ለተቋቋመው ሳይንስ አካዳሚ ተሰጠ፡፡