አወዛጋቢው የላይቤሪያ ምርጫ DW Amharic November 8, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics አወዛጋቢው የላይቤሪያ ምርጫ ጥላ ባጠላበት ሁኔታ ዛሬ ሲካሄድ ዋለ። ቅድመ ምርጫው ለሀገሪቱ ሴት ፕሬዚዳንት ኤለን ጆንሰን ያደላ ነው በሚል ዋነኛ ተፎካካሪው ዊንስተን ተብማን ራሳቸውን ከምርጫው ማግለላቸው ተዘግቧል። ትናንት በዋና ከተማዋ ሞንሮቪያ በተቀሰቀ ግጭት ቢያንስ አራት ሰዎች መገደላቸው ይታወቃል።