ጫማዎቿ ከ 50 በላይ በሚሆኑ ሀገሮች ለገበያ ቀርበዋል። ያረጁ የመኪና ጎማዎችን ዳግም በጥቅም ላይ በማዋል የተለያዩ ጫማዎች የሚመረትበት ፋብሪካ አቋቁማለች…

በአፍሪቃ ጥናት ከተካሄደባቸው ሃገራት ውስጥ ኢትዮጵያ በድረገጾች ነፃነት የመጨረሻውን ደረጃ እንደምትይዝ ከአለም ደግሞ ከ6ቱ የመጨረሻ ሃገራት ውስጥ እን…

በትንትናው እለት ወደ ቃሊቲ እስር ቤት የሄዱት የፓርቲው አባላት አቶ አንዷለምን ማነጋገር የቻሉት ጥቂት ከተጉላሉ በኋላ መሆኑንም ተናግረዋል።

click here for pdf  አንድ በእርሻ ላይ የሚሠራ ዪኒቨርሲቲ መምህር በገበሬው ዙርያ ጥናት ለመሥራት ወደ ገጠር ወጡ፡፡ የአካባቢው የገበሬዎች ማኅበርም በአካባቢ

የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ለመሣተፍ በተገኙበት በኒው ዮርክ ከተማ ለቪኦኤ መግ

የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ለመሣተፍ በተገኙበት በኒው ዮርክ ከተማ ለቪኦኤ መግ

ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ
ኢትዮጵያዊያኖች አዲሱን ዓመታቸውን የዘመን መለወጫ በሴፕቴምበር 11 አክብረዋል፡፡ አሁን በ

click here for pdfአንድን የናጠጠ ሀብታም ቤተሰብ የሚያስተዳድር አባት ልጁ ስለ ድኽነት እንዲያውቅ ስለፈለገ በከተማው ጥግ ወዳለው የድኾች መንደር ልጁን ይዞት …

የአዳማ ከተማ ነዋሪዎችን ላለፉት 15 ቀናት ያሰቃየው የውሐ ችግር መቃለሉን የኦሮምያ የውሐ ማዕድንና ኤነርጂ ቢሮ ቢያስታውቅም ነዋሪዎች ግን አሁንም ችግሩ

የድርድሩን ሂደት የተከታተሉ ዲፕሎማቶች እንዳሉት መሪዎቹ አብዛኛዎቹን ልዩነቶቻቸውን አስወግደዋል ። ይሁንና ከሱዳንም ሆነ ከደበብ ሱዳን በኩል ዲፕሎማ

ኦባማ ለጉባኤው ባሰሙት ንግግር በተለይ ኢራን የኒዩክልየር ጦር መሣሪያ ባለቤት እንዳትሆን አስፈላጊውን ሁሉ እንደሚያደርጉ አስታውቀዋል ። ሙስሊሞችን ባ

ይኽው ተጨማሪ እርዳታ አሚሶም ተልዕኮውን በሙሉ አቅሙ እንዲወጣ የሚያግዝ መሆኑን የአውሮፓ ህብረት ገልጿል ። ፣ህብረቱ ተጨማሪ እርዳታ የሰጠው የአሚሶም

•    በዓመት 60 ሺሕ ቶን ቆርቆሮ ማምረት ይጀምራል
በብርሃኑ ፈቃደ
ከሁለት ዓመት በላይ የፈጀው የግንባታ ሥራ በከፊል ተጠናቅቆ በቆርቆሮ ምርት ወራትን ያስ

አቶ ሙሉጌታ ገብሩ፣ የኢየሩሳሌም የማኅበረሰብ ልማት ድርጅት ዋና ዳይሬክተር
አቶ ሙሉጌታ ገብሩ የእየሩሳሌም የሕፃናትና የማኅበረሰብ የልማት ድርጅት ዋና …

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ከትናንት በስቲያ ምሽት ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ስብሰባ ወደ አሜሪካ ከማቅናታቸው በፊት፣ ለሦስት ቀናት ያህ…

በጋዜጣው ሪፖርተር
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሰው ሀብት አስተዳደር ምክትል ፕሬዚዳንት የሆኑትና ባለፈው ዓመት የንብረትና ግዥ አስተዳደር ምክትል ፕሬዚዳ

በዳዊት ታዬ
በአዲስ አበባ ከተማ ሊካሄድ ለታቀደው የ40/60 የቤቶች ልማት ግንባታ የሚያስፈልገውን ገንዘብ ቁጠባ ለማስጀመር የሚያስችለው ሰነድ ይፈረማል ተብ

በታምራት ጌታቸው
ለቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ሠዓሊያንና ቀራፂያን ማኅበር በሃያ ሺሕ ብር ወጪ ሐውልት አሠራ፡፡

–    ሁለት ጠበቆችና ሁለት ነጋዴዎችም በክሱ ተካተዋል
በታምሩ ጽጌ
የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አምስተኛ ወንጀል ችሎት ዳኛ የሆኑት፣ አቶ ብር

በውድነህ ዘነበ
የጋምቤላ ክልል ዋና ኦዲተር መሥርያ ቤት ባወጣው ሪፖርት ከግዥ አዋጅና መመርያ ውጭ በርካታ ግዥዎች መፈጸማቸውን አጋለጠ፡፡

በመርጋ ዮናስ
ለሦስት ሳምንታት የውኃ እጥረት ባጋጠማት የአዳማ ከተማ ነዋሪዎች ሙሉ በሙሉ ባይሆንም ውኃውን እንደገና ማግኘት ጀምረዋል፡፡

ሥልጣን የጨበጡ ሁሉ የእውነተኛ ዴሞክራሲ፣ የእውነተኛ ነፃነት ግንባታ ከባድ እንደሆነ ተገንዝበው በተቃውሞ ላይ ማሣደድና አፈና እንዳያካሂዱ የዩናይትድ

ከአቶ ኃይለማርያም የቀድሞ የዩነቨርሲቲ ተማሪ
I. መግቢያ፡-
የጠቅላይ ሚንስትር አቶ መለስ ዜናዊ ድንገተኛ ሞት ተከትሎ የአቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ያልተጠ

የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ ባለፈው ሳምንት አጋማሽ ላይ በአውሮፓ ተገን ጠያቂዎች በአግባቡ እንዲያዙ ያግዛል ያለውን ረቂቅ ደንብ አውጥቷል ። ደንቡ በእስካ

በሶሪያ ጉዳይ ግራ ቀኝ የቆሙት ሐያላን መንግሥታት ግን ያኔም-አሁንም እንደተወዛገቡ ነዉ።ዛሬ የሚጀመረዉ ጉባኤ ሞስኮና ቤጂንግን ባንድ ወገን፥ ዋሽግተን፥…

የአቶ መለስን ሞት ተከትሎ በኢህአዴግ ውስጥ የሥልጣን ሽኩቻ እና ሊፈነዳ የደረሰ ቂም እንዳለ በስፋት ይወራል። እርግጥ ነው፤ ባለፉት ዓመታት በኢህአዴግ አባል ድርጅቶች በተለይም በህወሀት እና በብአዴን መካከል ተዳፍነው የቆዩት የቂም እሳቶች በገሀድ የሚነድዱበት ጊዜ ላይ የደረስን ይመስላል።ስፍር ቁጥር ከሌላቸው የነ አቶ በረከት እና የህወሀቶች ቁርሾዎች መካከል ለዛሬ አንዱን እንመልከት። በህወሀት ውስጥ በነ ስዬ እና በነ […]

ደረጀ ሀብተወልድ ከሆላንድ
የአቶ መለስን ሞት ተከትሎ በኢህአዴግ ውስጥ የሥልጣን ሽኩቻ እና ሊፈነዳ የደረሰ ቂም እንዳለ በስፋት ይወራል። እርግጥ ነው፤ ባ

ኤፍሬም እሸቴ
እንግሊዛዊ ሆኖ “ሼኪስፒርን የማያውቅ፣ ሥራዎቹንም ያላነበበ፣ ኢትዮጵያዊ ሆኖ ሀዲስ ዓለማየሁን የማያውቅ ‘ፍቅር እስከ መቃብርን’ም ያላ

click here for pdf አደንን በመሰሉ ሰው ሠራሽ ችግሮችና በተፈጥሮ ላይ በሚደርሱ አደጋዎች የተነሣ በዓለማችን ላይ የነበሩ አያሌ እንስሳትና ዕጽዋት ጠፍተዋል፡፡ ለ…

ሕዝቡ ይህን እርምጃ የወሰደው መንግሥት ወደ ከተማዋ የሚያስገባ የመኪና መንገድ እንዲሠራ የሰጠውን ውሳኔ በመቀልበሱ ነው ብለዋል ነዋሪዎች።

የስዊድን መንግስት ቴሌቪዝን ድረገፅ ኢትዮጵያ ዉስጥ ከቅዳሜ ጠዋት አንስቶ መታየት እንዳይች ሆኖ መታገዱን የሚጠቁም ዘገባ ይፋ ሆኗል። እንደዘገባዉ ድረገ…