‹‹የሕፃናት ማሳደጊያውን የዘጋነው ጥገኝነትን ስለሚያስፋፋ ነው››

አቶ ሙሉጌታ ገብሩ፣ የኢየሩሳሌም የማኅበረሰብ ልማት ድርጅት ዋና ዳይሬክተር

አቶ ሙሉጌታ ገብሩ የእየሩሳሌም የሕፃናትና የማኅበረሰብ የልማት ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ናቸው፡፡
ከ26 ዓመታት በፊት በተመሠረተው ድርጅት በልዩ ልዩ የሥራ ክፍሎች ለ20 ዓመታት አገልግለዋል፡፡