የግብፁ ፕሬዝዳት መልዕክት DW Amharic September 27, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ከግብፁ ሕዝባዊ አብዮት በሕዋላ በተደረገዉ ምርጫ ሥልጣን የያዙት ሙርሲይ ኒዮርክ ለተሰየመዉ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ባደረጉት ንግግር እንዳሉት የበለፀጉት ሐገራት የአፍሪቃ አምባገነን ገዢዎችን መደገፋቸዉን አቁመዉ የሕዝቡን ችግር ለማቃለል ለሚጥሩት ወገኖች ተገቢዉን ድጋፍ ማድረግ አለባቸዉ።