የአዳማ ከተማ የውሐ ችግርና መፍትሄው
DW Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
የአዳማ ከተማ ነዋሪዎችን ላለፉት 15 ቀናት ያሰቃየው የውሐ ችግር መቃለሉን የኦሮምያ የውሐ ማዕድንና ኤነርጂ ቢሮ ቢያስታውቅም ነዋሪዎች ግን አሁንም ችግሩ ሙሉ ለሙሉ አልተፈታም ሲሉ እያማረሩ ነው።