ቤተልሔም አለሙ እና «ሶል ሬብልስ» DW Amharic September 28, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ጫማዎቿ ከ 50 በላይ በሚሆኑ ሀገሮች ለገበያ ቀርበዋል። ያረጁ የመኪና ጎማዎችን ዳግም በጥቅም ላይ በማዋል የተለያዩ ጫማዎች የሚመረትበት ፋብሪካ አቋቁማለች።- ቤተልሔም አለሙ።