–    በአዲስ አበባ ምርጫ ለመሳተፍ አልወሰነም
በየማነ ናግሽ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ)፣ ከጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜና

መንግሥት በአምስት ዓመት ውስጥ ከፍተኛ ዕድገትና ትራንስፎርሜሽን በኢትዮጵያ እውን አደርጋለሁ ብሎ አቅዷል፡፡ ሥራም ጀምሯል፡፡

–    ‹‹በዓመት አንዴ ለምንቀበለው የኪራይ ገቢ ካሽ ሬጅስተር አያስፈልግም›› ሕንፃ አከራዮች
በዮሐንስ አንበርብር
ሕንፃ በማከራየት በዓመት ከአምስት መ…

አቶ ተወልደ ገብረ ማርያም፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ
የዓለም የአቪዬሽን ኢንዱስትሪ ፈታኝ በሆነ ወቅት ላይ ይገኛል፡፡ የዓረቡ ዓለም አ

በታምሩ ጽጌ
በሚያዝያ ወር 2005 ዓ.ም. የሚደረገው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤትና የአካባቢ ምርጫ ከወዲሁ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድንና የፖ

–    የባንክ ኢንዱስትሪውን የሚመለከት የሬዲዮ ፕሮግራም ሊጀመር ነው
በዳዊት ታዬ
በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ የሚንቀሳቀሱትን ሁሉንም የመንግሥ

በታምሩ ጽጌ
የአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለሥልጣንና የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን በመካከላቸው በተፈጠረው አለመግባባት ምክንያት ነዋሪዎች ለውኃ እ

በዳዊት ታዬ
ሦስቱን መንግሥታዊ ተቋማት በማጣመር የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ኢንተርፕራይዝ በመባል የተቋቋመው ግዙፉ መንግ…

ኅብረተሰቡ በከፍተኛ የትራንስፖርት እጥረት እየተንገላታ ነው
በታምሩ ጽጌ
ከንጉሡ ዘመን ጀምሮ የነዋሪዎችና የትራንስፖርት አቅርቦቱ ተጣጥሞ እንደማያው

የ34 ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጊዚያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት የኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ሁኔታ ሳይሻሻል የሚደረግ ምርጫ ከዚሕ ቀደም …

የሊቢያ «አራጅ» እና የኢትዮጵያ «ጨፍጫፊ» በመባል ለሚታወቀዉ ለማርሻል ግራሲያኒ በትዉልድ መንደሩ መታሰቢያ መሠራቱን በተለያዩ ሐገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያ…

ኦባማ ባለፉት አራት አመታት አፍሪቃውያን ተስፋ የጣሉባቸውን ያህል አፍሪቃን ሲረዱ አልታዩም። ኦባማ በመጪው አራት አመታት ለአፍሪቃ የሚኖራቸው ተስፋ ምን…

አዲስ አበባ 125ኛ ዓመቷን እያከበረች ነው፡፡ በከተማይቱ ልደት ሰሞን እናትና አባቷ (በመናገሻ ከተማነት የቆረቆሯት አጤ ምኒልክ እና ስሟን ያወጡለት እቴጌ

ከሁለት ሳምንት በሕዋላ በሚደረገዉ ጉባኤ ካሜሩን ሌሎቹን መሪዎች ከመሰሉ፥ የአዉሮጳን ምጣኔ ሐብት የምትማራዉ፥ለከሰሩት ሐገራት ከፍተኛዉን ብድርና ድጎ

የተመድ የጠበብት ኮሚቴ የጀርመንን የሰብዓዊ መብት ይዞታ ተቸ። ኮሚቴው በጀርመን ሴቶች በስራው ገበያ ያላቸው አቋም እና ተገን የሚጠይቁ ስደተኞች ሁኔታ አ

ምዕራቡ አለም በቻይና ንግድና የሰብአዊ መበት አያያዝ ላይ ለሚሰነዝረው ትችት እንግዳ አይደሉም ። ሺ በምዕራባውያን መገናኛ ብዙሃን ይበልጥ የሚታወቁት ሜ

የአፍሪቃ ህብረት፡ የምዕራብ አፍሪቃ መንግሥታት የኤኮኖሚ ማህበረሰብ፡ በምህፃሩ ኤኮዋስ፡ የተመድ እና የአውሮጳ ህብረት የጦር ጠበብት እና የመከላከያ ሚ

ከሀገር ወጥቶ የሚኖር ኢትዮጵያዊ የሀገሩን ባህል ይዞ፣ የአደገበትን ቀየ፤ የቤተሰብ የጎረቤት የጓደኛ ማስታወሻን፤ በሙዚቃ፣ በአልባሳት፣ አልያም በፎቶ

መስፍን ነጋሽ
በእኔ እድሜ የደምሴን ያህል አገራዊ የስፖርት ስሜትን፣ በተለይ እግር ኳስን ወደ ልባችን ያቀረበ ጋዜጠኛ አልነበረም። እንደዛሬው ኢንተርኔት…

click here for pdf እስኪ ታላቅ ነው በምንለው ቦታ ደርሰናል ብለን የምናስብ ሰዎች ለአፍታ ዘወር ብለን ተንጠላጥለንባቸው የተሻገርንባቸውን አያሌ ሰዎች ለማ

(ደጀ ሰላም ጥቅምት 29/2005 ዓ.ም፤ ኖቬምበር 8/2012/ READ THIS NEWS IN PDF)፦ በቅዱስ ሲኖዶስ የተቋቋመው ኮሚቴ
በአዲስ አበባ ሀ/ስብከት የገነገነውን ሙስናና ሌሎችም የመ…

(ደጀ ሰላም ጥቅምት 29/2005 ዓ.ም፤
ኖቬምበር 8/2012/ READ THIS NEWS IN PDF)፦ ባለፉት የዜና ዘገባዎቻችን ስንጠቅሳቸው የነበሩትና በሰዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ መንፈ

Ethiopia Zare (ረቡዕ ጥቅምት 28 ቀን 2005 ዓ.ም. November 7, 2012)፦ በዩናይትድ ስቴስ ኦፍ አሜሪካ እስከ ትናንት እኩለ ሌሊት ሲደረግ በነበረው ምርጫ ፕሬዝዳንት ባራክ ሁሴ

እነደዛሬው ለሙ መሬታችን በወያኔ ለባዕዳን ከመሸጡ በፊት ግንቦት የበሽበሽ ወር ነበር ። ሣር እንደልብ ስለሚበቅል ላሞች በገፍ ወተት ይሰጣሉ፣ሕፃናት ይጠግባሉ፣ ዕቦሳ ጥጆች ወተት የጠገቡ ያለገደብ ይቧርቃሉ፤ጨሌ የጠገቡ ወደል አህዮች ያናፋሉ፣ኮርማ በሬዎች ያገሣሉ፤ ሁሉም የጠገቡ ናቸውና ሃይ የሚላቸው የለም። ቦረትቻው፣ ቡና ቀላው፣ ዛፉን ሙዳው፣ አድባሩን አውጋሩን ልመናው፣በዚሁ በግንቦት ወር ነው። እንደነጮቹ (Thanksgiving day) የምስጋና ቀን ልለው […]

መግቢያ አንባቢያን ሰፊ ግንዛቤ ይኖራቸው ዘንድ፣ የሙስሊም አክራሪነት እንዴትና ከየት እንደተጀመረ፣ በአሁኑ ወቅትም በአለማችን ምን አይነት ችግር እያስከተለ እንዳለ ለማሳየት ሞክሪያለሁ። በተለይም ሳዉዲ አረቢያ ፣ ካላት የነዳጅ ክምችት የተነሳ በምታገኘዉ ፔትሮ ዶላር፣ ምን ያህል፣ ለሰብዓዊነት ክብር የሌለዉን አክራሪነት ለማስፋፋት የምትጫወተዉ አሉታዊና ሰይጣናዊ ሚና ፣ የማያሻሙ መረጃዎች በማስቀመጥ ግንዛቤ እንዲኖር ለማድረግ ሞክሪያለሁ። በክፍል ሁለት ትኩረቴን በዉጭ […]

ዩ ኤስ አሜሪካውያን ባራክ ኦባማን ሀገሪቱን ለተጨማሪ አራት ዓመታት በፕሬዚደንትነት እንዲመሩ ድጋሚ መረጡዋቸው። ቀልብ በሳበ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ነበር ዴ…

–    የሕብረት ባንክ መጪው ሕንፃ
በዳዊት ታዬ
በአገሪቱ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የፋይናንስ ተቋማት የሚገነቧቸው ዋና መሥርያ ቤቶች ሕንፃ በተለምዶ ሰንጋ ተራ እ…

ከሐዘን በኋላ አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር በመሾም ጉዞው ከተጀመረ ሰንበትበት ብሏል፡፡ በአሁኑ ጊዜ የታቀደው በሙሉ ተፈጸመ ወይ ብለን አንገመግምም፡፡

–    በተጋጩበት የአፍሪካ ቀንድ ሰላም ዙርያ ተስማሙ –    በበርካታ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ለመተባበር ተግባቡ –    በሚኒስትር ሶፊያን አህመድ የሚመራ ቡ

በውድነህ ዘነበ
የኦሮሚያ ክልል በግሉ ዘርፍና በመንግሥት ለሚካሄዱ የእርሻ ሥራዎች 150 ሺሕ ሔክታር መሬት እያዘጋጀ መሆኑን ምንጮች ገለጹ፡፡

•    ከውጭ የሚገቡ ተሽከርካሪዎች ዕድሜ በሕግ ሊገደብ ነው•    አገር አቋራጭ አውቶቡሶች በአዲስ አበባ ሊሰማሩ ነው
በታምሩ ጽጌ

•    በኢትዮጵያ የመሬት ሽሚያ የለም አለ
በብርሃኑ ፈቃደ
ዋና መሥርያ ቤቱን በኔዘርላድስና በቤልጅየም ያደረገው ዓለም አቀፍ የእርሻና የገጠር ልማት ማዕ

በምስሉ ከግራ ወደ ቀኝ የሚታዩት አቶ ዓሊ ሲራጅ (የንግድ ሚኒስትር ዴኤታ)፣ አቶ ተፈራ ደርበው (የግብርና ሚኒስትር) እና አቶ ጌታቸው መንግሥቴ (የትራንስፖር

በታምሩ ጽጌ
በእህት ኩባንያው ጊዜ መሪ ማርኬቲንግ አክሲዮን ማኅበር የተከሰሰው አያት ሪል ስቴት አክሲዮን ማኅበር፣ ከ21 ሚሊዮን ብር በላይ እንዲከፍል የፌ

በዮሐንስ አንበርብር
እ.ኤ.አ በ2009 የተቋቋመው ግዙፍ የኳታር መንግሥት ኩባንያ ወደ ኢትዮጵያ ገብቶ መዋለ ንዋዩን እንዲያፈስ ኢትዮጵያ ጠየቀች፡፡ በኳታር መ…

ዛሬ በመካሄድ ላይ በሚገኘው የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ የተወሰኑ ሐሳቦች ከሌሎች ጎላ ብለው እየተደመጡ ነው። ሁለቱ እጩዎች የሀገሪቱ ፕሬዚደንት

ባደረበት ህመም ሳቢያ ትናንት ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው በስፖርት ዘገባ አቅራቢነቱ የታወቀው ጋዜጠኛ ደምሴ ዳምጤ ሥርዓተ ቀብር ዛሬ በቅድሥት ሥላሤ ካቴ

ዶክተር ኤፍሬምና የምሥራች እንደሚሉት የጀርመን አለም አቀፍ የፍልሰትና የልማት ማዕከል በጀርመን እውቀትና የሥራ ልምድ ያካበቱ ምሁራን ወደ ሃገራቸው ተመ…