Amharic ዉሃ ህይወት፤ ዉሃ ጥፋት DW Amharic Nov 6, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የሚከሰቱ የባህር ማዕበሎች ብዛትና ኃይል እየጨመረ መሄዱን ባለሙያዎች ያመለክታሉ። ሰሞኑን ሳንዲ የሚል ስያሜ የተሰጣት ማዕበል በካረቢያን አካባቢ ሀገሮች ጀምራ ዩናይትድ ስቴትስንና ካናዳን አዳርሳለች።