የኢትዮጵያ የጤና መርሕና ዩናይትድ ስቴትስ ርዳታ
ዩናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያን የጤና መርሕ ገቢር ለማድረግ ለአምስት ተከታታይ አመታት በገንዘብ የምትረዳበት ሥምምነት ትናንት ተፈርሟል።
ዩናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያን የጤና መርሕ ገቢር ለማድረግ ለአምስት ተከታታይ አመታት በገንዘብ የምትረዳበት ሥምምነት ትናንት ተፈርሟል።
የጀርመን መንግሥት ሥለ አፍሪቃ የሚከተለዉን «አዲስ» መርሕ የገመገመ ዉይይት ትናንት በርሊን ዉስጥ ተደርጓል።
ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳጳስ ሆኑ (ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 28/2010፤ ጥቅምት 18/2003 ዓ.ም):- ቅ/ሲኖዶስ በዛሬ ከሰዓት ስብሰባው ለብዙ ጊዜ ሲያጨቃጭቅ በነበረው የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳጳስ ምርጫ ላይ በድምጽ ብልጫ ውሳኔ አስተላልፏል። ለቦታው ታጭተው ከነበሩት ሦስት አባቶች መካከል ማለትም …
(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 27/2010፤ ጥቅምት 17/2003 ዓ.ም):- ቅዱስ ሲኖዶስ በማያሻማ መልኩ ከትምህርተ ተዋሕዶም ሆነ ከ ሥርዓተ አበው ውጪ የሆነው “ሐውልተ ስምዕ” እንዲነሣ ከወሰነ ጀምሮ የተለያዩ ደጀ ሰላማውያን እንዴት እንደሚፈርስ በቀልድ እያዋዛችሁ አስተያየታችሁን ሰጥታችኋል። እንግዲህ መፍረሱማ ከሆነ እንዴትና ምን መሆን እንዳለበት …
ድርጅቱ ከተቋቋመ አሥራ አንድ ዓመታት የሆኑትና በዩናይትድ ስቴትስና በአውሮፓ፣ እንዲሁም በሌሎች አካባቢዎች 28 ሺህ የኢንተርኔት አባላት ያሉት መሆኑ ተገልጿል፡፡ ሕዝብ ለሕዝብ በተለይ በጤናው ዘርፍ በሃገር ውስጥ ላሉ ተቋማት ድጋፍ የሚሰጡ የሕክምና ባለሙያዎች ይሣተፉበታል፡፡ ኢትዮጵያ ባላት አቅም እና የሰው ጉልበት ትልቅ …
መንግሥት ለልዩ መልዕክተኛና ለባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደርነትና ለአምባሳደሮች ሹመት መስጠቱን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታወቀ።
የኢትዮጵያ መንግሥት የፖለቲካ ተቃውሞን ለማፈን ከለጋሾች የሚሰጠውን እርዳታ እንደመሣሪያ ይጠቀማል ሲል ዓለምአቀፍ የስብአዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት ሂዩማን ራይትስ ዋች ባለፈው ሣምንት መባቻ “Development without Freedom: How Aid Underwrites Repression in Ethiopia” “ልማት ያለ ነጻነት፤ በኢትዮጵያ እርዳታ እንዴት ለጭቆና እንደሚውል” በሚል …
የሚከተሉት ሁለት ጽሑፎች በዲሲ እና አካባቢው የሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪዎች፤ ካህናት፤ የሰንበት ትምህርት ቤት እና የምዕመናን ተወካዮች፤ እንዲሁም አንድ ፍቅሩ አበበ የተባሉ ሌላ ምእመን በግላቸው የጻፏቸው ናቸው። እንደታነቡ እንጋብዛለን። በጽሑፎቹ የተገለጹት ሐሳቦች በሙሉ የፀሐፊዎቹ እንጂ የደጀ ሰላም …
ዘዴው “በጎሽ ቆዳ ተደብቆ ጎሽን መውጋት” የሚለው ያረጀ ዘዴ፤ አባቶችን “በሀ/ስብከት ምደባ ሰበብ” መከፋፈልና እርስበርሳቸው ማጋጨት ነው፤ (ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 27/2010፤ ጥቅምት 17/2003 ዓ.ም):- የሰሞኑ የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ አባቶች የወሰዱት አቋምና በቅዱስ ሲኖዶስ የተወሰኑ ውሳኔዎች የምእመናኑን ልብ በተስፋ የሞላ፣ አንገቱን …
ርእሰ አንቀጽ፦ የሀ/ስብከት ምደባ አጀንዳ አባቶች የምትለያዩበት/ የምትከፋፈሉበት “የመሪባ ውሃ” እንዳይሆን (ዘጸ. 17) Read more »
ለረጅም ዘመናት ድምጹን ያጠፋ (የተለዮት) ወንድም፣ ወዳጅ፣ አብሮ አደግ፣ የሥራ ባለደረባ፣ የትምህርት ቤትና የሰፈር ጓደኛ ስሙን አልያም ኢ-ሜይል አድራሻውን አወቁዉት በትክክል እንደሆነ “ፍለጋ” በሚለው ስፍራ ላይ በመጻፍና በመጨቆን ብቻ ዛፍ ተደግፎ፣ ፍቅረኛውን አቅፎ፣ ልጁ እያጫወተ እንደኔው ዓይነቱ ደግሞ ድንጋዩ ማን …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር-ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ፤ ከዚኽ ወዴት? ክፍል አስር አያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት) በመሆኑም ምንም እንኳን በሁሉም ዘንድ በጎ-ፈቃድ ሊኖር ቢችልም፣ በአንድ በኩል ”ተባባሪ-አባል” በተባሉት (በአብዛኛው ፖለቲካዊ ባልሆኑ ስብስቦች) እና በኢሰዴአኃ፤ በሌላ በኩል ጉባዔውን ባዘጋጁትም ይሁን ኢሰዴአኃን በመሠረቱት …
(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 27/2010፤ ጥቅምት 17/2003 ዓ.ም):- ከተጀመረ አምስተኛ ቀኑን ያስቆጠረው የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ የጳጳሳት ምደባ እና ዝውውርን አስመልክቶ በቋሚ ሲኖዶስ ጽ/ቤት ውይይት የተደረገበት ነው በተባለው እና በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ ለውሳኔ በቀረበው ሐሳብ ላይ ተወያየ፤ ውይይቱ ከፍተኛ ክርክር የተካሄደበት በመሆኑ …
በጳጳሳት ዝውውር እና ምደባ ጉዳይ በፓትርያርኩ የቀረበው የውሳኔ ሐሳብ ከፍተኛ ክርክር አስነሣ Read more »
የሕንጻዎች እና ቤቶች አስተዳደር ሥራ አስኪያጅ ከሐላፊነታቸው ተነሡ፤ የአስተዳደር ቦርዱ ከቅዱስ ሲኖዶሱ በጽሑፍ ለቀረቡለት ጥያቄዎች የሰጠው ምላሽ ሐሰተኛ እና ከጥያቄው ጋራ የማይገናኝ በመሆኑ ቀደም ሲል የተወረሱ ቤቶች አስመላሽ በመሆን የሠሩት መጋቤ ካህናት ኀይለ ሥላሴ ዘማርያም በድንገት እንዲጠሩ ተደርጓል፡፡ “አጥፍተናል፤ እናስተካክላን” …
የሕዝባዊት ቻይና የኤኮኖሚ ተጽዕኖ ምናልባትም በአፍሪቃ ወይም በማዕከላዊው እሢያ እንደሚታየው ብዙ ክብደት ሳይሰጠው ይቆይ እንጂ በአውሮፓ ክፍለ-ዓለምም እያደገ በመሄድ ላይ ነው።
በአውሮፓ፣ እ ጎ አ በ 1740 እና 1760 ዓ ም መካከል ፣ 200 ሚሊዮን ያህል ከብቶች በደስታ በሽታ ካለቁ በኋላ፤ በፈረንሳይ አገር በ Lyon ከተማ በዓለም ውስጥ የመጀመሪያው የከብቶች ሀኪሞች ማሠልጠኛ ጣቢያ መቋቋሙ ይነገራል።
በኢትዮጽያ በአብዛኛዉ የመንግስት መስሪያ ቤቶች እና ትልልቅ ድርጅቶች ለሰራተኞቻቸዉ የመድህን ዋስትና እንደ ሌላቸዉ ይነገራል።
ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል፤ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ የሙስና ይዞታ እንዳልተሻሻለ አስታወቀ።
የአባይ ምንጭ የሆኑት የበላይ ተፋሰስ ሃገሮች አብዛኛውን መብት ይልቅ ለታችኞቹ እና ተጠቃሚ ለሆኑት ለሱዳንና ለግብፅ የሚሰጡ ስምምነቶችን ጥያቄ ውስጥ አስገብተው እየተፈታተኗቸው ነው፡፡ ኢትዮጵያ በዓለም እጅግ የደኸዩ ከሚባሉ ሃገሮች አንዷ ነች፡፡ አባይ ታዲያ ለረሃቧ መድኅን ይሆን ዘንድ ብዙ ህልም አላት፡፡ በቅርቡ …
1.በእንባ የታጀበ … 2. “አባቶቻችን አኩርተውናል”
ውድ ምእመናን እና ምእመናት ደጀ ሰላማውያን/ያት!!!! የተሰማችሁን ስሜት እና ደስታችሁን ለቅዱስ ሲኖዶስ አባላት በድምጽ አስቀምጡ። ለመደወል ከላይ ያለውን የስልክ ምልክት ይጫኑ። ወይም በስልክ ቁጥር (Area Code +1 or 001)703 776-9824 በመደወል የድምጽ መልእክት አስቀምጡ። ሌሎች ደጀ ሰላማውያን ደግሞ ያንን በሲዲ …
Negasso Faces Financial Problems “EPRDF is killing me without shooting a bullet,” says former Ethiopian President Negasso Gidada, in an interview with Fitih newspaper. Negasso indicated that the house he is living in is near collapse, and he fears for …
(በውድነህ ዘነበ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቅርቡ በሪል ስቴት አልሚዎች ላይ በወሰደው ዕርምጃ ተጠቂ ከሆኑት 33 አልሚዎች መካከል አንዱ የሆነው አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ፣ ‹‹የአስተዳደሩ ውሳኔ አግባብነት የለውም፣ የእኔ ጉዳይ በድጋሚ ሊታይ ይገባዋል፣ ይህ ካልሆነ ግን አስተዳደሩን ወደ ፍርድ ቤት …
(በታደሰ ገብረ ማርያም) በአንበሳ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅትና በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን መካከል ከ900 ሚሊዮን ብር በሚበልጥ ወጪ፣ የ500 ተጋጣጣሚ የከተማ አውቶቡሶች ግዥ ውል ስምምነት ትናንት ተፈረመ፡፡
(በየማነ ናግሽ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ትናንት በዋለው ዓመታዊ ስብሰባ፣ በቦሌ መድኃኔአለም ቤተክርስቲያን ቅጥር ጊቢ ተሰርቶ የነበረው የፓትርያርክ አቡነ ጳውሎስ ሐውልት እንዲፈርስ፣ ከኢትዮጵያ ሚሌኒየም ጊዜ ጀምሮ በየቤተክርስቲያኑ ቅጥር ግቢዎች የሚገኙና ምስላቸውን የያዙ ቢልቦርዶች እንዲነሱ መወሰኑን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
– በዓመት 1.4 ሚሊዮን ቶን ሲሚንቶ ለማምረት አቅዷል (በኃያል አለማየሁ) ሐበሻ ሲሚንቶ አ.ማ. በሲሚንቶ ፋብሪካ ተከላና በግንባታው ዘርፍ ከሚታወቀው ኖርዘርን ሄቪ ኢንዱስትሪ ከተባለው የቻይና ኩባንያ ጋር በትናንትናው ዕለት በሒልተን ሆቴል በተከናወነ ሥነ ሥርዓት ላይ የ79 ሚሊዮን ዶላር የፕሮጀክት ውል ተፈራረመ፡፡
(በውድነህ ዘነበ) መንግሥት በበጀት ዓመቱ በመጀመሪያዎቹ ሦስት ወራት ከወጪ ንግድ 653.4 ሚሊዮን ዶላር ለማግኘት ቢያቅድም፣ ማሳካት የቻለው የዕቅዱን 86 በመቶ ወይም 563.4 ሚሊዮን ዶላር ብቻ መሆኑን የንግድ ሚኒስቴር ሪፖርት ያወጣው መረጃ ያመላክታል፡፡
– መኢብን ከጥምረቱ ራሱን አገለለ (በታምሩ ጽጌ) የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ጥምረት (ኢዴኃጥ) በሚል ስያሜ ተመስርቶ፣ በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሕጋዊ ሰርተፊኬት የተከለከለው የፖለቲካ ፓርቲዎች ስብስብ፣ የምርጫ ቦርድን የመጨረሻ ውሳኔ እየተጠባበቀ ነው፡፡
(በቃለየሱስ በቀለ) የኢትዮጵያ መንግሥት ከውጪ አገር በሚገቡ የሞባይል ቀፎዎች ላይ የጣለውን ከፍተኛ የጉምሩክ ቀረጥ ሊቀንስ ነው፡፡
(በኃይሌ ሙሉ) የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በታክስ ማጭበርበርና በተዝረከረከ አሠራር የጠረጠረውን አዳሚ ቱሉ የፀረ ተባይ ማዘጋጃ አክሲዮን ማህበር የተባለን የመንግሥት መሥሪያ ቤትን መመርመር ጀመረ፡፡
– ለምን የሚል ጥያቄ ያነሱት የቦርድ አባል ታግደዋል (በብርቱካን ፈንታ) የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ለ2003 ዓ.ም. ያፀደቀው 32 ሚሊዮን ብር በጀት ውዝግብ አስነሳ፡፡
(በኃይሌ ሙሉ) የኢትዮ ጃፓን ናይለን ጨርቃ ጨርቅ አ.ማ ሠራተኞች ከሥራ እየተፈናቀሉ መሆናቸውን ሠራተኞቹና የድርጅቱ መሠረታዊ ሠራተኛ ማኅበር ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
”አልተሳሳትኩም፣ ሐውልት ማሠራት በእኔ አልተጀመረም” አቡነ ጳውሎስ ”ሐውልት መሠራቱን አላውቅም፤ ሐውልቱ ሲገለጥ ነው ያየሁት” አቡነ ጳውሎስ Ethiopia Zare (ማክሰኞ ጥቅምት 16 ቀን 2003 ዓ.ም. October 26, 2010)፦ አዲስ አበባ ጉባዔ ላይ የተቀመጠው ቅዱስ ሲኖዶስ ከብዙ የአባቶች ውትወታ በኋላ ስለ ሐውልታቸው …
(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 26/2010፤ ጥቅምት 16/2003 ዓ.ም):- በሰሞኑ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ ብፁዓን አባቶቻችን ያሳያችሁት መንፈሳዊ አርበኝነት እና ለጉባዔያችሁ የሚገባ እና የሚስማማ ውይይት ብዙ ደጀ ሰላማውያን እንዳሉት “እንድንኮራባችሁ፣ ከቀቢፀ ተስፋ እንድንወጣ” አድርጎናል። አሁን አንድ ትልቅ እርምጃ ተራምዳችኋል። ቀጥሎ የምንጠብቀው ነገር …
(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 26/2010፤ ጥቅምት 16/2003 ዓ.ም):- ቅዱስ ሲኖዶሱ በዛሬው ውሎው ከቅዱስ ፓትርያርኩ “ሐውልተ ስምዕ” መፍረስና ሌሎች ተጨማሪ ወሳኝ እርማጃዎች በተጨማሪም ከጥቅምት አንድ 2003 ዓ.ም ጀምሮ በጠቅላይ ቤተ ክህነቱ የአስተዳደር ጉዳዮች ዘርፍ ምክትል ሥራ አስኪያጅ አቶ ልዑል ሰገድ ግርማ፣ የአስተዳደር …
ዝርዝር ዜናው እንደደረሰልን እናቀርባለን፤ ተከታተሉን!!!!! በየአጥቢያ አብያተ ክርስቲያኑ የተሰቀለው የአቡነ ጳውሎስ ፖስተርም እንዲነሣ ተወስኗል፤ በቅርቡ በጠቅላይ ቤተ ክህነቱ መዋቅሮች የተሾሙት ሐላፊዎች የቅጥር ሁኔታ ተመርምሮ በሚቀጥልበት እና በሚቋረጥበት ሁኔታ ላይ ውሳኔ የሚሰጥበትን አግባብ አስቀምጧል፤ ወ/ሮ እጅጋየሁ በየነ ወደ ቅጽረ መንበረ ፓትርያርኩ …
ሰበር ዜና፦ ቅዱስ ሲኖዶስ የአቡነ ጳውሎስ ‹‹ሐውልተ ስምዕ›› እንዲፈርስ ወሰነ Read more »
በኢትዮጵያ ከሶስቱ አንዱ በህይወቱ በሆነ አጋጣሚ በአዕምሮ ህመም እንደሚሰቃይ ሰሞኑን የወጣ አንድ ዘገባ አመለከተ።
ከህዝብ የተደበቁ የጦር ሜዳ ውሎ ታሪኮችን በመዘርዝር ጥናት አስደግፎ የሚያቀርበው «ዊኪሊክስ መረጃ ሰብሳቢው መረብ» የኢራቅ ሰነድ በተሰኘው ርእሱ ዙሪያ በቦንብ ፍንጣሪ ተመትተው ህይወታቸውን ያጡ ሰዎችን ጭምር በማስታወስ ነው የጻፈው፣
የህዝብ እንደራሴዎች ም/ቤት (ቡንደስታኽ) አባላት ኢትዮጵያን፣ ጋናንና ሴራሊዮንን ጎበኙ።
ሰሞኑን፣ ከአዲስ አበባ 157 ኪሎሜትር ርቀት ላይ፣ በሰሜን ሸዋ፣ ሙስ፣ ወይም ቀይት እየተባለ በሚጠራው ሥፍራ ፣ ከ 22 ሚልዮን ዓመታት በላይ ያስቆጠረ የአንስሳትና ዕፅዋት ቅሪተ-አካል መገኘቱ ተነገረ።
ቺሊ አልፎም አይረሳ ኖሮም ለታሪክ ነው፥ የአምላክ ጥበቡ ሁሌም እንግዳ ነዉ፥ ብቻ የሚገርመዉ ሁሌ ሚያሳዝነዉ፥ የሰዉ ልጅ ከዚህም አለመማሩ ነዉ። በዛች በላቲኗ በዛች ትንሽ ሃገር፥ ድንገት በደረሰ አይነተኛ ችግር፥ ዓለም ጉድ ተሰኘ ታየ በዙ ነገር፥ ታየ ድንገት መጥፋት ታየ ዳግም …
1. በወርሃ ህዳር በድህረ ምርጫ 1997 የመለስ ዜናዊ አገዛዝ ድምጻችን ይከበር ብለውና የምርጫውን መጭበርበር ተቃውመው በተስለፉ ንጹሃን ዜጎች ላይ ያካሄደውን ፋሽስታዊ ጭፍጭፋ ምክነያት በማድረግ በግፍ የተሰዉትን የኢትዮጵያ ልጆች ለማስታወስ። በልዩ ልዩ ጊዜያት የወያኔ አምባገነናዊ አገዛዝ እምቃ፡ አፈና ፡ግድያ ሰለባ የሆኑ …
በድህረ ምርጫ 97 ህዳር በወያኔ ፋሽስታዊ አገዛዝ ለተጨፈጨፋ ኢትዮጵያውያን ሰማዓታትን ለማስታወስ ዓለም አቀፋዊ ዝግጅት Read more »
በድሬዳዋ ከተማ ከመቶ ዓመት በላይ የሆናቸው የተለያዩ የክኒን ዛፍ፡ ቁርቁራ ጎራዴ ወዘተ የመሳሰሉ ዛፎች የመድረቅ ወይም የመገንደስ ችግር እየገጠማቸው መሆኑ ተገለጸ።
(ሙሉ ገ) ለሸራተን ሆቴል ማስፋፊያ ፕሮጀክት ከአካባቢያቸው የሚፈናቀሉ ከአምስት ሺሕ በላይ የሚኾኑ አባወራዎች ባለ ሀብቱን ሼህ ሑሴን ሙሐመድ አላሙዲንን እና መንግሥትን በምትክ የካሳ ክፍያ ጉዳይ ላይ ኢ-ፍትኀዊ አሠራር እንዳይኖር ለመለመን ከሸራተን ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው አነስተኛ ሜዳ ላይ ሊያደርጉት የነበረው …
ሸራተን ሆቴል ፊት ለፊት ሊደረግ የነበረው ሰላማዊ ምልጃ በመንግሥት የደኅንነት ሠራተኞች እና በፌዴራል ፖሊስ አባላት ተበተነ Read more »
ግኝቱ በአየር ንብረት ለውጥ ዙሪያ ሲደረግ የቆየውን የመረጃ ስብስብ የተሟላ እንደሚያደርገውም ታውቋል። በተጨማሪም የሰው ልጅ የዕለት ተለት እንቅስቃሴ ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር ያለውን ትስስር ለመረዳት ሣይንትስቶቹ እየጣሩ መሆናቸውን የሚያመለክተውን ካዲሳባ የተላከውን የፒተር ሃይንላይን ዘገባ አዲሱ አበበ ለመፅሔት አዘጋጅቶታል። ለዝርዝሩ ዘገባውን …
አቡነ ጳውሎስ ስለሀውልታቸውና ፖስተሮች ጉዳይ ነገ ምላሽ እሰጣለሁ አሉ Ethiopia Zare (ሰኞ ጥቅምት 15 ቀን 2003 ዓ.ም. October 25, 2010)፦ ባለፈው ሳምንት የተጀመረውና በኢትዮጵያ የሚገኘው ሲኖዶስ ጠቅላላ ስብሰባ በተለያዩ የቤተ ክርስቲያኗ ችግሮች ላይ ውይይት ያደረገ ሲሆን በተለይ በአቡነ ሳሙኤልና በአቡነ ጳውሎስ …
አቡነ ጳውሎስ ስለሐውልታቸውና ፖስተሮች ጉዳይ ነገ ምላሽ እሰጣለሁ አሉ Ethiopia Zare (ሰኞ ጥቅምት 15 ቀን 2003 ዓ.ም. October 25, 2010)፦ ባለፈው ሣምንት ዓርብ በአዲስ አበባ የተጀመረውና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሲኖዶስ ጠቅላላ ጉባዔ በተለያዩ የቤተ ክርስቲያኗ ችግሮች ላይ ውይይት ያደረገ ሲሆን፣ በተለይ …
የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት በአንድ ሊቀ ጳጳስ እና በአንድ ሥራ አስኪያጅ ብቻ እንዲመራ ተወሰነ ፓትርያርኩ ለሀ/ስብከቱ የመረጡትን ጳጳስ ለመሾም ያቀረቡት ጥያቄ ውድቅ ተደርጎባቸዋል ብፁዕ አቡነ ሳሙኤል ሲኖዶሱ ወደ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት እንዲመልሳቸው ጠይቀዋል ሊቀ ማእምራን ፋንታሁን ሙጬ የፈጸሟቸውን በደሎች በዝርዝር …
ሁለት ዓመታት ከተቃረበ እስር በኋላ በቅርቡ የተለቀቁት የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ሊቀ መንበር ወ/ሪት ብርቱካን «ይቅርታ፥» ከእስር የተለቀቁበት ሁኔታና እስር እያነጋገረ ነው። ለመሆኑ የወ/ሪት ብርቱካን ከእስር መለቀቅ፥ አፈታታቸውና «ይቅርታው» በቀጣዩ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሂደት ላይ ምን አንድምታ ይኖረው ይሆን? ምንስ ዓይነት …