የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር-ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ፤ ከዚኽ ወዴት? ክፍል ዘጠኝ አያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት) በዶ/ር በየነ ጴጥሮስ (የሐድያ ብሔር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት) ሰብሳቢነት፣ በአቶ ከበደ ገብራይ (ኢዴኃቅ) ምክትል ሰብሳቢነት እና በዶ/ር ታዬ ወ/ሰማያት (የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር) ፀሐፊነት የተመራውና ከታኅሳስ ፱ …

ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ከዚኽ ወዴት? (ክ. ዘጠኝ/አያልሰው ደሴ) Read more »

የሰዎች ዝውውር በጀርመን ከጊዜ ወደ ጊዜ የተለመደ እየሆነ መጥቷል። በተለይም በጀርመን ሴተኛ አዳሪዎች ሊገኙ በሚችሉባቸው የተለዩ ቦታዎች በግድ ለዝሙት ስራ የሚጋዙ አፍሪካውያን ሴቶች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ነው።

በያዝነዉ የአዉሮጻዉያኑ 2010 አ.ም በርካታ አፍሪቃዉያን አገሮች ከቅኝ ግዛት የተላቀቁበትን አመት ቢያከብሩም ቅሉ አፍሪቃዉያን ጋዜጠኞች ዛሪም የፕሪስ ነጻነታቸዉን አላገኙም ሲል አለማቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተቆርቋሪ ድርጅት አመታዊ ዘገባዉን ይፋ አድርጎአል።

የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት ሂውማን ራይትስ ዎች የኢትዮጵያ መንግስት ከኢትዮጵያ የሚያገኘውን የልማት ርዳታ ህዝቡን ለመጨቆን ይጠቀምበታል ሲል በመክሰስ ያወጣው ጽሁፍ ሚዛናዊ እንዳልሆነ የኢትዮጵያ መንግስት የስነ ምግባራት እና የጸረ ሙስና ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት መምርያ ዳይሬክተር አቶ ብርሀኑ አሰፋ ገልጸዋል።

(በዘካሪያስ ስንታየሁ) ለጋሾች ለኢትዮጵያ የሚያደርጉትን ዕርዳታ፣ መንግሥት የፖለቲካ ተቃውሞን ለማፈን እየተጠቀመበት ነው ሲል ሂውማን ራይትስ ዎች ትናንትና ባወጣው ሪፖርት አስታወቀ፡፡

– የኃይል እጥረት የሲሚንቶ ምርትን እያስተጓጎለ ነው (በውድነህ ዘነበ) የሙገር ሲሚንቶ ኢንተርፕራይዝ የእስራኤል ኩባንያ ከሆነው አቮርኒጋ ጋር  የነበረውን የፋብሪካ ኪራይ ውል አቋረጠ፡፡

(በውድነህ ዘነበ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተስፋ የቆረጡት የሸራተን አዲስ ሆቴል ማስፋፊያ ተነሺዎች ትናንት ማክሰኞ ጥቅምት 9 ቀን 2003 ዓ.ም. በሸራተን ሆቴል በር ላይ በመሰባሰብ ሼክ መሐመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ አንዳች መፍትሔ እንዲሰጧቸው ምሬት የተቀላቀለበት ተማጽኖ አቀረቡ፡፡

– ፖሊስ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ጠይቆ ተፈቀደለት (በታምሩ ጽጌ) የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን የተጨማሪ እሴት ታክስና የገቢ ግብር ባለመክፈል ወንጀል ጠርጥሮ በቁጥጥር ሥር ያዋላቸው፣ የቀድሞ የሜጋ ኪነጥበባት ማዕከል ሥራ አስኪያጅና የኢትዮጵያ ኦዲዮ ቪዥዋል አሳታሚዎች ማኅበር ፕሬዚዳንት አቶ ዕቁባይ በርኸ ያቀረቡት …

የቀድሞ የሜጋ ኪነ ጥበባት ማዕከል ሥራ አስኪያጅ የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ Read more »

(በየማነ ናግሽ) የግብርና ሚኒስቴርና የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት በኢትዮጵያ የቆዳና ሌጦ ኢንዱስትሪ ላይ በጋራ ባካሄዱት ጥናት፣ ዘርፉ አንዳንድ መሠረታዊ ችግሮች እንደገጠመው ጠቁመዋል፡፡

በኢትዮጵያ “ሳያርሱ መዝራት” የተባለው አዲስ የእርሻ ዘዴ ገበሬዎች እንዲለምዱት የምርምርና የሙከራ ስራ በመካሄድ ላይ ነው። ይህንኑን ዘዴ ተግባራዊ ለማድረግ እየተመራመሩ ያሉት በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ መምህርና በቤልጅየም በሚገኘየው ጌንት ዩኒቨርሲቲ የፒ. ኤቺ. ዲ. መርሃ ግብር እየሰሩ ያሉት አቶ ተስፋይ ኣርኣያ ናቸው። አቶ …

ሳያርሱ መዝራት፡- አዲስ የእርሻ ዘዴ ለኢትዮዽያውያን ገበሬዎች Read more »

ታምራት ታረቀኝ አቶ ስየ አብርሃ መጽሐፍ ጻፉ ሲባል ለማግኘት ጉጉት ያደረብኝ ከደደቢት እስከ ምኒልክ ቤተመንግሥት በነበረው ጉዞ አበይት የሆኑትን ይልቁንም ሌላው ተራ ታጋይ ሊያውቃቸው የማይችላቸውን ግን ትውልድ ሊያውቃቸው ታሪክም ሊመዘግባቸው የሚገቡ ጉዳዮችን ይተርኩልናል በሚል ስሜት ነበር።

ይሄይስ አዕምሮ እንደምን ሰነበታችሁልኝ! ባገራችን አንድ አባባል አለ፤ ”ከብቶች እንኳን በየፊናቸው ዱር ውለው ማታ ሲገናኙ ’እምቡዋ’ በመባባል ሠላምታ ይለዋወጣሉ” የሚል። በሌላም በኩል ”እንደከብት ዝም ብለህ አትቀላቀል” የሚለውን ቢፃዊ ግሳጼም ሳንዘነጋ። በ’ርግጥም ነገርን በሠላምታ መጀመር ጥሩ ነው – አሁንም ”ከሺህ ሠላምታ …

ይሄይስ ተኣምኖ በእግዚአብሔር (ይሄይስ አዕምሮ) Read more »

Curabitur In Morbi consequat vel lacinia ante sagittis Phasellus Morbi pulvinar. Nulla Vivamus convallis nibh Ut interdum Pellentesque cursus elit nibh Ut. Mauris lorem pretium nec egestas lorem lacus. Sem laoreet congue Sed Phasellus laoreet condimentum magnis nibh fringilla Vivamus. …

Scarlett Johansson to Play Sexy Alien in Sci-Fi Movie Read more »

(መሀመድ ሰልማን) ዶሮ ማነቂያ በዶሮ ማነቂያ ዶሮ አይታነቅም፡፡ ሰው ግን ይታነቃል፡፡ለምሳሌ ኑሮ አልሞላ ሲለው፤ ወይም ዶሮ እጅግ አምሮት መግዣ ሲያጣ… ኑሮን ቀለል አድርገው መኖር የሚሹ ዜጎች ዶሮ ማነቂያን ይመርጣሉ፡፡ አንተም ኪስህ ቢነጣ፣ መሄጃ ብታጣ ፒያሳ እንደ ቦሌ “ሂድ ከዚህ!”  ብላ …

“ማሃሙድ ጋ ጠብቂኝ!” [ክፍል ሁለት] Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 18/2010፤ ጥቅምት 8/2003 ዓ.ም):- ከጥቅምት 6-11/2003 ዓ.ም ድረስ የሚዘልቀው ዓመታዊው የጠቅላይ ቤተ ክህነት አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባዔ ዓመታዊ ስብሰባ በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ይገኛል። ስለዚሁ ዓመታዊ ጉባዔ ሪፖርተሮቻችን ያጠናቀሩትን ዘገባ እና ሒሳዊ ሪፖርታዥ እንደሚከተለው እናቀርባለን።  የዋና ዋና …

29ኛው የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ እየተካሄደ ነው Read more »

በዚች ገጠር ወረዳ ብቸኛ ቀላጤ ጸሀፊ የሆነው “አስናቀ ሽቦ” ሰዎች ሲካሰሱ፣ አቤቱታ ሲያቀርቡ፣ ውል ሲፈራረሙ ረቂቅ አዘጋጅቶ በገጽ አንድ ብር እየተቀበለ ቀላጤ ይቸከችካል። ታዲያ ከዕለታት አንድ ቀን በዚያች የገጠር ከተማ ሁከት ይቀሰቀሳል። ሙሉውን በምስል ጽሁፍ አስነብበኝ

በሳውዲ የኢትዮጵያዊያን ሮሮ – የተደበቁ እውነቶች ብየ በጀመርኩት ወጋወግ ዙሪያ ሆኗልና የሚቀድም የሚሰልሰውን አወጣለሁ አወርዳለሁ…መስከረም በጠባ ማግስት ሌላው ቢቀር ከረመዳን ዋዜማ ጀምሮ በቀጠሉት ቀናት መከራው የበዛባቸውን ወገኖች ውሎ አዳር ለመቃኘት መሞከሬ እውነት ነው! ሙሉውን በምስል ጽሁፍ አስነብበኝ

ኦክቶበር 18 ቀን 2010 የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ሊቀመንበር ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ለሳካሮቭ ሽልማት ከተመረጡት የመጨረሻ ሶስቱ መካከል እንደምትገኝ ተገለጸ። የሳካሮቭ ሽልማት ከኖቤል የሰላሙ ሽልማት ቀጥሎ በአዉሮፓ ሕብረት የሚሰጥ ትልቁ የሰላምና የሰብዓዊነት ሽልማት ሲሆን፣ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ከበርካታ እጩዎች …

አቡጊዳ – ለሳካሮቭ ሽልማት ብርቱካን ከመጨረሻ ሶስት እጩዎች መካከል ተመረጠች Read more »

በኢትዮጵያ ስምጥ ሸለቆ ዳርቻ ደብረ ብርሃን ከተማ አቅራቢያ የተገኙት የእንስሳት እና የዕጸዋት ቅሪት አካል ሃያ ሁለት ሚሊዮን ዓመት እድሜ ያላቸው ናቸው። በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመሬት ሳይንስ ትምህርት ክፍል የተደረገው ምርምር ከዚህ በፊት ያልተመለሱ ጥያቄዎችን ሊመልስ እንደሚችልና የነበሩ የጊዜ ክፍተቶችን እንደሚሞላ …

ሃያ ሁለት ሚሊዮን ዓመት ያላቸው የእንስሳትና የየዕጸዋት ቅሪቶች በኢትዮጵያ ተገኙ Read more »

አዲስ አበባ ፈርሳ እየተገነባች ነው። ለዘመናት የማይነቃነቁ የሚመስሉት አፈርማ ቀለም ያላቸው የቆርቆሮ ቤቶች በልደታ፣ በካሳንችስ፣ በአራት ኪሎ አካባቢና በሌሎችም ያረጁ የአዲስ አበባ አካባቢዎች እየፈረሱ ናቸው። በምትካቸው ረጃጅም ህንጻዎች ለሆቴል፣ ለቢሮና ለሌሎች አገልግሎቶች ይገነባሉ። እነዚህ ግንባታዎች የከተማዋን ገጽታ እየቀየሩ ቢሆንም፤ ለረጂም …

የአዲስ አበባ ግንባታና ማህበራዊ ስንክሳሩ Read more »

ዳዊት ታዬ | ሪፖርተር ለተከታታይ ዓመታት በኃይል እጥረት ሳቢያ ተፈጥሮ የነበረው የኃይል መቋረጥ ችግር በተወሰነ ደረጃ መሻሻል ታይቶበት የነበረ ቢሆንም፣ ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ እንደገና በስፋት መታየት ጀምሯል፡፡ ከ60 ሜጋ ዋት በላይ ኃይል ያመነጩ የነበሩ ጄኔሬተሮች ሥራ አቁመዋል፡፡ በተለይ በአዲስ አበባ፣ …

የመብራት ሃይል እጥረት መባባስ Read more »

•    ውኃና ፍሳሽን ጨምሮ የተወሰኑ መሥሪያ ቤቶች ቢፒአርን እንዲከልሱ ታዘዙ•    ሠራተኞችን የሚሸልምና የሚቀጣ መሥሪያ ቤት ይቋቋማል•    የከተማው ባለሥልጣናትና ሠራተኞች ተተችተዋል (በውድነህ ዘነበ)

(በጋዜጣው ሪፖርተር) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተቀማጭ (Deposit) ከያዘው 57 ቢሊዮን ብር ውስጥ ከ30 ቢሊዮን ብር በላይ ለኮንዶሚኒየም ቤቶች ግንባታና ለሌሎች ፕሮጀክቶች፣ ለመንግሥት የልማት ድርጅቶችና ለክልሎች በረዥም ጊዜ ክፍያ ሲያበድር፣ 20 ቢሊዮን ብር የሚሆን ደግሞ ለግል ድርጅቶችና ግለሰቦች ማበደሩ ታወቀ፡፡

(በታምሩ ጽጌ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ከምርጫ 2002 በፊት ለድርድር አቅርቧቸው በነበሩ አጀንዳዎችና በአገራዊ ጉዳዮች ላይ ኢሕአዴግ መደራደር እንደሚኖርበት ከትናንት በስቲያ በሰጠው ጋዜጣው መግለጫ አሳሰበ፡፡

(በመላኩ ደምሴ) የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኤጀንሲ የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲቲዩት የመሠረታዊ ሥራ ሒደት ለውጡንና ተቋማዊ አደረጃጀቱን በሕጋዊ መንገድ ተግባራዊ የማያደርግ ከሆነ በወንጀለኛና በፍትሐ ብሔር እንደሚጠይቀው አስጠነቀቀ፡፡

(በታምሩ ጽጌ) በደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በቤንች ማጂ ዞን በሺቢንች ወረዳ ሚዛን ከተማ ውስጥ የታክስ ሽያጭ ክፍል ሠራተኛ፣ የዞኑ የሕዝብ አደረጃጀት ኃላፊ፣ የታክስ አስተዳደር ጽ/ቤት ኃላፊና አንድ ባለሀብት በጋራ በመሆን አላግባብ ያጠፉትን የመንግሥትንና የሕዝብ ገንዘብ ለመንግሥት ሊያጋልጠን ይችላል …

በደቡብ ክልል ኦዲተሩን ያስገደሉ ባለሥልጣናትና ገዳዮቹ ከዕድሜ ልክ እስከ 12 ዓመታት ተፈረደባቸው Read more »

(በታምሩ ጽጌ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዲሱ ዓመት ለሠራተኞቹ ከሁለት ወር ቦነስ ጋር የጨመረው የገንዘብ መጠን የደመወዝ ጭማሪ ሳይሆን የደመወዝ እርከን ማሻሻያ መሆኑን አስታወቀ፡፡

– ሕጉ በፌዴራል ደረጃ ከወጣ ሁለት ዓመት ሆኖታል (በብርቱካን ፈንታ) በኦሮሚያ ክልል ለሕዝብ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከርካሪ ሾፌሮች፣ ረዳቶችና፣ ገንዘብ ተቀባዮች ዩኒፎርም እንዲለብሱ ተገደዱ፡፡

– ‹‹ልጆቻችን ሐኪሞቻቸው ባሉበት አካባቢ አልተመደቡም›› የተማሪዎች ወላጆች– ‹‹የቀረቡት ማስረጃዎች የውሸት ናቸው›› አገር አቀፍ ፈተናዎችና ተማሪዎች ምደባ ኤጀንሲ (በብርቱካን ፈንታ)

(በታምሩ ጽጌ) የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን እ.ኤ.አ ከ2004 ጀምሮ እስከ 2010 ድረስ ግምቱ ከ12 ቢሊዮን ብር በላይ የሆነ የመንገድ ፕሮጀክቶች ለተለያዩ የውጭና አገር በቀል ተቋራጮች ቢሰጡም፣ በተያዘላቸው የጊዜ ገደብ ሊጠናቀቁ አለመቻላቸውን ለሥራው ቅርበት ያላቸው ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

የቀድሞው የሕወሓት ታጋይ የኾኑት አቶ ዕቁባይ በርሄ አሁን ታክስ አልከፈለም ተብሎ ክስ የቀረበበትን የሜጋ ሥነጥበባት ማእከል በሥራ አስኪያጅነት ሲመሩ ነበር። ይኹንና እርሳቸው ይህ ድርጅት ታክስ አልከፈለም ተብሎ በተጠየቀበት በ1996 ዓ.ም በሐላፊነት ላይ አልነበሩም። የውስጥ ምንጮቻችን ዘገባ እንደሚጠቁመው በቅርቡ ከወይዘሮ አዜብ …

የአዜብ መስፍን የስራ ባልደረባ በታክስ ማጭበርበር ታሰሩ Read more »

ከኢትዮጲያ ፌዴራላዊ አንድነት መድረክ(መድረክ) የተሰጠ መግለጫ ኢትዮጵያ ሀገራችን ረጅም የህላዌ ዘመንና የመንግሥትነት ታሪክ ካላቸው ጥቂት አገሮች አንዷ በመሆን ትታወቃለች፡፡ በሌላ ወገን መንግሥታት ወይንም ገዢዎች በህዝብ ላይ አሠቃቂ የጭቆናና የአፈና ሥርዓት በመዘርጋት ሕዝቡ ሁለንተናዊ ክብሩን ተገፎ የሚኖርባት አገር በመሆንም ትታወቃለች፡፡ ጭቆናውን …

ውሸት፣ ማስመሰል፣ ማስፈራራትና ጭቆና የኢህአዴግ ዋነኛ ሥልጣን ላይ የመቆያ ስልቶች Read more »

ውድ ወ/ት ብርቱካን ሚዴቅሳ የአንድነት ለዴሞክራሲና የፍትህ ፓርቲ ሊቀመንበር አዲስ አበባ እኛ በቫንኮቨር ካናዳ ነዋሪ የሆን ኢትዮጵያዊያንና ተውልደ ኢትዮጵያዊያን ከአንድ አመት ከዘጠኝ ወራት የእስር ጊዜ በኍላ ከኢትዮጵያ ህዝብ፤ ከልጅሽ፤ ከወላጅ እናትሽና ከመላ ቤተሰቦችሽ ብሎም ከትግል አጋሮችሽ ጋር በመቀላቀልሽ እንኵን ደስ …

ብርቱካን የአንድነት ፓርቲ ብቻ ሳይሆን የመላው ሕዝብ መሪ ነሽ- በቫንኮቨር ካናዳ የአንድነት የድጋፍ ኮሚቴ Read more »