የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኃንና እነርሱን የሚገዙት ልዩ ልዩ የአገሪቱ ኅጎች ሁነኛ የኅግ ማሻሻያዎችና የፖሊሲ ለውጦችን ከሚሹ አበይት ጉዳዮች ውስጥ ናቸው፤…

ከ 80 ዓመት በፊት ፤ በዛሬዋ ዕለት ፣ እውቁ የሰላማዊ ትግል ፈላስፋ ማህተመ ጋንዲ፤ በእሥራት ላይ እንዳለ ፣ የሚላስ የሚቀመስ ወደ አፉ ላያስጠጋ ፣ ሞት ነፍስ…

ጉባኤው የኢትዮጵያ የሜትዮሮሎጂ ትንበያ የሚገኝበትን ደረጃ እንደሚገመግምና ከአየር ንብረት ጋር የተያያዙ መረጃዎችን በዘመናዊ መንገድ ለተጠቃሚው ማድረ…

አዜብ ጌታቸው
አቶ ስዬ አብርሃ በአቶ መለስ የቦናፓርቲዝም ስሌትና ማጣፋት ህይወታቸውን ለመስጠት ከቆሙለት ድርጅት መባረራቸው ሳይበቃ 6 ዓመታትን በዘብጥ

ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ እንደሚገኙ ተገለጸ።

(ደጀ ሰላም፤ መስከረም
9/2004 ዓ.ም፤ ሰምቴፕር 19/2012/ READ THIS ARTICLE IN PDF)፡- ከአምስተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን
ፓትርያሪክ ብፁዕ ወቅዱ…

አባሎቹና ደጋፊዎቹ እንዲሁም ሌሎችም የሕብረተሰብ ክፍሎች በተለያዩ የሲዳማ ዞን ወረዳዎች ውስጥ እየታሠሩ እንደሚጉላሉ የሲዳማ አርነት ንቅናቄ አስታወቀ

የአየር ጠባይ ትንበያ በታዳሽ የኃይል ምንጮች ላይ ላተኮሩ ኩባንያዎች መረጃዎችን በማቅረብ ላይ በመሆኑ ተፈላጊነቱ እየጨመረ በመምጣቱ፤ ጀርመን ውስጥ በአ…

አሽተን እንደሚሉት የኤርትራ መንግሥት እስረኞቹን እንዲፈታ፥ ይሕ ቢቀር የታሠሩበትን ሥፍራና ይዞታቸዉን እንዲያሳዉቅ በተደጋጋሚ ቢጠየቅም እስካሁን ለመ…

የሶማሊያው ደፈጣ ተዋጊ ቡድን አሸባብ ከመቅዲሾ በስተደቡብ ከምተገኘዋ ከኪስማዩ ካፈገፈገ ቀናት ተቆጥረዋል ። ይሁንና ከተማይቱ እስከ ዛሬ በአፍሪቃ ህብረ…

•    ለማስፋፊያው 4.5 ቢሊዮን ብር ወጥቷል
በውድነህ ዘነበ
የፊንጫ ስኳር ፋብሪካ የማስፋፊያ ግንባታ በሚቀጥለው ጥቅምት ወር ተጠናቆ ማምረት እንደሚጀምር

በታደሰ ገብረ ማርያም
ኢትዮጵያ ከካርቦን ነፃ ለመሆን ላወጣችው ፕሮግራም የበኩሉን አስተዋጽኦ ያበረክታል ተብሎ የታመነበት፣ በኔዘርላንድስና በዴንማርክ…

አቶ ኃይለማርያም ደሣለኝ ቃለመሃላ የሚፈፅሙበት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ ለፊታችን ዓርብ ተጠርቷል፡፡

ከአንድ አመት ግድም በፊት መታተም የጀመረችዉ ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ በብርሃነ እና ሰላም ማተምያ ቤት ለመጀመርያ ግዜ ለህትመት ስትበቃ ከ 2500 በማይበልጥ ቅጂ

DLCO በመባል የሚታወቀዉ የምስራቅ አፍሪቃ አንበጣ መከላከያ ድርጅት የተመሰረተበትን 50ኛ ዓመት አዲስ አበባ ላይ እያከበረ ይገኛል። ስምንት የአፍሪቃ አገራት…

የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እንደጨረሱ የነጻ ትምህርት እድል አግኝተው ምሥራቅ ጀርመን መጡ ። በምስራቅ ጀርመንዋ ስቪካው ከተማ የቋንቋ ትምህርት እንደ…

click here for pdf የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በኢትዮጵያ ውስጥ መንግሥታዊ ያልሆነች ትልቋ ተቋም ናት፡፡ በሕዝቡ ሃይማታኖዊ፣ ማኅበራዊ

ትኩስ ወሬ ከሃገሬ – ሰኞመስከረም 7ቀን 2005 ዓ.ም
Ethiopia Zare (ሰኞ መስከረም 7 ቀን 2005 ዓ.ም. Sebtember 17, 2012)፦ የአህባሽን አስተምህሮ የሚቃወሙትንና መጅሊሱ እንዲለወ

ሶማልያ ከተጓተተ የሽግግር ሂደት በኋላ አዲስ ፕረዚዳንት ለመምርጥ መቻልዋ ይታወቃል። አንጋፋ የፖለቲካ ተንታኝና ስለ አፍሪቃ ቀንድ ጉዳይ ጠቢብ አቶ መድ

ባለፈው ሳምንት ፣ ቤንጋዚ ፤ ሊቢያ ውስጥ የአሜሪካ አምባሰደርና 3 አሜሪካውያን ረዳቶቻቸው ከተገደሉ ወዲህ ፣50 ያህል ተጠርጣሪዎች ተይዘዋል። በተለያዩ አ

ካለፈዉ ሐሙስ ጀምሮ ከቤንጋዚ እስከ ካቡል፥ ከካይሮ እስከ ካራቺ፥ ከካርቱም እስከ ሲድኒ ከቱኒስ እስከ ሞንባሳ እንዳየን እንደሰማነዉ ግን ዓለም ሠላሙን ለ

ተስፋዬ ገብረአብ
የኢህአዴግ ምክርቤት ጉባኤ ተጠናቆአል። ምክር ቤቱ ሃይለማርያምና ደመቀን ዋና እና ምክትል አድርጎ መርጦአል። በዚህ ምርጫ አነጋጋሪ የሆ…

ዋለልኝ መኮንን በአምባገነኑ መለስ ዜናዊ ይመራ የነበረው አሁን ኢትዮጵያን በጉልበት የሚያስተዳድረውና እራሱ ላወጣው ህግ እንኩዋን ተገዚ መሆን የተሳነው የወያኔ ህወሀት ኢህአዴግ ቡድን ከሁሉም የባሰውንና በታሪኩ አይቶ የማያውቀውን ከፍተኛና አስከፊ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና የማህበራዊ ምስቅልቅሎች ምክንያት ሁሉም የህብረተሰብ ክፍሎች ጎሳ ፆታ ቃቅንቃ …

አቶ መለሰ ዜናዊ መቶ በመቶ አምባገነን ነበሩ!!! Read more »

“አቶ መለስ ሕግ ነው፤ እርሱ ያለው ነገር ሕግ ሆኖ ይወጣል፡፡ አቶ መለስ ፍርድ ቤትም ነው፤… … አንድ ሰው እንደጎደለ ተደርጎ መታየት የለበትም” – አቶ ስዬ …

ኢትዮጵያን ላለፉት ሃያ አንድ ዓመታት የመሩት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ካለፉ በኋላ በአገሪቱ የተከተሉት ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ፖሊሲዎች …

በእሥልምናው ዓለም ውስጥ ሰሞኑን የሚታየው ሁከት የዓለምን ቀልብ ይዟል፡፡በእሥልምናው ዓለም ውስጥ ሰሞኑን የሚታየው ሁከት የዓለምን ቀልብ ይዟል፡፡

አቶ ሙሼ ሰሙ፣ የኢትዮጵያውያን ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ሊቀመንበር
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ተከትሎ ማነው የእርሳ

ከጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ሕልፈት በኋላ ያለውን ጉዞ በሚመለከት ከሁሉም በፊት የሚደቀነው ጥያቄ የተጀመረውን መቀጠል ይቻላል ወይ የሚል ነው፡፡

–    አገርን አደጋ ላይ የሚጥል ሚስጥር አሳልፈው መስጠታቸው ተጠቁሟል
በታምሩ ጽጌ
በሚስጥር የሚጠበቁና በሕዝብ በይፋ የማይታወቁ ወታደራዊ ሚስጥሮችን ለ

በሊያ ተረፈ
የፌዴራል መጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ አምስተኛ የወንጀል ችሎት፣ በመንግሥት ላይ ጥላቻን ለማስፋፋት በማሰብ ሕዝብን በሐሰት ወሬ አ

በአስራት ሥዩም
በአገሪቱ ያለው የመጠባበቂያ የውጭ ምንዛሪ ከሳምንታት ያልዘለለ ነው እየተባለ ወሬ ቢናፈስም፣ የዓለም የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) ኢት