የአውሮፓ ሕብረት ልዩ የልኡካን ቡድን አባላት ከተቃዋሚ መሪዎች ጋር ተወያዩ:: የአውሮፓ ህብረት ልዑካን ቡዲን የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት እና የኢትዮጵያ ፈደራላዊ ዲሞክራሰሰዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) ሊቀመንበር ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ ጋር በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳዮች ላይ ተነጋገረ። ዛሬ 30/03/2016 ማምሻውን …

የአውሮፓ ሕብረት ልዩ የልኡካን ቡድን አባላት ከተቃዋሚ መሪዎች ጋር ተወያዩ:: Read more »

የግንቦት ሰባት ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ በአውሮፓህብረት በመገኘት ስለ ወቅቱ ድርቅና አጠቃላይ የኢትዮጵያ ሁኔታ ላይ ማብራርያ ሰጥተዋል። ከሰአታት በፊት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰውየው እዝያ የሄዱት ምንም አይነት ግብዣ ሳይደረግላቸው ነው በማለት ቢገልጽም ፕሮፌሰሩ የህብረቱ ሰብሳቢ በተገኙበት ውይይት አድርገዋል። ጠቅላላ ዜናውን …

የግንቦት 7 ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ በአውሮፓ ህብረት በመገኘት ስለ ወቅቱ ድርቅና አጠቃላይ የኢትዮጵያ ሁኔታ ላይ ማብራርያ ሰጥተዋል። Read more »