የአባይ ምንጭ የሆኑት የበላይ ተፋሰስ ሃገሮች አብዛኛውን መብት ይልቅ ለታችኞቹ እና ተጠቃሚ ለሆኑት ለሱዳንና ለግብፅ የሚሰጡ ስምምነቶችን ጥያቄ ውስጥ አስገብተው እየተፈታተኗቸው ነው፡፡ ኢትዮጵያ በዓለም እጅግ የደኸዩ ከሚባሉ ሃገሮች አንዷ ነች፡፡ አባይ ታዲያ ለረሃቧ መድኅን ይሆን ዘንድ ብዙ ህልም አላት፡፡ በቅርቡ …

በአባይ ወንዝ የመጠቀም መብትና ዝግጅት Read more »

ውድ ምእመናን እና ምእመናት ደጀ ሰላማውያን/ያት!!!! የተሰማችሁን ስሜት እና ደስታችሁን ለቅዱስ ሲኖዶስ አባላት በድምጽ አስቀምጡ። ለመደወል ከላይ ያለውን የስልክ ምልክት ይጫኑ። ወይም በስልክ ቁጥር (Area Code +1 or 001)703 776-9824 በመደወል የድምጽ መልእክት አስቀምጡ። ሌሎች ደጀ ሰላማውያን ደግሞ ያንን በሲዲ …

የድምጽ አስተያየት Read more »

(በውድነህ ዘነበ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቅርቡ በሪል ስቴት አልሚዎች ላይ በወሰደው ዕርምጃ ተጠቂ ከሆኑት 33 አልሚዎች መካከል አንዱ የሆነው አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ፣ ‹‹የአስተዳደሩ ውሳኔ አግባብነት የለውም፣ የእኔ ጉዳይ በድጋሚ ሊታይ ይገባዋል፣ ይህ ካልሆነ ግን አስተዳደሩን ወደ ፍርድ ቤት …

ኃይሌ ገብረ ሥላሴ የአዲስ አበባ አስተዳደርን እከሳለሁ አለ Read more »

(በታደሰ ገብረ ማርያም) በአንበሳ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅትና በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን መካከል ከ900 ሚሊዮን ብር በሚበልጥ ወጪ፣ የ500 ተጋጣጣሚ የከተማ አውቶቡሶች ግዥ ውል ስምምነት ትናንት ተፈረመ፡፡

(በየማነ ናግሽ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ትናንት በዋለው ዓመታዊ ስብሰባ፣ በቦሌ መድኃኔአለም ቤተክርስቲያን ቅጥር ጊቢ ተሰርቶ የነበረው የፓትርያርክ አቡነ ጳውሎስ ሐውልት እንዲፈርስ፣ ከኢትዮጵያ ሚሌኒየም ጊዜ ጀምሮ በየቤተክርስቲያኑ ቅጥር ግቢዎች የሚገኙና ምስላቸውን የያዙ ቢልቦርዶች እንዲነሱ መወሰኑን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

– በዓመት 1.4 ሚሊዮን ቶን ሲሚንቶ ለማምረት አቅዷል (በኃያል አለማየሁ) ሐበሻ ሲሚንቶ አ.ማ. በሲሚንቶ ፋብሪካ ተከላና በግንባታው ዘርፍ ከሚታወቀው ኖርዘርን ሄቪ ኢንዱስትሪ ከተባለው የቻይና ኩባንያ ጋር በትናንትናው ዕለት በሒልተን ሆቴል በተከናወነ ሥነ ሥርዓት ላይ የ79 ሚሊዮን ዶላር የፕሮጀክት ውል ተፈራረመ፡፡

(በውድነህ ዘነበ) መንግሥት በበጀት ዓመቱ በመጀመሪያዎቹ ሦስት ወራት ከወጪ ንግድ 653.4 ሚሊዮን ዶላር ለማግኘት ቢያቅድም፣ ማሳካት የቻለው የዕቅዱን 86 በመቶ ወይም 563.4 ሚሊዮን ዶላር ብቻ መሆኑን የንግድ ሚኒስቴር ሪፖርት ያወጣው መረጃ ያመላክታል፡፡

– መኢብን ከጥምረቱ ራሱን አገለለ (በታምሩ ጽጌ) የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ጥምረት (ኢዴኃጥ) በሚል ስያሜ ተመስርቶ፣ በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሕጋዊ ሰርተፊኬት የተከለከለው የፖለቲካ ፓርቲዎች ስብስብ፣ የምርጫ ቦርድን የመጨረሻ ውሳኔ እየተጠባበቀ ነው፡፡

(በኃይሌ ሙሉ) የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በታክስ ማጭበርበርና  በተዝረከረከ አሠራር የጠረጠረውን አዳሚ ቱሉ የፀረ ተባይ ማዘጋጃ አክሲዮን ማህበር የተባለን የመንግሥት መሥሪያ ቤትን መመርመር ጀመረ፡፡

– ለምን የሚል ጥያቄ ያነሱት የቦርድ አባል ታግደዋል (በብርቱካን ፈንታ) የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ለ2003 ዓ.ም. ያፀደቀው 32 ሚሊዮን ብር በጀት ውዝግብ አስነሳ፡፡

”አልተሳሳትኩም፣ ሐውልት ማሠራት በእኔ አልተጀመረም” አቡነ ጳውሎስ ”ሐውልት መሠራቱን አላውቅም፤ ሐውልቱ ሲገለጥ ነው ያየሁት” አቡነ ጳውሎስ Ethiopia Zare (ማክሰኞ ጥቅምት 16 ቀን 2003 ዓ.ም. October 26, 2010)፦ አዲስ አበባ ጉባዔ ላይ የተቀመጠው ቅዱስ ሲኖዶስ ከብዙ የአባቶች ውትወታ በኋላ ስለ ሐውልታቸው …

ሲኖዶሱ የአቡነ ጳውሎስ ሐውልት እንዲፈርስ ወሰነ Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 26/2010፤ ጥቅምት 16/2003 ዓ.ም):- በሰሞኑ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ ብፁዓን አባቶቻችን ያሳያችሁት መንፈሳዊ አርበኝነት እና ለጉባዔያችሁ የሚገባ እና የሚስማማ ውይይት ብዙ ደጀ ሰላማውያን እንዳሉት “እንድንኮራባችሁ፣ ከቀቢፀ ተስፋ እንድንወጣ” አድርጎናል። አሁን አንድ ትልቅ እርምጃ ተራምዳችኋል። ቀጥሎ የምንጠብቀው ነገር …

አባቶቻችን፤ እናመሰግናለን። ውሳኔው ይተገበር ዘንድ እንጠብቃለን Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 26/2010፤ ጥቅምት 16/2003 ዓ.ም):- ቅዱስ ሲኖዶሱ በዛሬው ውሎው ከቅዱስ ፓትርያርኩ “ሐውልተ ስምዕ” መፍረስና ሌሎች ተጨማሪ ወሳኝ እርማጃዎች በተጨማሪም ከጥቅምት አንድ 2003 ዓ.ም ጀምሮ በጠቅላይ ቤተ ክህነቱ የአስተዳደር ጉዳዮች ዘርፍ ምክትል ሥራ አስኪያጅ አቶ ልዑል ሰገድ ግርማ፣ የአስተዳደር …

የቅ/ሲኖዶስ የዛሬ ውሎ ዝርዝር ሪፖርታዥ Read more »

ዝርዝር ዜናው እንደደረሰልን እናቀርባለን፤ ተከታተሉን!!!!!  በየአጥቢያ አብያተ ክርስቲያኑ የተሰቀለው የአቡነ ጳውሎስ ፖስተርም እንዲነሣ ተወስኗል፤ በቅርቡ በጠቅላይ ቤተ ክህነቱ መዋቅሮች የተሾሙት ሐላፊዎች የቅጥር ሁኔታ  ተመርምሮ በሚቀጥልበት እና በሚቋረጥበት ሁኔታ ላይ ውሳኔ የሚሰጥበትን አግባብ አስቀምጧል፤ ወ/ሮ እጅጋየሁ በየነ ወደ ቅጽረ መንበረ ፓትርያርኩ …

ሰበር ዜና፦ ቅዱስ ሲኖዶስ የአቡነ ጳውሎስ ‹‹ሐውልተ ስምዕ›› እንዲፈርስ ወሰነ Read more »

ከህዝብ የተደበቁ የጦር ሜዳ ውሎ ታሪኮችን በመዘርዝር ጥናት አስደግፎ የሚያቀርበው «ዊኪሊክስ መረጃ ሰብሳቢው መረብ» የኢራቅ ሰነድ በተሰኘው ርእሱ ዙሪያ በቦንብ ፍንጣሪ ተመትተው ህይወታቸውን ያጡ ሰዎችን ጭምር በማስታወስ ነው የጻፈው፣

ሰሞኑን፣ ከአዲስ አበባ 157 ኪሎሜትር ርቀት ላይ፣ በሰሜን ሸዋ፣ ሙስ፣ ወይም ቀይት እየተባለ በሚጠራው ሥፍራ ፣ ከ 22 ሚልዮን ዓመታት በላይ ያስቆጠረ የአንስሳትና ዕፅዋት ቅሪተ-አካል መገኘቱ ተነገረ።

ቺሊ አልፎም አይረሳ ኖሮም ለታሪክ ነው፥ የአምላክ ጥበቡ ሁሌም እንግዳ ነዉ፥ ብቻ የሚገርመዉ ሁሌ ሚያሳዝነዉ፥ የሰዉ ልጅ ከዚህም አለመማሩ ነዉ። በዛች በላቲኗ በዛች ትንሽ ሃገር፥ ድንገት በደረሰ አይነተኛ ችግር፥ ዓለም ጉድ ተሰኘ ታየ በዙ ነገር፥ ታየ ድንገት መጥፋት ታየ ዳግም …

ዜጎችና መሪ በአንዱዓለም በቀለ(ስዊዘርላንድ) Read more »

1. በወርሃ ህዳር በድህረ ምርጫ 1997 የመለስ ዜናዊ አገዛዝ ድምጻችን ይከበር ብለውና የምርጫውን መጭበርበር ተቃውመው በተስለፉ ንጹሃን ዜጎች ላይ ያካሄደውን ፋሽስታዊ ጭፍጭፋ ምክነያት በማድረግ በግፍ የተሰዉትን የኢትዮጵያ ልጆች ለማስታወስ። በልዩ ልዩ ጊዜያት የወያኔ አምባገነናዊ አገዛዝ እምቃ፡ አፈና ፡ግድያ ሰለባ የሆኑ …

በድህረ ምርጫ 97 ህዳር በወያኔ ፋሽስታዊ አገዛዝ ለተጨፈጨፋ ኢትዮጵያውያን ሰማዓታትን ለማስታወስ ዓለም አቀፋዊ ዝግጅት Read more »

(ሙሉ ገ) ለሸራተን ሆቴል ማስፋፊያ ፕሮጀክት ከአካባቢያቸው የሚፈናቀሉ ከአምስት ሺሕ በላይ የሚኾኑ አባወራዎች ባለ ሀብቱን ሼህ ሑሴን  ሙሐመድ አላሙዲንን እና መንግሥትን በምትክ የካሳ ክፍያ ጉዳይ ላይ ኢ-ፍትኀዊ አሠራር እንዳይኖር ለመለመን ከሸራተን ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው አነስተኛ ሜዳ ላይ ሊያደርጉት የነበረው …

ሸራተን ሆቴል ፊት ለፊት ሊደረግ የነበረው ሰላማዊ ምልጃ በመንግሥት የደኅንነት ሠራተኞች እና በፌዴራል ፖሊስ አባላት ተበተነ Read more »

ግኝቱ በአየር ንብረት ለውጥ ዙሪያ ሲደረግ የቆየውን የመረጃ ስብስብ የተሟላ እንደሚያደርገውም ታውቋል። በተጨማሪም የሰው ልጅ የዕለት ተለት እንቅስቃሴ ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር ያለውን ትስስር ለመረዳት ሣይንትስቶቹ እየጣሩ መሆናቸውን የሚያመለክተውን ካዲሳባ የተላከውን የፒተር ሃይንላይን ዘገባ አዲሱ አበበ ለመፅሔት አዘጋጅቶታል። ለዝርዝሩ ዘገባውን …

በኢትዮጵያ የ22 ሚሊየን ዓመታት ቅሪተ አካላት ተገኙ Read more »

አቡነ ጳውሎስ ስለሀውልታቸውና ፖስተሮች ጉዳይ ነገ ምላሽ እሰጣለሁ አሉ Ethiopia Zare (ሰኞ ጥቅምት 15 ቀን 2003 ዓ.ም. October 25, 2010)፦  ባለፈው ሳምንት የተጀመረውና በኢትዮጵያ የሚገኘው ሲኖዶስ ጠቅላላ ስብሰባ በተለያዩ የቤተ ክርስቲያኗ ችግሮች ላይ ውይይት ያደረገ ሲሆን በተለይ በአቡነ ሳሙኤልና በአቡነ ጳውሎስ …

ኢትዮጵያ የሚገኘው ሲኖዶስ ጠቅላላ ጉባኤ ውጥረት ላይ ነው Read more »

አቡነ ጳውሎስ ስለሐውልታቸውና ፖስተሮች ጉዳይ ነገ ምላሽ እሰጣለሁ አሉ Ethiopia Zare (ሰኞ ጥቅምት 15 ቀን 2003 ዓ.ም. October 25, 2010)፦ ባለፈው ሣምንት ዓርብ በአዲስ አበባ የተጀመረውና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሲኖዶስ ጠቅላላ ጉባዔ በተለያዩ የቤተ ክርስቲያኗ ችግሮች ላይ ውይይት ያደረገ ሲሆን፣ በተለይ …

የኢትዮጵያው ሲኖዶስ ጠቅላላ ጉባዔ ውጥረት ላይ ነው Read more »

የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት በአንድ ሊቀ ጳጳስ እና በአንድ ሥራ አስኪያጅ ብቻ እንዲመራ ተወሰነ ፓትርያርኩ ለሀ/ስብከቱ የመረጡትን ጳጳስ ለመሾም ያቀረቡት ጥያቄ ውድቅ ተደርጎባቸዋል ብፁዕ አቡነ ሳሙኤል ሲኖዶሱ ወደ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት እንዲመልሳቸው ጠይቀዋል ሊቀ ማእምራን ፋንታሁን ሙጬ የፈጸሟቸውን በደሎች በዝርዝር …

የቅ/ሲኖዶስ የዛሬ ከሰዓት ውሎ፦ ቅዱስ ሲኖዶስ በሐውልቱ፣ በፖስተሩ እና በጠቅላይ ቤተ ክህነቱ ሹም ሽር ጉዳዮች ፓትርያርኩ ማብራሪያ እንዲሰጡ ብርቱ ተቃውሞ እና ጥያቄ አቀረበ Read more »

ሁለት ዓመታት ከተቃረበ እስር በኋላ በቅርቡ የተለቀቁት የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ሊቀ መንበር ወ/ሪት ብርቱካን «ይቅርታ፥» ከእስር የተለቀቁበት ሁኔታና እስር እያነጋገረ ነው። ለመሆኑ የወ/ሪት ብርቱካን ከእስር መለቀቅ፥ አፈታታቸውና «ይቅርታው» በቀጣዩ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሂደት ላይ ምን አንድምታ ይኖረው ይሆን? ምንስ ዓይነት …

የወ/ት ብርቱካን «ይቅርታ፥» እና እስር አንድምታ! (VOA) Read more »

በንግግር ሃሳቤን የመግለጽ ችሎታዬ በጣም ደካማ ስለሆነ አንዳንዴ እንደማንኛውም ሃገር ወዳድ የሚሰማኝን በወረቀት መሞነጫጨር እወዳለሁ። ሁሌ ለንባብ ባላበቃውም አልፎ ኣልፎ ሃሳቤን ለማውቃቸው አካፍዬ ልምድ ለመቀያየር፤ እርስ በርስ ለመማማር የተሻለ መንገድ ሆኖ አግኝቼዋለሁኝ። ታዲያ የዛሬ ዓምት ግድም እንደ አቅሜ ሃላፊነትን በመውሰድ …

እግዚአብሔር ኢትዮጵያን በራሱ መንገድ ይጠብቃታል እኛም እንተባበረው !! ብስራት ኢብሳ (ከሆላንድ) Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 25/2010፤ ጥቅምት 15/2003 ዓ.ም):- የሐዋሳ ምእመናን የደረሰውን  በደልና ጥፋት የሚያሳይ ባለ 73 ገጽ የጽሑፍ ማስረጃ እና 6 የድምጽ እና የምስል (Audio and Video) ችግሩን ለማጣራት ወደ ቦታው ላቀናው ልዑክ አቀረቡ። አቤቱታ አቅራቢዎቹ ያቀረቡት ማስረጃ በደምሳሳው ሲታይ በሀ/ስብከቱ …

የሐዋሳ ምእመናን የደረሰውን በደል በማስረጃ አቀረቡ፤ አጣሪው ተልዕኮውን ፈጽሞ ተመልሷል Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 24/2010፤ ጥቅምት 14/2003 ዓ.ም):- “በፍትሕ መንፈሳዊ አንቀጽ 5 ቁጥር 164 ድንጋጌ መሠረት ከጥቅምት 12 ቀን 2003 ዓ.ም ጀምሮ” በመካሔድ ላይ የሚገኘው የቅ/ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ በብፁዕ አቡነ ናትናኤል ሊቀ መንበርነትና በብፁዕ አቡነ ሉቃስ ፀሐፊነት የተወከለው 9 አባላት ያሉት …

የቅ/ሲኖዶስ አጀንዳዎች Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 24/2010፤ ጥቅምት 14/2003 ዓ.ም):- የሰንበት ት/ቤቶች ማ/መምሪያ ዋና ኃላፊ ቆሞስ አባ ሠረቀ ብርሃን ወልደ ሳሙኤል “ደጀ ሰላም የተሰኘው ‘ድህረ ገጽ’ (ድረ ገጽ ለማለት መሆኑ ነው) … በማንነቴና በሃይማኖቴ ላይ ከባድ የግድያ ወንጀል” ስለፈፀመ “የሀገሪቱን ሕገ መንግሥት በመጠቀም …

ሰበር ዜና፦ አባ ሰረቀ ብርሃን ደጀ ሰላምን እና ማ/ቅዱሳንን ሊከሱ ነው Read more »

የኢትዮጵያ መንግሥት በለጋሾች የሚያገኘውን እርዳታ ተቃዋሚዎችን ለማፈን ይጠቀምበታል የሚል ክስ መስማት ከጀመሩበት ካለፈው ዓመት መጀመሪያ አንስቶ የዩናይትድ ስቴትስ ዓለምአቀፍ የልማት ኤጀንሲ (ዩኤስኤአይዲ) ተጨማሪ ተቆጣጠሪዎችን ከኬንያ አስመጥቶ የእርዳታውን ክፍፍል ይከታተል እንደነበረ በኢትዮጵያ የተልዕኮው ኃላፊ ቶማስ ስታል ገልፀዋል፡፡ ማእከሉ ዩናይትድ ስቴትስ የሆነው …

የHRWን ክሥ ትኩረት እንደሚሰጠው USAID አስታወቀ Read more »

አበራ ለማ ይድረስ ለሥነኪን ተጠባቢው አለማየሁ ታዬ – ታለህበት ይህች ሂሣዊ ንባብ አከል ማስታወሻዬ ትድረስህ። እንደ ተጋባዥ የሥነ ግጥም የኔታ ሁኜ፣ አንተ ደግሞ የ”ፍካታ የሥነ-ጽሑፍ ክበብ” ታሊባን* ሁነህ የዛሬ አሥራ ምናምን ዓመታት በፊት እንደተዋወቅን ከላክልኝ መልዕክት ተረድቻለሁ። የዘሩት በቅሎ፣ አሽቶ፣ …

ቆነጃጅት፣ ወይንና ቅኔ Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 24/2010፤ ጥቅምት 14/2003 ዓ.ም):- የሐዋሳውን ችግር ለመፍታት ቃል በተገባው መሠረት አጣሪ ኮሚቴው ሐዋሳ ከተማ ከገባ በኋላ ምእመናኑን ማነጋገሩን ትናንት ቅዳሜ ጀምሯል። የሊቀ ጳጳሱ ደጋፊዎች እና አቤቱታ አቅራቢዎች የየበኩላቸውን አቤቱታ ለአጣሪው ለማሰማት ሲሞክሩ መጯጯሆች ይሰሙ ነበር። ሁለቱም ቡድን በቅርብ …

አጣሪ ኮሚቴው በሐዋሳ Read more »

አቡነ ሳሙኤልን ከአ.አበባ ለማስነሣት የአ.አ አድባራትና ገዳማት አስተዳዳሪዎችና ፀሐፊዎች ፈረሙት ተብሎ ለአጀንዳነት የቀረበው ደብዳቤ ውድቅ ተደርጓል፤ (ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 24/2010፤ ጥቅምት 14/2003 ዓ.ም):- ቅ/ሲኖዶስ ትናንት ቅዳሜ ሁለተኛ ቀን ጉባዔውን ቀጥሎ ዘጠኝ አባላት ባሉት አጀንዳ አርቃቂ ኮሚቴ ተዘጋጅቶ የቀረበለት የአጀንዳ ዝርዝር …

የቅ/ሲኖዶስ ሁለተኛ ቀን ውሎ Read more »

(በዳዊት ታዬ) ባለፈው ማክሰኞ ጥቅምት 9 ቀን 2003 ዓ.ም. በፓርላማ የመንግሥትን አቋም ያስረዱት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ፣ አገሪቱ የገጠማት የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ ከሥርጭት ኋላቀርነት የመነጨ መሆኑን አስረድተዋል፡፡  

– ገንዘቡን ለማሰባሰብ የምርጫው ‹‹ኔትወርክ›› ሥራ ይጀምራል (በውድነህ ዘነበ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከሁለት ዓመት የሥልጣን ቆይታ በኋላ የቀድሞውን የከተማውን ጊዜያዊ አስተዳደር ዱካ በመከተል፣ ከነዋሪው ሕዝብ 600 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ ሀብት በማሰባሰብ የልማት ሥራዎችን ማካሄድ የሚያስችለውን አዲስ ዕቅድ ይፋ አደረገ፡፡

– ከ26,400 ተፈታኞች 6,600 ብቻ ናቸው ያለፉት (በታምሩ ጽጌ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቴክኒክ ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኤጀንሲ ኢንዱስትሪውን በሙያ ብቃት ምዘና ተግባራት ላይ በባለቤትነት እንዲሳተፍ አቅም መፍጠር ባለመቻሉ፣ ከባድ አደጋ እንደተጋረጠበት አስታወቀ፡፡ የቴክኒክና ሙያ ተማሪዎች ብቃት እንዲሁ ለአደጋ መጋለጡ …

የቴክኒክና ሙያ ተማሪዎች ብቃት አደጋ ውስጥ ነው Read more »

– አልሚዎች ቅሬታ አላቸው (በውድነህ ዘነበ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ባደረገው ስብሰባ፣ ለሪል ስቴት ልማት የወሰዱትን ቦታ ሕጋዊ ባልሆነ መንገድ የተጠቀሙ ባለሀብቶች ጉዳይ በጥልቀት ተመርምሮ ማስተማርያ በሚሆን መንገድ እንዲቀጡ ወሰነ፡፡