ህዝባችንን በመሳሪያ ሃይል አፍኖ ለመግዛት መለስ ዜናዊ በልዩ ስልጠና አዘጋጅቶ ያሰማራው ገዳይ ሃይል የዛሬ 8 አመት በአኝዋክ ወገኖቻችን ላይ የፈጸመውን የዘር እልቂት ለማስታወስ የአኝዋክ ጀስቲስ ካውንስልና ጥምረት ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ በጋራ ባወጡት መግለጫ፤ በመለስ ዜናዊ የሚታዘዘው ልዩ ወታደራዊ ሃይል እንደፈረንጆች አቆጣጠር ከዲሰምበር 13 እስከ 15 ባሉት ሶስት ቀናት 424 አኝዋኮችን መግደሉን አስታውሰዋል። ከመጀመሪያዎቹ 3 ቀናት ቦኋላ […]

አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ለሁለት ቀናት ጠቅላላ ጉባኤውን ካደረገ በሁዋላ፣ የፓርቲውን ሊቀመንበር፣ የብሄራዊ ምክር ቤት እና የኦዲትና ኢንስፔክሽን አባላትን መርጧል።የቀድሞውን ፕሬዚዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳን በሊቀመንበርነት የመረጠው ጉባኤ፣ ለብሄራዊ ምክር ቤት ከመረጣቸው 40 ሰዎች መካከል በእስር ላይ የሚገኘውን አቶ አንዱአለም አራጌን ጨምሮ ዶ/ር ሀይሉ አርአያ፣ ዶ/ር ንጋት አስፋው፣ አቶ አስራት ጣሴ፣ አቶ ተመስገን […]

ቦኮ ሀራም በመባል የሚታወቀውና በናይጄሪያ የሚንቀሳቀስ አንድ ኢስላማዊ ድርጅት በርካታ አባላት በፖሊስ ከተያዙ ቦኋላ ስለድርጅታቸው መረጃ እንዲሰጡ መጠየቃቸውን የገለጸው የናይጄሪያ መንግሥት ብዙ ጊዜ ከፈጀ እልህ አስጨራሽ ምርመራ ቦኋላ የድርጅቱ አባላት ስልጠና የሚያገኙት ኢትዮጵያ ውስጥ መሆኑን ማረጋገጣቸውን ናይጀሪያ ይፋ አድርጋለች። በቦካ ሀራም ስም ናይጀርያ ውስጥ የምንቀሳቀስው ይህ እስላማዊ ድርጅት ዋና አላማው በናይጀርያ የሸሪያ ህግ እነዲተገበር የሚታገል […]

በቅርቡ በዘረኛውና ዘራፊው የወያኔ አገዛዝ ባለስልጣናትና ባለሟሎቻቸው እየተመዘበረ ከኢትዮጵያ የሚወጣው ከፍተኛ ገንዘብ እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱንና ኢትዮጵያዊያንም ዘራፊው ወያኔ የሚያካሂደውን ምዝበራ እንዲያቆም እንዲነሱ አንድ በዓለም ባንክ ተቀጥረው በማገልገል ላይ የሚገኙና ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ የዓለም አቀፉ ባንክ ሰራተኛ አሳሰቡ። በባንኩ ውስጥ ለረጂም አመታት ያገለገሉት እኚሁ ታውቂ ኢኮኖሚስት እንደገለጹት የወያኔው አገዛዝ ያለማንም ሃይ ባይና ተቃዋሚ የሃገሪቱን […]

የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቭዥን ኢሳት ባወጣው ዘገባ በኢትዮጵያ ከሚገኘው የቃል ኪዳኑ ታቦት ጋር በተያያዘ በዘረኛው የወያኔ አገዛዝ ከፍተኛ የሆነ ሴራ እየተጠነሰሰ መሆኑ መረጃዎች ማመልክታቸውን ገልጹአል። እግዚአብሄር ለሙሴ ጽፎ የሰጠው የቃል ኪዳኑ ታቦት የሚገኝበት ቦታ ለሺ አመታት አለምን ሲያነጋግርና የበርካታ የታሪክ ተመራማሪዎችን ቀልብ ስቦ ቆይቷል፤ ያለው ኢሳት ታዋቂው ጋዜጠኛና የታሪክ ተመራማሪ የሆኑት ግርሀም ሀንኮክ ከ8 አመታት በፊት […]

–    ዶ/ር ነጋሶ የአንድነት ሊቀመንበር ሆነው ዳግም ተመረጡከስድስት ዓመታት በላይ በተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ውስጥ በመሳተፍና በፓርቲዎቹም ውስጥ በከ

ገሊላ ወረዳ ሰሜን አሪ በሚባል ቦታ ሕዳር 12 ቀን 2004 ዓ.ም በግብርና ሙያ ቨሚተዳደር አቶ ለጊዜ ወርቅማ በፖሊሶች ተዘርፎ ጉዳት እንደደረሰበት ከሥፍራው ያገኘነው መረጃ ጠቁሟል፡፡ አቶ ለጊዜ ወርቅማ ከማሳው ቡና ለቅሞ ወደ ቤቱ እየሄደ ሳለ ወረዳው በሚገኙ በመንግሥት ፖሊሶች ዝርፊያና ጉዳት ከደረሰበት በኋላ ሕዳር 13 ቀን 2004 ዓ.ም ለሕክምና ዕርዳታ ሄዶ ሕይወቱ አልፏል፡፡ በአቶ ለጊዜ […]

በኤርትራና ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ ሰብአዊ መብት ተሙዋጋች ድርጅት Amnesty International መረጃ አጠናቃሪ ክሌር በስተን ስለጸረ ሽብር ሕጉ የተናገሩትን አካተናል

“እኛ ጭቁን ብሄረሰቦች ከዚህ ቀደም በየሰው ቤት ተቀጥረን የምንሰራ፣ አሽከሮች እየተባልን ነበር የኖርነው፡፡ አሁን ግን ይኸውና ህገ-መንግስታችን መብታችንን ሰጥቶናል… ኑሯችንም ተሻሽሎ ዛሬ ዘመናዊ ኑሮ እየኖርን ነው፡፡” እያለ የሚናገርን አንድ ጎልማሳ የቴሌቪዥኑ መስኮት ያሳያል፡፡ የደቡብ ቅላጼና ዘዬ ባለው አማርኛ ከደቡብ የመጣ ጎልማሳ ነው በቴሌቪዥን ቀርቦ መግለጫ እየሰጠ ያለው፡፡ ከአነጋገሩ በቀን ሶስቴ የሚበላ፣ የባቡር ሃዲድ እና የኤሌክትሪክ […]

ጥይት በስቶት ሲያፈስ ተናግሮ ጦር ሜዳ:- በመለስ ማንነት መስክሯል ይህ ኮዳ:: መኮንን ዘለለው አብራርቷል በይፋ:- ዶክተር ገብረ-መድህን ጠይቁት አይጠፋ:: በኮዳ ቀዳዳ መለስ እንደታየው:- በቁሙ የሞተ የፈሪ ገዳይ ነው:: የፈሪ ክፋቱ መግደል ብቻ አይደለም:- አፍ ያበዛል በሕዝብ ያለ እሱም ሰው የለም:: ጀግና ነኝ እያለ በመግደል ያበጠው:- የትግል ጓዶቹን ገድሎ ያሟጠጠው:- መለስ ዜናዊ ነው ተንኮል የመለጠው:: ዛሬም […]

የቀድሞ የመከላከያ ሚኒስቴር የነበሩት፣ አቶ ስዬ አብርሃ፣ ዛሬ ታህሳስ 1 ቀን የአንድነት ፓርቲ ያደረገዉን የጠቅላላ ጉባዔ በሳካይፒ የተካፈሉ ሲሆን ፣ ድርጅታቸዉ በፈታኝና ከባድ ሁኔታ ዉስጥም እያለ አሁን ያለበት ደረጅ መድረሱ በጣም የሚያስደስት እንደሆነ ገልጸዋል። አቶ ስዬ ገዢዉ፣ ፓርቲ ከጦር በላይ የሚፈራዉ የሰላማዊ ትግል እንደሆነ በማስመር፣ የሰላማዊ ትግሉ ከመቼዉም በላይ መቀጠል እንዳለበት ያሳሰቡ ሲሆን፣ በተለይም የነ […]

የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ዛሬ እሁድ ታህሳስ 1 ቀን 2004 ዓ.ም ጠቅላላ ጉባዔዉን አጠናቀቀ። ለሚቀጥሉት አመታት ድርጅቱን በሊቀመንበርነት የሚመሩትን እንዲሁም የድርጅቱ የላእላይ ምክር ቤት አባላትን ጠቅላላ ጉባዔዉ የመረጠ ሲሆን ስብሰባዉ በተሳሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን ከአዲስ አበባ የደረሰን ዜና ያመለክታል። የድርጅቱ ሊቀመንበር ለመሆን ዶር ነጋሶ ጊዳዳ፣ የአዲስ አበባ የአንድነት ምክር ቤት ሰብሳቢ ዶር ንጋት አስፋዉ እንዲሁም ከአንድነት […]

ሕገወጥ በሆነ መንገድ ከኢትዮጵያ የሚወጣው ከፍተኛ ገንዘብ በፋይናንስ ዘርፍ ውስጥ ዋነኛውና ትልቁ ወንጀል መሆኑን፣ ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ የፋይና