የጎዳና ላይ አደጋን ለመግታት የሚደረገው ሥነ-ቴክኒካዊ ጥረት፣ DW Amharic December 14, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በትራፊክ መጨናነቅ ሳቢያ ፤ የዔሊ ዓይነት ጎዞ መጓዝም ሆነ መንፉዋቀቅ፣ ብዙዎች አሽከርካሪዎችን የሚያናድድ፤ የሚያበሳጭ አጋጣሚ ሊሆን ይችላል። በኢንዱስትሪ በበለጸጉት ሃገራት ጎዳናዎች፣ የኢንዱስትሪው ነርቮች ናቸው ማለት ይቻላል።