አሸባብና የኬንያ አዲስ ስልት DW Amharic December 15, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ሶማሊያ የገባዉ የኬንያ ጦርና አጋሮቹ ጥቃታቸዉን ከማጠናከር ያገዳቸዉ ዝናብ በመቆሙ ወደታጣቂዎቹ ይዞታ ዘልቀዉ እንደሚገቡ አመለከቱ።