የሕወሓት አባላት የበታችነት ስሜታቸው የፈጠረው የዘረኝነት እና የጥላቻ ንግግር – TPLF Racism / hate speech – Video
የሕወሓት አባላት የበታችነት ስሜታቸው የፈጠረው የዘረኝነት እና የጥላቻ ንግግር – TPLF Racism / hate speech – Minilik Salsawi [youtube http://www.youtube.com/watch?v=mDIDkJZNT-E&w=640&h=360]
የሕወሓት አባላት የበታችነት ስሜታቸው የፈጠረው የዘረኝነት እና የጥላቻ ንግግር – TPLF Racism / hate speech – Minilik Salsawi [youtube http://www.youtube.com/watch?v=mDIDkJZNT-E&w=640&h=360]
ዩናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያ መንግሥት በሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ የወሰደው የሀይል እርምጃ መፍትሄ አይደለም አለች በኢትዮጵያ እየተወሰዱ ያሉት የሀይል እምጃዎችና ሌሎቹ ለሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ መፍትሄ ሊሆኑ አይችሉም ሲሉ በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ረዳት ሚኒስቴር ቶም ማሎንስኪ አስታወቁ። አዲስ አበባ — ረዳት ሚኒስትሩ …
ዩናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያ መንግሥት በሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ የወሰደው የሀይል እርምጃ መፍትሄ አይደለም አለች Read more »
“በግድ ወደሕገ አራዊት መግባት አለብን ? ” ከትናንት ወዲያ፣ ትናንትና ዛሬ – ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም ዛሬ ላይ ቆሜ ወደኋላ ሳይ የትናንት ወዲያው ይናፍቀኛል፤ ትናንት ወዲያን አይቼዋለሁ፤ አውቀዋለሁ፤ ትናንትንም አይቼዋለሁ፤አውቀዋለሁ፤ ዛሬንም እያየሁትና እያወቅሁት ነው፤ ከትናንት ወዲያ በጃንሆይ ዘመን የአገዛዙ ነቃፊ ነበርሁ፤ …
“በግድ ወደ ሕገ አራዊት መግባት አለብን ? ” ከትናንት ወዲያ፣ ትናንትና ዛሬ - ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም Read more »
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – አንድ ሁለት ሶስት …እርምጃዎች በትግሉ አለም ውስጥ አንድ ፈር የሚቀድ የድል ዋዜማ ስኬት መሆኑን አጠያያቂ አይደለም::ማንኛውም የመብት እና የነጻነት ጥያቄዎችን መፍታት የሚቻለው በእኛ በራሳችን መሆኑ እሙን ነው::ለኛ መብት መከበር ለኛ ነጻነት መቀዳጀት ቅጥረኞችን አንገዛም::በራሳችን በህዝቦች …
የህዝብን ቁጣ በሃይል መግታት እንደማይቻል ከታሪክ መማር አስተዋይነት ነዉ!!! ፈርስት ሂጅራ በአሜሪካ ከዛሬ ሃያ አመታት በፊት ሲመሰረት አንግቦ ከተነሳባቸው አላማዎች አንዱ ለኢትዮዽያ ሙስሊሞችና ብሎም ለመላው ኢትዮዽያዊ ወገናችን አጋር ለመሆንና በጎ ለመስራትም ነዉ። ታዲያ በነዚህ ባሳለፍናቸዉ አመታት በተለይ ከ1991 ለዉጥ ወዲህ …
የህዝብን ቁጣ በሃይል መግታት እንደማይቻል ከታሪክ መማር አስተዋይነት ነዉ!!! (ፈርስት ሂጅራ ፋውንዴሽን ) Read more »
አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ወደ ኢትዮጵያ እንደማይመለስ አስታውቋል ኢትዮጵያውያን 43 ሺሕ ዶላር አሰባስበውለታል VOA Amharic የ26 ዓመቱ ፈይሳ ሌሊሳ በትናንትናው በሪዮ ኦሎምፒክ የወንዶች ማራቶን የብር ሜዳልያ ያሸነፈበትን ሩጫ አጠናቆ ሲገባ በኦሮሞ ተቃውሞ ጊዜ የተጀመረውና በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ የተቃውሞ ምልክት የሆነውን እጅ …
አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ወደ ኢትዮጵያ እንደማይመለስ አስታውቋል ኢትዮጵያውያን 43 ሺሕ ዶላር አሰባስበውለታል Read more »
ህወሓት ከባንክ ገንዘብ በማሸሽ ላይ ነው:: በግል መኪና ከባንኩ እየወጣ በጀርባ በኩል በሻንጣ በጥድፊያ ሲጫን ተመልከቱ ። [youtube http://www.youtube.com/watch?v=aqSPoYvKwIQ] #MinilikSalsawi
ባህር ዳር ከተማ የቤት ውስጥ አመፁን እና የስራ ማቆም አድማውን በተሳካ ሁኔታ ለሁለተኛ ቀን እያስኬደችው ነው።ዛሬ ይሄን የስራ ማቆም አድማ ተላልፎ የተገኘ አንዳ ባጃጅን ወርውረው አባይ ወንዝ ውስጥ ገፍተው ጨምረውታል ።በባህርዳርና አካባቢው ህዝብ የቤት ውስጥ አመፅና የስራ ማቆም አድማ ግራ …
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ እንደ ሌሎች ኢትዮጵያውያን እስር ግድያ እንጂ ሌላ የተለየ ችግር ኣይገጥመውም የሚል ማስፈራሪያ ይሁን ማስተባበያ የማይታወቅ የጅሎቹን የወያኔ ሚዲያዎች ዜና በሰማን በሰኣት ልዩነት የኢሕ አዴግ ጽ/ቤት ምንጮቻችን ስብሰባ ይሁን ሰልፍ የምንጠራው በሚል የወያኔ ሰዎች …
ወያኔ ሆይ (ሰልፍ?) እስኪ ሞክራትና እናሳይሃለን። በገዛ ኣገሩ ኣንዱ ባዳ ኣንዱ ባለጓዳ ኣይሆንም። Read more »
ለበርካታ ዓመታት የወያኔን ማንነት በማጋለጥ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲጠነቀቅና አገሩን እንዲያድን ሲያሳስቡ የኖሩት የተከበሩ አቶ ገብረ መድኅን አረአያ በአሁን ጊዜ በአገራችን ውስጥ እየተደረገ ያለውን ጸረ-ወያኔ ተጋድሎ አስመልክቶ የሰጡት እጅግ ጠቃሚ ቃለ ምልልስ ይከታተሉ።
“የሐጎስ-ቶላ-እርገጤ” ጨዋታ (አፈንዲ ሙተቂ) —- ከአሁኑ ህዝባዊ ተቃውሞ ጋር ባልተገናኘ ሁኔታ የሐጎስ፣ የቶላ እና የእርገጤ ጨዋታን ወደ ሶሻል ሚዲያ ያመጡ ሰዎች ዓላማቸው ምን እንደሆነ አልገባንም፡፡ እኛ እንደምናውቀው በኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ተመችቶት የሚኖር የትኛውም ህዝብ የለም፡፡ በደሉ፣ ድህነቱ፣ ረሃቡ፣ ጭቆናው በሁሉም …
የመከላከያ 7 ቁልፍ ሃላፊዎች ሳሞራ የኑስ — የጦር ሃይሎች ዋና ኢታማዦር — ትግሬ ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ — የጦር ሃይሎች ስልጠና ሃላፊ — ትግሬ ሌተናል ጀነራል ገዛኢ አበራ — የጦር ሃይሎች ሎጂስቲክስ ሃላፊ — ትግሬ ብርጋዴር ጀነራል ገብሬ ደላ — …
ይች ሃገር የማን ናት? ከዚህ በላይ ዘረኝነት ጎጠኝነት ጠባብነት ትምክህት የስልጣን ጥም ከየት ይምጣ ??? ኣንብበው ይፍረዱ Read more »
ኢዴፓ የምሰጠውን መግለጫ የወያኔ ሚዲያዎች ኣዛብተው እያቀለቡ ነው ሲል ኣለቃቀሰ። በኦሮሚያና በአማራ ክልል የተፈጠሩ ተቃውሞና ግጭቶችን አስመልክቶ የሚሰጧቸውን መግለጫዎች የመንግስት ሚዲያዎች አዛብተው ለህዝብ እያቀረቡ ነው ሲል የተቸው ኢዴፓ፤ የፓርቲዎች የጋራ ም/ቤትም ከፓርቲው እውቅና ውጪ አቋሞችን በማንፀባረቅ ደንብ እየጣሰ ነው ብሏል፡፡ …
ኢዴፓ የምሰጠውን መግለጫ የወያኔ ሚዲያዎች ኣዛብተው እያቀለቡ ነው ሲል ኣለቃቀሰ። Read more »
በሕወሓት ኣሻንጉሊቱ ፕሬዚዳንት ሙላቱና የመኢአድ አመራሮች በወቅታዊ ችግሮች ዙሪያ ተወያዩ በሕወሓት ኣሻንጉሊቱ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ፤ በአማራና በኦሮሚያ ክልል በተፈጠሩ ተቃውሞዎችና ግጭቶች እንዲሁም በአዲስ አበባ ቤት በፈረሠባቸው ነዋሪዎች ጉዳይ ዙሪያ የመኢአድ አመራሮችን በቤተመንግስታቸው ጠርተው አነጋገሩ፡፡ የመላ ኢትዮጵያውያን አንድነት ድርጅት (መኢአድ) …
በሕወሓት ኣሻንጉሊቱ ፕሬዚዳንት ሙላቱና የመኢአድ አመራሮች በወቅታዊ ችግሮች ዙሪያ ተወያዩ Read more »
• ዘረኝነት፣ … ማብሪያና ማጥፊያ የለውም። ዛሬ ‘ኦን’፣ ነገ ‘ሳይለንት’ ማድረግ አይቻልም። • በዘፈቀደ ማበላሸትና ማፍረስ እንጂ፣ በዘፈቀደ መገንባትና ማስተካከል አይቻልም። ያረጀ ቴሌቪዥን፣ ብዥ ብዥ፣ እያለ ሲያስቸግር ምን እናደርጋለን? ‘ግራና ቀኝ’ ማንገራገጭ፣ መደለቅ! ነቅነቅ ነቅነቅ ሲደረግ፣ ይስተካከል ይሆናል። መቼም፣ ምኞት …
ሀገር ሰላም እንድትሆን፤ ሰላም ሆናም በብልጽና ጎዳና እንድትራመድ ከተፈለገ ሁለት ነገሮች ያስፈልጓታል፡፡ ሕዝብን የሚያዳምጥ መንግሥትና መንግሥትን የሚያዳምጥ ሕዝብ፡፡ ማዳመጥ ከመስማት ይለያል፡፡ መስማት ጆሮ ለተፈጠረለት ሁሉ የሚቻል ነው፡፡ ይህን ጽሑፍ ስናነብ እንኳን ስንትና ስንት ድምጾችን ፈልገንም ሳንፈልግም እንሰማለን፡፡ ማዳመጥ ግን ሦስት …
ሕዝብን የሚያዳምጥ መንግሥት፤ መንግሥትን የሚያዳምጥ ሕዝብ!! ዲ/ን ዳንኤል ክብረት Read more »
የአለም አብያተ ክርስቲያናት ም/ቤት ውይይት እንዲደረግ ጠየቀ የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ህገ-መንግስታዊ መብቶች ይከበሩ ብሏል የአለም አብያተ ክርስቲያናት ምክር ቤት ባለፉት ሳምንታት በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች ለተቀሰቀሱ ተቃውሞዎችና ውጥረቶች ምክንያት በሆኑ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት እንዲያደርጉ ለኢትዮጵያ መንግስት፣ ለጸጥታ ሃይሎችና ለተቃዋሚዎች …
በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች ለተቀሰቀሱ ተቃውሞዎችና ውጥረቶች የአለም አብያተ ክርስቲያናት ም/ቤት ውይይት እንዲደረግ ጠየቀ Read more »
በሪዮ ኦሎምፒክየማራቶን ውድድርን በሁለተኝነት ሲያጠናቅቅ እጁን ከፍ አድርጎ በማጣመር የተቃሞ ምልክት ያሳየው ፈይሳ ሌሊሳ የኢትዮጵያ መንግስትን ተቸ [youtube http://www.youtube.com/watch?v=JFRt1Aaml_w] በሪዮ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያዊው ፈይሳ ሌሊሳ የማራቶን ውድድርን በሁለተኝነት ሲያጠናቅቅ እጁን ከፍ አድርጎ በማጣመር በኢትዮጵያ ተቃውሞዎች በብዛት የሚስተዋለውን ምልክት አሳየ። ፈይሳ የማራቶን …
ከዚህ ፎቶው ላይ በቅደም ተከተል የሚታዩት ዘውዱ ተፈራ የሸዋሮቢት ከተማ የጸጥታ ዘርፍ ኃላፊ እና ዳዊት ብርሃኑ የሸዋሮቢት ከተማ የቀበሌ 01 ሊቀ መንበር ናቸው። የሸዋሮቢትን ወጣት እያሳፈኑ መግቢያ መውጫ ያሳጡ ባንዳዎች ናቸው። የአማራ ልጆች ጥንቃቄ አድርጉ ከወገናችው አማራ ጎን እንዲቆሙም ከማስጠንቀቂያ …
የሸዋሮቢትን ወጣት እያሳፈኑ መግቢያ መውጫ ያሳጡ ባንዳዎች የአማራ ልጆች ጥንቃቄ አድርጉ Read more »
የአዲስ አበባን ሰልፍ በተመለከተ – #ግርማ_ካሳ ዛሬ በአዲስ አበባ ሊደረግ ታስቦ የነበረው ሰልፍ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስዱ መንገዶችን ሁሉ አገዛዙ ስለዘጋና ቁጥሩ እጅግ በጣም ብዙ የሆነ የታጠቀ ሃይል በመረጨቱ ሳይደረግ ቀርቷል።፡ ሕዝብ ድምጹን የማሰማት ሙሉ መብት እንዳለው ሕገ መንግስቱ ይናገራል። …
ኣዲስ ኣበባ በየመንደሩ ፍተሻው ተጧጡፏል ሕዝቡ ወደ መስቀል ኣደባባይ እያመራ ሲሆን ከጠዋቱ 12 ሰኣት ላይ የጀመረ ፍተሻ ቤተክርስቲያን የሚሄዱ ኣዛውንቶችንም ሳይቀር ነጣላና ጋቢያቸውን እስገመግፈፍ ደርሷል። ቀይ ካርድ ለማግኘት የሚፈለው ጥድፊያ ቀጥልዋል። በየመንገዱ ፌዴራል ፖሊሶች ለሰልፍ የወጡ ኣስመስሎታል፥ ወደ ሰልፍ የሚሄደውን …
News Ethiopia Wetatoch Dimts August 21, 2016 መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ [youtube http://www.youtube.com/watch?v=JQiy6TyQBZI]
ሸገር ለምን አታምፅም? BefeQadu Z. Hailu ዛሬ ረፋዱ ላይ በመስቀል አደባባይ አለፍኩ። በርካታ የፌዴራል ፖሊስ መኪኖች እና መኮንኖች ቆመዋል። ለወትሮው በስፖርተኞች ውር-ውር ይደምቅ የነበረው ገጽታዋ ቆሌው ተገፎ ጭር ብላለች። ፖሊስ ከመቼውም የበለጠ ወደአደባባዩ በሚወስዱት መንገዶች ላይ በዝቶ ነበር። ቢያንስ ከአራት …
ወያኔ ምን ያህል ቦቅቧቃ እንደሆነ በኣዲስ ኣበባ የሰልፍ ጥሪ ላይ ኣየነው እንደ ኦሮሚያና ኣማራ ክልሎች ሰልፉ ኣደራጅ ቢኖረው ደሞ ትልቅ ስራ ይሰራ ነበር። ይህv ሰልፍ ጠሪ ብቻ ነው ያለው ድክመቶች በቀጣይነት ይታረማሉ። የሰልፉ ኣስተባባሪዎች የተቀናጀ የመረጃ ስራ ኣለመስራታቸው ሰልፍ ጠሪ …
መስቀል ኣደባባይ እና መጋቢ መንገዶቹ ፌዴራል ፖሊሶች ለሰልፍ የወጡ ኣስመስሎታል፥ ወደ ሰልፍ የሚሄደውን በየመንደሩና በየሰፈሩ ኣግተውታል ኣዲስ ኣበባ በየመንደሩ ፍተሻው ተጧጡፏል ሕዝቡ ወደ መስቀል ኣደባባይ እያመራ ሲሆን ከጠዋቱ 12 ሰኣት ላይ የጀመረ ፍተሻ ቤተክርስቲያን የሚሄዱ ኣዛውንቶችንም ሳይቀር ነጣላና ጋቢያቸውን …
መስቀል ኣደባባይ እና መጋቢ መንገዶቹ ፌዴራል ፖሊሶች ለሰልፍ የወጡ ኣስመስሎታል፥ ወደ ሰልፍ የሚሄደውን በየመንደሩና በየሰፈሩ ኣግተውታል Read more »
ያሬድ ጥበቡ የቀርከሃ ዛፍ ፍሬ ከተተከለ በኋላ ለአራት አመታት ከትንሽ እምቡጥ ቅጠል በቀር ምንም እድገት አያሳይም ። ተካዩ እነዚያን ሁሉ አመታት በተስፋ መጠባበቅ አለበት ። አንድ ቀን ሳይታሰብ ያቺ እምቡጥ ወደሰማይ መመዘዝ ትጀምራለች ። እነዚያን ከአፈር በላይ ያላደገችባቸውን አራት አመታት …
ስለነገው የአዲስአበባ ሰልፍ ሳስብ የቻይና ባምቡ ወይም ቀርከሃ ዛፍ ታወሰኝ (ያሬድ ጥበቡ) Read more »
‘ባካችሁ ……… ’ባካችሁ………. እናንት በምድረ– ኢትዮጵያ ያላችሁ፤ “አትሂዱ …..በ‘ግራችሁ…” ከቻላችሁ ….. “ብረሩ ክንፍ አው’ታችሁ።” ግን…….. አደራ……….. ………. አንዳትረገጡት ……. መሬቱን እንዳታዩት……… አፈሩን፤ ብታርሱት…… አትዘሩበት ብዘሩበት …….. አይበቅልበት፤…….. ደም ነውና – የትላንና– የዛሬ – የአሁን፣ ትኩስ…. የፈሰሰበት አጥንት ነውና ያልደረቀ ፣ …
የኦህዲኅ ም/ሊቀመንበር ‹ማስፈራሪያና ማስጠንቀቂያ› ተሰጣቸው // ዛሬ ነሃሴ 14/2008 ዓ.ም ከሰዓት በፊት የድርጅታችን የኦሞ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ኅብረት /ኦህዲኅ/ ም/ሊቀመንበርና የዞኑ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ዓለማሁ መኮንን በዞኑ ፖሊስ አዛዥ ቢሮ ተጠርተው ዘጠኝ የሲቪልና ሚሊቴሪ ባለሥልጣናት በተገተኙበት የማስፈራራት ሙከራ እንደተፈጸመባቸውና ማስጠንቀቂያ እንደተሰጣቸው …
ጂንካ ህዝባዊ እምቢተኝነቱ – የኦሞ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ኅብረት /ኦህዲኅ/ ም/ሊቀመንበር ‹ማስፈራሪያና ማስጠንቀቂያ› ተሰጣቸው Read more »
በሽግግሩ መንግስት ወቅት የጠቅላይ ሚንስትሩ ቢሮ፤ ከፓርላማው ወረድ ብሎ፤ ከቤተ መንግስቱ በአጓዳኝ፤ ወይም ወደ ግቢ ገብርኤል መሄጃ ላይ ይገኝ ነበር። ያን ሰሞን ከበአላት ወይም ቅዳሜና…
ከአቻምየለህ ታምሩ እነሆ ያለውን አቅምና ጉልበት ሁሉ ሳይቆጥብ ለክፉ ተግባር ያዋለው፤ በእምነትና በቅን መንፈስ ተገፋፍቶ ያለፋቸው ክፉ ነገሮች በመብራት ተፈልገው የማይገኙበት፤ በትምህርት ተወልደው መልካም የሚሰሩና ለወገናቸው የሚያስቡ ሰዎችን በማጥፋት ክብረወሰን የተቀዳጀው፤ ድሀ ዘራፊና ገፋፊው፤ተራ ወንጀለኛና ጨካኝ አረመኔው መለስ ዜናዊ ከሞተ …
በዛሬው እለት የጎንደር ማህበረሰብ ነጭ በመልበስ የሞቱ ወገኖቻቸውን የመዘከር ስነ ስርኣት ቢኖራቸውም ጠዋት ላይ አንድ ወጣት በወያኔ ፖሊስ ተደብድቦ ሲገደል በአሁኑ ሰኣት ደግሞ አንድ ወጣት በአልሞ ተኳሽ ተገድላል። ይህን ተከትሎ ነዋሪው በነቂስ ወጥቶ ተቃውሞውን በማሰማት ላይ እንደሚገኝ ታውቋል:: Minilik Salsawi …
ምንሊክ ሳልሳዊ ከደህንነትና ስለላ ቢሮ የተገኙ መረጃዎች እንደሚተቁሙት በኢትዮጵያ የተነሳውና ከዳር እስከዳር የተቀጣጠለው የለውጥ ጥያቄ ሕዝባዊ የአብዮት ማእበል የመስከረም ወር የትምህርት ቤቶች መከፈትን ተከትሎ በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችና በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ንቅናቄ ይነሳል በሚል ስጋት ለአስተማሪዎች ለወላጆችና ለተማሪዎችና ለትምህርት …
በመጪው አመት 2009 የተማሪዎች ንቅናቄ ይነሳል የሚል ስጋት ሕወሓት አድሮበታል፣የተለመደው ስልጠና በ2009 መስከረም ይጀምራል Read more »
እኛ የምናውቀው ትግራይ ዞን እንጂ “ትግራይ ክልል” አይደለም። “ትግሬ” የሚባል ዘር የሚኖረው አድዋ፣ ሽሬ እና አዲግራት ነው። እነዚህ ሦስቱ ወረዳዎች ተሰባስበው አንድ ዞን መፍጠር ይችላሉ። ግን ሌላው እንግሊዝኛ የሚያወራ ሁሉ እንግሊዛዊ እንዳልሆነ ሁሉ ትግርኛ ቢያወራም ባያወራም ትግሬ ግን አይደለም። 44 …
የሕዝባዊ አሻጥር ሥራዎች Tadesse Biru Kersmo ለመንግሥት መሥሪያ ቤቶችና ድርጅቶች ሴክሬታሪና ኮፒ ታይፒስቶች “ሕዝባዊ አሻጥር” Civic Sabotage የሚለውን ለመተርጎም የጠቀምንበት ሀረግ ነው። ሕዝባዊ አሻጥር ለበጎ ዓላማ ሲባል፤ አምባገነን አገዛዝን ለማዳከም የሚደረግ፤ ከሥነ ምግባር አንፃር ተቀባይነት ያለው፤ ጠላትን በስውር ማፍረሻ ዘዴ …
የሕዝባዊ አሻጥር ሥራዎች ለመንግሥት መሥሪያ ቤቶችና ድርጅቶች ሴክሬታሪና ኮፒ ታይፒስቶች Read more »
ጎንደር በአሁን ሰኣት ከባድ ረብሻ ውስጥ ገብታለች። በዛሬው እለት የጎንደር ማህበረሰብ ነጭ በመልበስ የሞቱ ወገኖቻቸውን የመዘከር ስነ ስርኣት ቢኖራቸውም ጠዋት ላይ አንድ ወጣት በወያኔ ፖሊስ ተደብድቦ ሲገደል በአሁኑ ሰኣት ደግሞ አንድ ወጣት በአልሞ ተኳሽ ተገድላል። ይህን ተከትሎ ነዋሪው በነቂስ ወጥቶ …
ባህር ዳር ሌሊቱን በተለያዩ ፁሁፎች ደምቃ ነጋ::
“ኢሕአዴግ ቢወርድ ማን ይተካዋል?” BefeQadu Z. Hailu አገሪቱ ውስጥ “ኮሽ” ባለቁጥር የሚሰሙ የ“ይርጋ” ድምፆች አሉ። ስጋታቸው፣ ሕዝብ “ገዢው መረረኝ፣ ለውጥ አማረኝ” ባለ ቁጥር፣ ‘ገዢውን ማን ይተካዋል?’ የሚል ነው። ማስረጃቸው፣ “አንድ የረባ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ የለም” የሚለው ነው። እነዚህን ጥያቄዎች የሚያነሱ …
በጠራራ ጸሀይ አገር ሲዘረፍ Achamyeleh Tamiru በያዝነው የፈረንጆች ዓመት በወርሀ ጥር የወያኔ ካድሬዎችና የአገዛዙ የፕሮፓጋንዳ ተቋማት የሆኑት እነ ኤ.ቢ.ሲ.፣ ዋልታ፣ ፋና፣ ኤ.ዜ.አ. ወዘተ ትግራይ በታሪኳ ለብሔራዊ ባንክ አቀረበችው ስላሉት የወርቅ ምርት መጠን በስፋት ዘግበው ነበር። የአገዛዙ ልሳን ኢ.ቢ.ሲ. እ.አ.አ. ጥር …
በትግሬዎች ቁጥጥር ያለው የኢትዮጵያ መንግስት ሞቱ ተቃርቧል – ስትራትፎር Ethiopia’s Tigray-dominated government may not be able to sustain its hold on power for much long – Stratfor ———————————- ከአሜሪካ ወታደራዊ የጸጥታ ደህንነት እና ስለላ ተቋማት ጋር እጅና ጓንት ሆኖ የሚሰራውና …
መንግስታችን የሚሞገትለት ልማታዊ ነውን? ግርማ በቀለ በሰሞኑ ከብዙ ጸሃፊዎች በተለይም የህወኃት ደጋፊዎችና ንኪኪዎች ህገመንግስቱን ማክበርና መገዛት ያለብን የጀመርነው ልማት እንዳይደናቀፍ፣ ሰላማዊ ቀጣይነቱን ለማረጋገጥ እንደሆነ ያስረዳሉ፣ ትንታኔም ያቀርባሉ፡፡ ግን ያልተመለከቱት ወይም መመልከት ያልፈለጉት ልማቱ ላይ የሚነሳውን የፍትሃዊነት፣ የነጻ ውድድር ዕድልና ተወዳዳሪነት፣ …
ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ የወያኔ መንግስት በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የሚያደርሰውን ዘርፈ ብዙ በደሎች እንዲያቆምና ለህዝብ ጥያቄ አዎንታዊ ምላሽ እንዲሰጥ ለማስገደድ ብሎም በሀገር ቤት እየተደረገ ላለው ህዝባዊ እምቢተኝነት አጋርነታችንን ለመግለፅ አርብ ኦገስት 26/2016 በፍራንክፈርት ከተማ ታላቅ ትእይንተ ህዝብ ስላዘጋጀን …
አርብ ኦገስት 26/2016 በፍራንክፈርት ከተማ ታላቅ ትእይንተ ህዝብ ተዘጋጀ። Read more »
በአዲስ አበባ ከፍተኛ ውጥረት አለ። በአንዋር መስጊድ አካባቢ ከፍተኛ ፍተሻ በመካሄድ ላይ ነው። ካድሬዎች ቤት ለቤት እየዞሩ እንዲሁም በየመስሪያ ቤቱ በእሁዱ ሰልፍ ላይ እንዳትገኙ እያሉ…
መቀሌ ውስጥ የወልቃይት ጠገዴ ተወላጅ የሆኑ 650 የዩኒቨርሲቲ ተመራቂዎች በትግራይ ገዥ እየሰለጠኑ መሆኑ ስናውቅ የሌላው ዞን ተመራቂ ሣይጠራ ወልቃይቴ ብቻ መሆኑ አላማው ምን እንደሆነ ብናውቅም…
በውጪ ሀገር የሚገኙ የቀድሞ የመስሪያ ቤቱን ባልደረቦች የግንቦት ሰባት አባላት ሲሉም ፈርጀዋል፡፡ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ሰራተኞች የህወኃት የበላይነት ይቁም በሚል የተነሳውን የጎንደርን አልፎም…
በመጭው እሁድ ነሐሴ 15 በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይ ለሚደረገው ታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ “ነሐሴ 15 መስቀል አደባባይ እንገናኝ።” የሚሉ የሰልፍ ጥሪ ቀይ ካርዶች በየቦታው እየተሰራጩ…
ኢሳት (ነሃሴ 12 ፥ 2008) በተለያዩ የተቃውሞ ስልቶች ውስጥ የቆዩ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ከፊታችን ቅዳሜ ነሃሴ 14, 2008 ዓም ጀምሮ “ነጭ በመልበስ” እና በመንግስት የጸጥታ…
በአልሸባብ በጸረ ሰላም ሃይሎች እና በሻእቢያ ስም ሽፋን ፍንዳታዎችና ዘረፋዎች ሊፈጸሙ ነው ። #StateTerrorism in #Ethiopia #TPLF #Alshebab #MinilikSalsawi #Eritrea Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የኢጋድ መረጃ ነው በሚል ሽፋን ሕዝብንና ምእራባውያንን ለማታለል የወቅቱ የኢጋድ ሊቀመንበር የኢጋድ ማህተምና ኣስፈላጊ የኢጋድ መብቶች …
በአልሸባብ በጸረ ሰላም ሃይሎች እና በሻእቢያ ስም ሽፋን ፍንዳታዎችና ዘረፋዎች ሊፈጸሙ ነው Read more »
ኦሮሞና አማራ የሚለው ነገር – #ግርማ_ካሳ ሁለት ነጥቦችን እንዳነሳ ይፈቀድልኝ 1. “የኦሮሞና የአማራ ልሂቃን መተባበር አለባቸው፣ አማራዉን አሮሞው አንድ መሆን አለበት ..” እየተባለ ነው። ይሄ አነጋገር በጣም አይመቸኝም። አንደኛ በአስር ሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ዘራችን ኢትዮጵያዊነት ነው የሚሉ አሉ። አማራነት ሆነ ኦሮሞነት …
በደቡብ ኦሞ–ጂንካ ህዝባዊ እምቢተኝነቱ ተጠናክሮ ቀጥሏል // ከዚህ በፊት በደቡብ ኦሞ ዞን አርሶአደሩ ማዳበሪያ አልወስድም፣ ብድር አልከፍልም– የግብርና ልማት ኤክስቴንሽን ሰራተኛ/ ዲኤ/ ግብር ሰብሳቢ አይደለምና ያለስራችሁ አትግቡ፣ አትምጡብን በማለት የማዳበሪያ ዕዳና ግብር አንከፍልም ማለታቸውን ከዞኑ ነዋሪዎች መገለጹ ይታወሳል፡፡ በተመሳሳይ በዚህ …