Addis Abeba Protests አዲስ አበባ ዛሬ ( VIDEOS )
ኣዲስ ኣበባ በየመንደሩ ፍተሻው ተጧጡፏል ሕዝቡ ወደ መስቀል ኣደባባይ እያመራ ሲሆን ከጠዋቱ 12 ሰኣት ላይ የጀመረ ፍተሻ ቤተክርስቲያን የሚሄዱ ኣዛውንቶችንም ሳይቀር ነጣላና ጋቢያቸውን እስገመግፈፍ ደርሷል። ቀይ ካርድ ለማግኘት የሚፈለው ጥድፊያ ቀጥልዋል።
በየመንገዱ ፌዴራል ፖሊሶች ለሰልፍ የወጡ ኣስመስሎታል፥ ወደ ሰልፍ የሚሄደውን በየመንደሩና በየሰፈሩ ኣግተውታል ኣዲስ ኣበባ የትራንስፖርት ኣገልግሎት እስካሁን ባለው ጊዜ ተቋርጧል። ስራቸው ሁሉ እያፈሱ ማስር ሆኗል
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=aVup4ZR5Xiw]
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=YVvUrLMsQaQ&w=420&h=315]