አባቶች ስለ ትግሬዎች ጸልዩ!

አባቶች ስለ ትግሬዎች ጸልዩ! Muluken Tesfaw
[ካልተሳሳትኩ] ባለፈው ጥር አካባቢ ይመስለኛል ብሔራዊ ካፌ ከዶክተር ያእቆብ ኃይለ ማርያም ጋር ስለ አገራችን መጻኢ እጣ ፈንታ ስናወራ አሁን ያለውን የሕወሓት ዘረኝነት ሳስብ እንቅልፍ አይወስደኝም አሉኝ፡፡ ዶክተር ያቆብ በሩዋንዳ የነበረውን የዘር ጭፍጨፋ በቅርበት የተከታተሉ ሰው በመሆናቸው በፍጅቱ ዋዜማ ያለውን ነባራዊ ሁኔታ ካገራችን ወቅታዊ ሁኔታ ጋር በማመሳሰል እጅግ ይጨነቁ ነበር፤ የጉዳዩን አሳሳቢነት በመገንዘብ እኔም በቀለም ቀንድ ጋዜጣ ሰፊ ሽፋን ሰጥቼው ነበር፡፡ የዶክተር ያቆብ ስጋት አሁን ላይ የብዙዎች ስጋት መሆኑን መገንዘብ ከባድ አይደለም፡፡ እኔም የሚሰማ አንድም እንኳ ቢኖር በማለት ይህችን ጦማር ከተብኩ፡፡


ወያኔ ትግራይን ብቸኛ የአገሪቱ ተጠቃሚ ለማድረግ ሕዝቡን ደግሞ በዘረኝነት እና በፍቅረ ንዋይ አሳብዶ የአገሪቱ አንደኛ ደረጃ ዜጋ እንዲሆኑ ባለፉት ሃያ አምስት ዓመታት ሌት ተቀን ሠራ፡፡ ባለሥልጣን -ትግሬ፣ አስመጭና ላኪ -ትግሬ፣ ኮንትሮባንድ ነጋዴ- ትግሬ፣ ደላላ -ትግሬ፣ ኮንትራክተር -ትግሬ፣ አየር መንገድ የትግሬ፣ ፋብሪካ – የትግሬ፣ አዲስ የሥራ መደብ- የትግሬ፣ ሀብት የሚዘረፈው- ለትግሬ፣ አዋጅ የሚወጣው- በትግሬ፣ የሚገድለው- ትግሬ፣ ማእከላዊ የሚገርፈው – ትግሬ፣ የሚያስረው- ትግሬ፣ ኢምባሲው ሁሉ -የትግሬ…. ነው፡፡ ሁሉም ኢትዮጵያን የሚመለከት ነገር በሞላ ‹‹በ-››፣ ‹‹የ-›› ወይም ‹‹- ን›› የመሳሰሉ ቅጥያዎችን በማስከተልና በመቅደም ‹‹ትግሬ›› የሚለው ቃል ይመጣል፡፡ በእኛ አገር ለመኖር የትግሬ ፈቃድ ያስፈልጋል፤ ለመቀበርም ቢሆን፡፡ ቤተ መቅደስ ለመግባት ወይም ከእግዚአብሔር ጋር ለመነጋገርም ቢሆን በትግሬ በኩል እንዲሆን ያልተደረገ ነገር የለም፡፡ በአገሪቱ በሙሉ በሚጨፈጨፉ ዜጎች ጀርባ ወይ ትግሬ ነው ወይም በትግሬ ትእዛዝ ነው፡፡ ገድለውም የሚያወግዙ ትግሬዎች ናቸው፡፡ እኛ እንገደላለን፤ እነርሱ ይገድላሉ፡፡ እኛ ሞተንም አስከሬናችን ማግኘት አንችልም፤ እነርሱ ገድለውም ይረግማሉ፡፡ መገናኛ ብዙሃኑም የትግሬ ነው፡፡ አሁን ባለው ሁኔታ የትግሬ ያልሆነ የለም፡፡ ዳኛውም፣ ቀሚውም፣ ሕግ አውጪውም፣ ሕግ አስከባሪውም፣ ሕግ ተርጓሚውም … ትግሬ ነው፡፡


በዐማራና በኦሮሚያ አስከሬን እንቆጥራለን፤ በትግራይ ፋብሪካ ይመረቃል፡፡ የእኛ እናቶች ሀዘን ተቀምጠዋል፤ የትግሬ እናቶች ዳንኪራ ይደበድባሉ፡፡ እኛ ማቅ ለብሰን ጎዳና ላይ ለማልቀስ ተከለከልን እነርሱ በኢምባሲዎችና በቤተ መንግሥት ይጨፍራሉ፡፡ የእኛ ዘመዶች በርሀብ አንጀታቸው ታጥፏል፤ የእነርሱ ዘመዶች በቁንጣን ተይዘዋል፡፡ የእኛ መንገዶች ላይ የዘመዶቻችን ደም ያፈሳሉ፤ በእነርሱ መንገዶች ላይ ውኃ ውኃ የመሠሉ መኪናዎችን ይዘው ፍስስ ይላሉ፡፡ ብዙ ሊባል ይችላል፤ ልቦና ላለው ግን ይበቃል፡፡ ግፍን ሁሉ የሚሠራ የአንድ ጎሳ አባላት ሆነው የሚገፋው ግን ሌላው ሕዝብ ሲሆን ትግሉ ወዴት ሊሄድ እንደሚችል መገንዘብ አያቅትም፡፡


አንዳንድ ሰዎች ሁሉም ትግራይ አይደለም፤ ግፈኞች ትንሾች ናቸው ይላሉ፡፡ ስለትግሬዎች ትግሬ ያልሆኑ ከተገፊዎች ወገን ይጮኻሉ፡፡ እነርሱ ግን ዝም ብለዋል፡፡ ዘመኑ ይሁን ወይም ሌላ አንዳች አስማት አላውቅም፤ ግን አንድም እንኳ የትግሬ አባት ወይም የሃይማኖት መሪ ‹‹ኧረ ተው ዐማራውን አትግደሉ? እስከ መቼ የወልቃይትን መሬት የዐማራ ገላ ማዳበሪያ አድርገን የሰው ደም አኝከን እንቀጥላለን? እስከ መቼ የዐማራና የኦሮሞ እናቶች ልጄ ልጄ እያሉ ይዘልቃሉ?›› ያለ የለም፡፡ እንዲያውም የዐማራውንና የኦሮሞን መካሪ መካሪ አስተዋይ ሰው በገፍ ይታጨዳል፡፡ ጭፈራ ቤቶች በስካር ያጠራቀሙትን ሽንት በታሠሩ ዘመዶቻችን ላይ ይሸናሉ፡፡ አቤት ግፍ! አቤት ግብዝነት! ወዮ ለእነርሱ! ወዮ በመጨረሻው ሰአት!
በጥፋት ውኃ ዘመን እንደ አሁኑ የእኛ ገዥዎች መሬት ላይ የነበሩ ሰዎች ሁሉ በሀኬትና በእብሪት ተይዘው ነበር፡፡ አንድም እንኳ አስተዋይ ሰው ማግኘት አልቻሉም፡፡ የጥፋት ውኃ እየዘነበባቸው እነርሱ እስክስታን ይመቱ ነበር፡፡ በውኃው ሙሉ በሙሉ እስከሚሰምጡ እንደሚሞቱ እንኳ አላወቁም፡፡ በትውልድ አስተዋይነት ሲጠፋ እንደዚህ ነው፡፡


በእኛ አገር አሁን ያለውን ሁኔታ ከስሜት ወጥቶ ለሚመለከተው ይኼው ነው፡፡ የትግራይ አባቶች ልጆቻቸውን ይመክሩ ዘንድ የሃይማኖት አባቶች ጸልዩ፡፡ ቤተ ክሕነቱን እነርሱ ቢይዙትም በሥልጣን እና በፍቅረ ንዋይ እብደት ያን የሚመለከቱበት መነጸር ተሸፍኗል፡፡ ክርስቲያንም እስላምም የሃይማኖት መሪ ስለ ትግሬዎች ጸልዩ፡፡


ከተራበ ይልቅ ለጠገቡ እዘኑ፡፡ የመበቃቀል ዘመን እንዳይመጣ የትግሬ እናቶች ልጆቻቸውን ይመክሯቸው ዘንድ ምኞቴ ነው፡፡
ስለ ትግሬዎች ጸልዩ! 
Muluken Tesfaw

 

46 Comments on “አባቶች ስለ ትግሬዎች ጸልዩ!”

  1. አምስት ሚልዮን አማራ እንዲሁም በሚልዮን የሚቆጠር ኦሮሞ በትግሬዎች ስንጨፈጨፍ ያልሰጋህ እሁን ጠግቦ የላት ብስና ስለሚያበሰና ምንም ላልተነካ ትግሬ ምን አሳሰበህ? ስራ ፈት!!

  2. @muluken asfaw
    You are realy ortodox like your fathers.but think twice your best zer is in all ethiopia.Ortodox tenkay,debtera zer.Dirty habesha

  3. It is fact and we need this for the record. Someday someone is going to ask “what did we do?” Well this is what you did the bastards!

  4. Totatal rubish… Who are the Star Business owners..Mrs teleksrw Gedamu… Belayneh Kinde who moved from rag Derg Corporal to Multi Billionare… Sims chew Kebede… Ketema Kebede… Bizuayehu East Africa, Sunshine Construction, all the siltes.. Yemeni Nega Denbel… All flower exporters…..radios son Blu…Intercontinental ( mr Gemshuand Abadulla, Sofian,Owen this hotel jointly). Girma Birrus business is also owning many buildings with owner of Adama Textile, Alsam Chelelek .. I will not have enough space if I continue. This does not mean the Amhara and Oromo people are beneficiaries. Unless you are moron all Tigrayand are not beneficiary as well. Again unless you are trash how can you expect Tigrayans to upraise when you write and preach hate!! Under the condition of Interhamowe thinking no one will rise up. First stop your hate. Second start to think like rational and civilized people. Third try to Understand the Minilik Ethiopia is no more existing!!

  5. አዋቂ ነኝ እያልክ እዚህ ዘረኛ መርዝህን የም
    ትረጭ ለፍዳዳ መሀይም ሁላ ምን አማራ ኦሮሞ አማራ ኦሮሞ ትላለህ? ሌላው በደል የደረሠበት ብሄረ ሰብ የኢትዮጵያ ህዝብ አካል አይደለም ? ነው ወይስ ማን እንደኛ ነው። በሌላው ላይ ያላችሁ ትዕቢትና ንቀተ ግልፅ እየሆነ ነው። መሠሪዎች

  6. ኣቶ ሙሉቀን ተስፋው ስራ ፈልገህ ኣጥተህ (ካፌ ውጥ ብርጭቆ ኣጣቢነት) እንኴን ኣጥተህ ነው ይህን ይህን ውሸት የተሞላ ወሬ ስትነዛ.የዋልከው።ለትግሬው ላአማራው ለኦሮሞው ብሎም ለማንም ኢትዮዽያዊ የማሜኢጠቅም መርዛም ውሸትህን ነው ስትነዛ የዋልከው። ውሸት ብዙ ዚዜ ሲደጋገም የራሱ የሆነ ኣሉታዊ ውጤት ኣለው ይላሉ የድሮ ወላጆቻችን። ስለዚህ ለራስህ ስትል የኢትዮዽያ ብሄር ብሄረሰቦች ህዝቦችን ኣንድነት የሚያጠናክርና የሚጠቅም ፅሁፍ ለማቅረብ የሚያግድህ ነገር ስለሌለ ራስህን ብታርም ምክሬን ላካፍልህ እወዳለሁ።

  7. Muluken Tesfaw,
    የሰው ፍጥረት ያለህ ኣስተሳሰብ ኣትመስልም። ያሁኑ ሁኔታም እንደ ሩዋንዳ ልታስመስለው ፈልገህ ነው እንጂ ሌላ መልእክት የለህም። በስም ህወሃት ተጋሩ ካነጣጠርክ፣ በስም ኢህወኣዴግ ማንን ኣነጣጠክ? በስም ደርግ ማንን? በስም ቀ/ኃ ስለሴ ማንን ኣነጣጠርክ?መንግስታት እና ካድሬዎቻቸውም ቢሆን በሕግ ይጠየቃሉ እንጂ፤ ተመልሰን እርስ በርስ መገዳደል ማንን ይጠቅማል?

  8. ትግሬዎች በሽንት ቤት ወረፋም የእኛ ሰው ይቅደም ነው የሚሉት!

  9. መረን የለቀቀ ያልተገራ ብእር የጻፈው ነው። ጸሃፊው የዘቀጠ እና ጎጠኝነት የተጠናወተው ነው። የሚገርመኝ ግን ኣሁን ደርሳችሁ ኦሮሞ ኦሮሞ ማለት መጀመራችሁ ነው። ላለፉት 100 ኣመታት ስትገድሉት እና የሴቶቻቸውን ጡት ስትቆርጡ ኣልነበረም እንዴ? በኢትዮጵያ ከኣማራ በላይ ጎጠኛ እና ዘረኛ ጎሳ የለም። ኣርቲክሉን የጻፈው ጎጠኛ ጥሩ ምስክር ነው። ካሁን በኅላ በኣማራ ከመገዛት በትግሬ እድሜ ልክ መገዛት ይሻላል።

  10. ይህ ዘወትር የምናነሳው ጉዳይ ነው የዘረኛው የወያኔ መንግስት የደህንነት አባላት አደገኛ ቦዘኔና ሌባ እንደሆኑና ከትግራይ ትምህርት አልገባ ያላቸው የስርአቱ አልበኛ አባላት ልጆች ናቸው ይህን ጉዳይ ለማስታወስ በአንዋር መስኪድ ከፈነዳውና ፒያሳ ባንክ አጥር ስር የወያኔ አባላት የጣሉትን የመጨረሻው ፈንጂን እናስታውሳለን ሆኖም ህዝቡ ይህን በጥንቅልቄ እየተገነዘበው ያለ ጉዳይ ነው አይረሳም ሆንም አሁን ዝግጅቱን አጠናቆ የሰላም ባስን ከጥቃት አሽሾ በደሀ ንብረት ላይ ከፍተኛ ኪሳራ አድርሶ የጥፈት ተላላኪ ታርጋ ለመለጠፍ የትምክህተኛ እና ጠባብ ህዝብ የተባሉትን የአማራና የኦሮሞን ህዝቦች ዳግም በእስር ለመቅጣት ተዘጋጅቷል ሁላችንም የህወሀት ጠላቶች ነን ኢትዬጵያውያን አናንቀላፋ ትል ከሆነበን ስርአት ልፕመላቀቅ መንገዳችንን ይዘናልና ወደሃላ አንመልከት መጭው ግዜ ኢትዬጵያን ዳግም ወደ ጥንት ማንነቷ የምንመልሳት ግዜ ላይ ነን በብሄር በጎሳ እንዳናስብ ከተፈለገ ወያኔን ከስሩ መንቀል ነው የነሠበሰ ስርአት ይወድቃል ይህን እንመን ድል ለኢትዬጵያ ህዝብ።

    ሞት ለወያኔ!!!

    የትግሉ ባለቤት የትግራይ ዘረኛ ቡድን ሳይሆን የኢት.ህዝብ ነው።

    የሌባው መለስ ዜናዊ ራሳ ከፊንፊኔ ይነሳል።

    ———————————***——————————

  11. To tell you the truth which really bitter you do not want to swallow but you must swallow, even if you say no Ethiopian people will force you to swallow.
    The era wayane is declining from time to time like ice in a middle of Sahara desert.
    Your people who have been allying with wayane for its totalitarian and injustice rule over Ethiopian and killed millions especially Oromo and 2.5 Amhara who have been slaughtered by Tigrayan people is well known and documented as you will pay the ultimate price
    You can not leave with Ethiopia while slaughtering their children and their elders and their innocent aresultpeaceful people while at the same time robe their entire naturall resources and their land.
    Ethiopians are saying enogh is enough no more blood sucking by Wayane / TPLF
    ግድ የላም የማታውቀውን የጤፍ እንጅራ በልተህ ልብህ አበጠ በቅርብ ቀን ወደ ጭንጫው ትግራይ ቁልቋል ለቀማህ ትመለሳልህ ።በኢትዮጵያዊያን የፍፀማችሁትን ብድራችሁን ለመመለስ ታጥቆ ተነስቷል
    ዕድሜ ይስጥህ ይህንን በዓይንህ ታያለህ

  12. It’s good to pray for everybody’s peace. But let me ask you there were many people died before the rise of the Oromo and Amhara movement in Gambela, Ogaden,and many part of Ethiopia dedicated to freedom do you think that is right to explain in this way? The reason why I raised this question is you only mentioned only the struggle of two ethinc only. Have you said anything when 400 Gambela people killed. There is no different between the blood of this people. Please and please when you writes next article try to correct it. Thanks

  13. I wish to take you to Kera… Request the Vet doctors and open ur brain … Then through you to the trash so that the Eagles scavenge you

  14. I wish to take you to Kera… Request the Vet doctors and open ur brain … Then through you to the trash so that the Eagles scavenge you . This is to T. Araya

  15. Tilahun,
    You must be from Tigrie. Don’t act that you are from Oromia. The Amharas or the Oromos did not demand to be the leader of the country. What they are saying is, no more Tigrie apartheid system in Ethiopia. One man one vote democratic system should apply in the country. Then I don’t care who is the president is.

  16. Mr Gashaw,
    The Minilik Ethiopia is much better than the today’s Weyane Ethiopia. 98 % the political including the military, the security, foreign department, communication department are controlled by Weyane Tigre. The economy also controlled by the same war mangers Tigrie mafia group. At least Minilik was better than Yohanes and Yohanes was better than his predecessors. Weyane is worse than Derge as well as HHI government. The other interesting observation is that Tigrians are the only one who defend Weyane with different names. That is sad.

  17. I don’t get him to what side he is. Once upon a time he wrote a divisive type of article between Amhara and Oromo, and now he is worried for woyane members. Let’s know him.

  18. Why are you guys wasting your times?Right now it is not the time to talk about who did this and that. The damage has done by woyane the 85% of Tigray people are woyane’s supporters.What do you expect with this kind of groups? All discussions should be toward solutions new ideas like how EThiopian people should fight to remove woyane to send back where it came from and teach woyane the lesson so it never come back again. Woyane fuoght for 42 years to get to this point and Ethiopian people gave them chances to make it happened everything what is going on right now are it of because the weakness of Amhara & Oromo people!!! How do you fight this EVIL EMPIRE woyane and send it to it’s grave with minimizing human livies and less distractions to the Country?

  19. This is fact.

    Everyone knows… Hulum Ken yitebikal even OPDO and ANRS…

    If they are human beings, they should think about tomorrow. Worry about others.

  20. What made you so upset, because you are one of the tegreans. Of course you all the tegreans will pay the price for slaughtering millions of Ethiopians for the past 25 years or more

  21. i agree with mulken tesfaw i am living the last 30 years overseas 100/100 tegrea speakers suppoter of tplf if i asked them why you sold our land to sudan all tegrea answer to me are you derg or are you amara then you amhra if you a man why are you alergec for gun you amara shentam or they call me cowerd go on field and we will show you who tgrea is that is the only answeri got’the tegra pepole are anti amara anti ethiopia i dont want to live in the same country with them they came with italy they came wihth arab now they become mercenery for antiethiopian countries and they proud ofit

  22. plese that bastared gay man dead body f mellese grave take it out from our mother land and give to his maser to arab leage

  23. ጥያቄው ስለትግራይ ማህበረሰብ ዝምታ ነው!!

    ኦሮሞው፣ አማራው፣ መላው ኢትዮጵያውያን ከትግሬ በስተቀር ሲጨፈጨፍ ምነው የትግራይ ማህበረሰብ ዝምታ ዋጠው ነው ጥያቄው ???????

    ጥያቄው ሐቅ ነው !!

    መልሱን የትግራይ ማህበረሰብ በሚገባ መልሶበታል!!

    ዝምታም እኮ ለሚጠየቀው ጥያቄ እጅግ መሉ መልስ ነው !!

    እኛ ኢትዮጵያውያን የትግራይን ማህበረሰብ ለምን እንደሌላው ኢትዮጵያውያን ለሚገደሉት የኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን አብራችሁ አልጮሀችሁም በሚል ጥያቄ ራሳችንን ደጋግመን ማስጨነቅ የለብንም !!

    አንድ ማህበረሰብ እንደማህበረሰብ በሰው ልጆች ላይ የሚደርሰው ሰቆቃና ግድያ ካልኮረኮረው፣ ሰቆቃና ግድያ እየተፈፀመበት ያለው የማህበረሰብ ክፍል አይደለም ተመልሶ የሚጠይቀው !!

    ራሱ የትግራይ ማህበረሰብ ከለማንም ጠያቂነት ተንቀሳቅሶ ነፃ አውጪው የሆነውን የሚከረፋ ፓርቲውን አሽቀንጥሮ መጣል ያለበት ራሱ ነው !!

    የትግራይ ማህበረሰብ ምናልባትም ለትንሽቱ እና ለድንጋያማዋ ለትግራይ ሀገሩ እና ወልዶ፣ አሳድጎ፣ አፈርጥሞ ከዚህ ላደረሰው ክርፋታም ፓርቲው ከደም ካጥንቱ ጋር የተዋሀደው ትስስሩ እጅግ በልጦበት ስለሚሆን እጣ ፋንታውን ምን እንደሚመስል አብረን ወደፊት እናየዋለን !!

    ከመላው ኢትዮጵያ ወደትግራይ እየተጋዘ ያለው የሃገራችን ንብረት በጠቅላላው ተጓጉዞ እሰከሚያልቅ ሊሆን ይችላል ዝምታው !!

    የመላው የኢትዮጵያ ንብረት የትግራይ ክፍለ ሐገርን አለምልሞ፣ የትግራይን ማህበረሰብ አበልፅጎ ለጥቂት ጊዜያት እንኳን አይቆይም!!

    እያንዳንዷ ጥቃቅን ንብረት እጥፍ ድርብ ሁና ወደነበረችበት ወደ ኢትዮጵያ ምድር ትመለሳለች !!

    አውቆ የተኛን ሲሰማ ቅበረው !!
    ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ !!
    ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ !!
    የወደድሽው ቂጣ ሰተት ብሎ ወጣ !!
    ግመል ሠርቆ አጎንብሶ መሄድ !!
    አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል !!
    ወዘተ !!

    የሚባሉት አባብሎች ለትግራይ ማህበረሰብ ይሠራሉ !!

    የድል አጥቢያ ላይ በድንገት ተከሥተው፣ እኛን እየገደሉን የሚጨፍሩበትን እና የሚደልቁት የነበረውን ከበሮአቸውን አስቀምጠው 360 ዲግሪ ወደኋላ ተሽከርክረው በመጨረሻዋ ምእራፍ ላይ ሊቀላቀሉን ቢንቀሳቀሱ ግን ሌላ አይነት መረር ያለ ቁጣችንን የሚያዩበት ወቅት ሊሆን ይችላል !!

    ውድ እናት ሃገራችን ኢትዮጵያ በተባበሩት ጀግኖች ልጆቿ እና በግፍ በሚሰቃየው ህዝቧ የመረረ ትግል ብቻ የሚያስተማምን ድልን ትጎናፀፋለች !!

  24. ለትግራይ ማህበረሰብ ወልዶ ያሳደገው እና አፈርጥሞ ከዚህ ያደረሰው ክርፋታም ነፃ አውጪ ፓርቲው በአንድ እግሩ ቆሞ እየፀለየለት ስለሆነ ሌላ ተጨማሪ ፀሎት አያስፈልገውም !!

    የራሱ ነፃ አውጪው ፓሪቲው ፀልዮ፣ ፀልዮ ከዚህ አድርሶታል !!

    እነሱ ፀሎታቸው መግደል፣ መዋሸት፣ መዝረፍ፣ መሥረቅ፣ በዘር መከፋፈል፣ ወዘተ ብቻ ነው !!

    በሙሉ አድርገውታል፣ አሁን ደግሞ የእንቅጥቅጥ በሽታ ይዟቸዋል እስኪ ይታያሉ ደግሞ !!

  25. ማንም ስለራሱ ብሔር ብቻ በማሰብ የሚታገል ሰው፣ እድል ቢቀናው እንኳን በኋላ የሌላውን ህመም ማየቱን እጠራጠራለሁ። ሁል ጊዜ አማራና ኦሮሞ የሚባለው ለምንድን ነው? ጋምቤላው ላይ የደረሰ ነገር የለም፣ ሶማሊው ላይስ፣ አፋሩ ላይስ፣ ነው ወይስ እነሱም እንደ ትግራይ ዳንኪራ እየደለቁ ነው? እናንተ የምትጽፉ ሰወች ይህንን ቸልተኛና የንቀት አቋማችሁን ብትቀይሩት መልካም ነው። ለምሳሌ ባለፈው አመት በጋንቤላ እና በደቡብ ክልል አካባቢ ከፍተኛ የሆነ አመፅ ነበረ ብዙ ዜጎችም አልፈዋል። ለምንድን ነው የነሱ ጉዳት የማያማችሁ? ዘረኛን እያወገዝህ አንተም ዘረኛ ከሆንህ አላማህ ዘረኝነትን ማስወገድ ሳይሆን ተራው ይድረሰኝ አይነት ፈሊጥ ይሆናል። በርግጥ ለኢትዮጵያ እናስባለን የምትሉሰወች ድጋፋችሁም ይሁን ተቃውሟችህ ኢትዮጵያ ላይ ይረፍ!!!
    ኢትዮጵያ ታላቅ ሀገር ናት!

  26. In the “Derg” era i don’t remember the time when ethiopians often denounced the Regime. And to be honst we had a very good reaseon for that. Just put yourself in the place of Tigrians please. you hear day and night that everyone is against you. This Nation has heard repeatedly that Amhara is a “danger” to ite very own existence, and now Oromo is also becoming “danger”. And trust me TPLF would say anything to Keep everyone that way for a cheap game. So please be patient. Just be humble. This is what Ethiopia per definition means. ETHIOPIA IS A COUNTRY WHERE PAITENT HUMBELE AND PEOPLES SPEAKING THE TRUTH LIVE TOGETHET.

  27. Who is this bafu yemiyara balege subhuman, another shabia ? =========> ” habesha lemagne says: August 18, 2016 at 12:26 pm

    @muluken asfaw
    You are realy ortodox like your fathers.but think twice your best zer is in all ethiopia.Ortodox tenkay,debtera zer.Dirty habesha “

  28. @ Ethiopia First,

    you wrote ” This Nation “, i think you meant this tribe, the tigre tribe. Drop your primitive tribalist language.

  29. የህወሀት ባለስልጣናት የሚገኙባቸውን የተሽከርካሪ መለያ ታርጋዎችን ይፋ እየተደረገ ነው ተከታተሉ ህዝብን ከዘረኛ ወያኔ እንዴት ለይተን እንደምናጠፋ ይህ አንዱ አማራጭ ዘዴ ነው በየእለቱ ተከታተሉኝ

    ኮድ 2-A20051 V8 cobra

    ኮድ 3-23256 V8 cobra

    ይህን ለተባበራችሁን የደህንነት አባሎች ከወዲሁ እናመሰግናለን

    ሞት ለወያኔ

  30. Well we all know TPLF and tigre are not the same.

    But the tigre contribution to brung down TPLF is still small.
    The tigres should think about that first.

    ” ጥያቄው ስለትግራይ ማህበረሰብ ዝምታ ነው!!

    ኦሮሞው፣ አማራው፣ መላው ኢትዮጵያውያን ከትግሬ በስተቀር ሲጨፈጨፍ ምነው የትግራይ ማህበረሰብ ዝምታ ዋጠው ነው ጥያቄው ??????? “

  31. The tigre contribution against TPLF is especially needed here. The tigres in dehninet and military should contribute to bring down TPLF.

    The tigres can only have a future in Ethiopia if they substantially contribute to the fall of TPLF.

    ” የስናይፐር አይን says: August 19, 2016 at 9:07 am

    የህወሀት ባለስልጣናት የሚገኙባቸውን የተሽከርካሪ መለያ ታርጋዎችን ይፋ እየተደረገ ነው ተከታተሉ ህዝብን ከዘረኛ ወያኔ እንዴት ለይተን እንደምናጠፋ ይህ አንዱ አማራጭ ዘዴ ነው በየእለቱ ተከታተሉኝ

    ኮድ 2-A20051 V8 cobra

    ኮድ 3-23256 V8 cobra

    ይህን ለተባበራችሁን የደህንነት አባሎች ከወዲሁ እናመሰግናለን
    ሞት ለወያኔ “

  32. You are either,

    1. a shabia who wants Ethiopians to hate tigrians or

    2. a TPLF official who needs the tigre cover like fish the sea.

    ” Amen says: August 19, 2016 at 9:06 am

    not 85% IT IS 99.9% TIGRES are woyanes because atleast there is one tegadlay in a family “

  33. ትግራይ እና የትግራይ ህዝብ ማታከብርና ማትወድ ኢትዮጲያ ብትንትኑዋ ትውጣ ።
    እናያለን ትግራይን ጠልቶ በሰላም የሚኖር ኢትዮጵያ።

  34. ትግራይ እና የትግራይ ህዝብ ማታከብርና ማትወድ ኢትዮጲያ ብትንትኑዋ ትውጣ ።
    እናያለን ትግራይን ጠልቶ በሰላም የሚኖር ኢትዮጵያ።
    የትግራይ መሬት ድንጋይ ነው ያልከው ውስጡ ምንእንደያዘ እንኳን አታቅም ??።
    ፈጣሪ ስፈጥረው ባዶ አድርጎ እየፈጠረው ብዙ ተአምር አለው።

  35. Rich Tigrians are sendind a lot of money and their children to Europe & America.

    We Poor Tigrians worried.
    Our government should prevent them.

  36. ኦሮሞው፣ አማራው፣ መላው ኢትዮጵያውያን ከትግሬ በስተቀር ሲጨፈጨፍ ምነው የትግራይ ማህበረሰብ ዝምታ ዋጠው ነው ጥያቄው ??????? “

  37. supporters of TPLF open your eyes NOT your big and hyena mouth. Because It is quarter to eleven. TPLF is harvesting what he saw.
    Death to TPLF! !

  38. መረጃው ይቀጥላል ልብ ያለው ልብ ይበል በወያኔ ረጅም ምላስ መላሱ አብቅቷል ምላሳቸውን መቁረጥ እንጀምራለን።

  39. Yes, we know and everybody knows that there is nothing inside Stonish land except most of its people remained selfish and empty brain !!

    Everybody HATES Selfish, Narrow, Immoral, Irresponsible, etc… People. !!

    I think that is TPLF and his HOME/Tigray People !!

    I have so much Respect to Mr. Gebremedin Araya and Mr. Abrha Desta !! They tried to tell the truth to Tigray People !!

    But still No Tigray People accept them !!

    Most of Tigray people still supporting their SMELLY Dirty Mosolonian Chickens !!

    This is the FACT !!

    Whether you accept or not nobody cares about the dirty chickens move !!

    God bless Ethiopia and United Ethiopians !!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*