የአዲስ አበባውን ሰልፍ ተከትሎ የተቃዋሚ ፓርቲ ኣባላት አፈና ተጀመረ።
ወያኔ ምን ያህል ቦቅቧቃ እንደሆነ በኣዲስ ኣበባ የሰልፍ ጥሪ ላይ ኣየነው እንደ ኦሮሚያና ኣማራ ክልሎች ሰልፉ ኣደራጅ ቢኖረው ደሞ ትልቅ ስራ ይሰራ ነበር። ይህv ሰልፍ ጠሪ ብቻ ነው ያለው ድክመቶች በቀጣይነት ይታረማሉ።
የሰልፉ ኣስተባባሪዎች የተቀናጀ የመረጃ ስራ ኣለመስራታቸው ሰልፍ ጠሪ እንጂ ኣስተባባሪ እንዳሌለው ያሳያል፤ ይህ እንደተጠበቀ ሆኖ ኣዲስ ኣበባ ፖሊሶች ሰልፍ ያደረጉ እስኪመስል ድረስ በፌዴራል ፖሊሶች ከመንደር እስከ መንገድ ተጥለቅልቋል፤
ከአርብ እለት ጀምሮ በኣፈሳ በማስፈራርያ በመግለጫ ዛቻ ወያኔ ምን ያህል ፈሪ እንደሆነች በተርበተበተ ስልጣን ላይ ኣዘምማ እያዘገመች እንደሆነ በተግባር ኣይተነዋል፤ በቀጣይነት በዚህ ጥሪ ሰበብ በኣዲስ ኣበባ ያሉ የፖለቲካ ፓርቲ ኣባላትን ማፈን እና ማሰር ይቀጥላል፤ በኣዲስ ኣበባ ሰዎች ላይ ፈጥኖ መፍረድ የፖለቲካ ትግልን ኣለማወቅ ነው፤ ትግሉ ይቀጥላል። ድል የሰፊው ሕዝብ ነው። #MinilikSalsawi

ስንታየሁ ቸኮል የተባለ ጀግና ወጣት ታስሮ ከታሰረ ከወራት በሁላ ሲታገል ቆይቶ በድጋሚ ታስሯል። ከመታሰሩ በፊት በፌስቡኩ ፅፎት የነበረው እጅግ የሚገርም ነው እነሆ
“ለነፃነት መታሰር ክብራችን እንጂ ውርደት አይደለም፡፡ ይህ የመጨረሻ ቃሌ ሊሆን ይችላል፡፡ የፈራ ይመለስ እንዳለው ትንታግ ማለት ነው፡፡ የአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ ተከተሎ እረፍት የነሳው ስርዓት በከተማው ውጥረቱ አደገኛ አድርጎታል፡፡ በዚህም ከቄራ አካባቢ አቶ ተፈራ ተስፋዬ በደህንነት ታፍኖ ሄዷል፡፡ አቶ ተፈራ ተስፋዬ በ97 ቃሊቲ እስር ቤት ታስሮ የወጣ ሲሆን የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የቅርብ ወዳጅና ጠያቂ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በተመሳሳይ አሁን በዚህ ሰዓት ሶስት የደህንነት አባሎች በእኔ መኖሪያ ቤት እንደመጡ ለማወቅ ተችሏል፡፡ በስፍራው ሲያጡኝ እስካሁንም በአካባቢው ቆመው ይገኛሉ፡፡ ቅጥረኛ ካድሬ ጨምሮ መውጫ መግቢያ ላይ አድፍጦ አንደሚገኝ ከቅርብ ሰዎች መረጃ ደርሶኛል፡፡ የህወሓት መንግስት በመጣበት ሕዝባዊ እምቢተኝነት መቀበሪያው ደርሶ በምጥ ላይ የሚገኝ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ይሄን ወቅታዊ ሁኔታዎችን ለማቀዝቀዝ የለውጥ ሃይሉን በመግደልና በማሰር ለማብረድ እየተሯሯጠ መሆኑ ያሳያል፡፡ አንድ ነገር ሊረዱ ይገባል፡፡ ማንም ሰው ሀገር ተቀምቶ በቀኝ ገዢ ብትር አንገት ደፍቶ መኖር አይቻልም፡፡ ዛሬ ጥቂቶች ብቻ የሚቦርቁበት ሀገር አብቅቶለታል፡፡ ዛሬ በፍርሃፍ ድሪቶ ተከናንቦ ራሱን ለባርነት አሳልፎ ጊዜውን የሚፈጅ ወጣት እንግዲህ የለም፡፡ ዛሬ ከልጅ እስከ አዋቂው ሁሉም ለክብሩ ተነስቷል፡፡ ዛሬ የነጻነት ትግሉ ሞት የማይፈራ እስር የማያንበረክከው ጀግና ትውልድ ተፈጥሯል፡፡ ይሄን እያየን ከፊታችን የሚታየው ድል እያጣጣምን ባለንበት ሰዓት የቱንም አይነት ሃይል ቢበዛ ምንም ጫና ቢደረግ ወደኀላ በማይቀለበስበት ደረጃ የነጻነት ትግሉ አድጓል፡፡
የአዲስ ልጅ አደባባዩን ተጠቀምበት
ድል ለጭቁን ሕዝብ!! ” ስንታየሁ ቸኮል
Yahunu zemin lej chat qam bitlew andgna neaw
fiezgna inji yetigl wenie inde EPRP gize yelwum.
ADDIS ABABA YE DURYE MEFINCHA ATHONM
AGRACHIN INDE SYRIA INDTHON YEMIFLGU
DEM MAYET DES YEMILACHW JIHADDISTOCH
NACHEW . OMN , BBN , FIRST HIJIRRA ,
ZEHABESHA NACHEW .
ከንቱዎች እንዴት ናችሁ ? ኢህአዴግ የምታውቁት እኮ ነው ፣ለአፍሪካ የሚበቃ !! …,,ወንድምአለምን( ኢህዴግ) ይቅርታ ጠይቁ ።
jilajil(lazy).this is the way to protect the country from tearerist(like you).
አንተ በስብስ ወያኔ የንጹህ ሰው ደም የምታፈሱ እኮ እናንተ ናችሁ። ደም የሚሸታችሁ እናንተ ኩታራ የለማኝ ልጆች ናችሁ ቆሻሻ ወያኔ
ትላንት ወያኔ ፈስ በፈስ ሆና ነው ያደረችው። ትግሉ እስከ ወያኔ መቃብር ይቀጥላል! አ ልቆ መም!
dem mafisesina yemebit ti-yakie leyitachihu eweku!!!!!
kibir le Addis Abeba lijoch yehun
deg aregachu rasachun tebikuna
lela adis silt jemiru
tiglu be self Bicha aydelem ?
YE WEYANEN fabreka akatlut,, ye weyanen Nibret zrefu
segedlih Gidel !!!
@senu you are really ortodox tonkay zer.
አንተን ብሎ ገነሞ ጉቱ ቅዘናም ትግሬ የጭንቅላታችሁ ጠባብነተና ዘረኝነት የተነሣ እራሣችሁን ትኮፍሣላችሁ ይህቺ ሐገር እንደ ሶርያ እንዳትሆን ራሣችሁን ለምን አምላክ ታደርጋላችሁ እሰከዛሬ እናንተ ናችሁ እንዴ ይህችን ሐገር እዚህ ያደረሣችሁት እናያለና በእናንተ ሐይል ከሆነ ግልብጥብጧ ይውጣ ኢትዮጵያ እጆቿን ወደእግዚአብሔር ትዘረጋለች እናንተ ኖራችሁም አልኖራችሁ ኢትዮጵያ የተሰፋ ምድር ናት አትደድቡብን ገንጣይ አሰገንጣይ ጠባብ ብሔርተኛ ዘረኛ ናችሁ
To the likes of Gennemo Guttu and other TPLF/Woyane terrorists and slaves. Your comments clearly show that you are illiterate and denkorro. Do you think that Ethiopians from north to south and from east to west will listen to your lies, cowardice, and back ward ideas? Ethiopians are fighting to free not only themselves but people like you who are imprisoned by Woyane/TPLF indoctrinations. Ethiopians will dismantle and destroy TPLF/Woyane/EPRDF thugs and their fake government and constitution and your masters will disappear from this world as cloud. Ethiopians not only will never accept the terrorism, murders, kidnappings, racial discrimination, treasons, and extra judicial killings of innocent Ethiopians. Period. Long Live Ethiopia and Death to TPLF/Woyane/EPRDF criminals.
[email protected]