የትግሬ ነጻ አውጭ ቡድን ንጹሀን ኢትዮጵያውያንን በአልሸባብ አመካኝቶ በቦንብ ሊያጋይ እንደሆነ የፌድራል ፖሊስ አባል ተናግሯል።

አደገኛው የትግሬ ነጻ አውጭ ቡድን ንጹሀን ኢትዮጵያውያንን በአልሸባብ አመካኝቶ በቦንብ ሊያጋይ እንደሆነ የፌድራል ፖሊስ አባል ተናግሯል። እንደሚታወቀው በዚህ ሰዓት የኦሎምፒክ ጨዋታ እየተካሄደ ነው። ጨዋታውን በዲኤስ እና ጂ ቲቪ ቻናል ለማየት የሚሰበሰቡ ወጣቶች ወያኔ በአልሸባብ አመካኝቶ ለሚያፈነዳው ቦንብ ሰለባዎች ሊሆኑ ይችላሉ።

ከዚህ በተጨማሪ ህዝባዊ መጓጓዣዎች፣ ስቴዲዮሞች፣ ህዝባዊ ስብሰባዎች፣ ሲኒማና ቲያትር ቤቶች፣ገበያ ቦታዎች፣ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት እንዲሁም ባጠቃላይ ሰው በብዛት በሚሰበሰብባቸው አካባቢዎች ወያኔ ቦንብ ማፈንዳቱ አይቀርም። ነጻ ሊያወጣው ጫካ የገባለትን የትግራይ ህዝብ በሀውዜንና በአይደር ለፖለቲካ ፍጆታ ሲል ያስጨፈጨፈ ግፈኛ ቡድን፤ «በቃኝ!» ባሉት ሌሎች ድሆች ላይ ርህራሔ ያሳይል ተብሎ አይታሰብምና ሁሉም ሰው ህዝብ በብዛት በሚሰበሰብባቸው አካባቢ የራሱን ጥይቃቄ ያደርግ ዘንድ ግድ ይላል።

ይህ ጨካኝ ቡድን ችግር ባጋጠመው ጊዜ ሁሉ ለምሳሌ በ1996 ዓ.ም. አዲስ አበባ ውስጥ ሆቴሎችን፣ ዩኒቨርሲቲዎችን፣ የህዝብ ማመላሻዎችንና የንግድ ተቋማትን ራሱ በቦንብ እያጋየ ኤርትራንና ሌሎችን ተጠያቂ ያደርግ እንደነበር ዊክሊክስ መዘገቡን አንርሳ።

11 Comments on “የትግሬ ነጻ አውጭ ቡድን ንጹሀን ኢትዮጵያውያንን በአልሸባብ አመካኝቶ በቦንብ ሊያጋይ እንደሆነ የፌድራል ፖሊስ አባል ተናግሯል።”

  1. Koshasha nachew yeregutal.
    Non- Tigre don’t cooperate for bombing the people.

    Nobody likes TPLF.
    Always lairs, 100% election win.

  2. እኔስ ፈራሁ ዛሬ ÷ እኔስ ፈራሁ ዛሬ
    ያገሩን ጥያቄ ÷ የመልሱን ጥጣሬ።

  3. እባካችሁ በቤተ ክርስትያና በመስጊድም ጠንቀቅ በሉ እንዲሁም በብዛት ሰብሰብ ባላችሁበት ቦታ ሁሉ

  4. Tsehafiw wishetam mehonun minteretirew lela zena demo ezihu site lay “አልሸባብ በምሥራቅ አፍሪካ አገሮች የሽብር ጥቃት ሊፈጽም
    እንደሚችል ኢጋድ አሳሰበ :: ‹‹Al-shabab as a
    Transnational Security Threat››. yilal. tsehafiw besu bet shewidonal. IGAD ale yalewn sigat endeagatami enquan and neger agerachin lay bikeset be alshebab tikat yalkuachu derese lemalet new.

  5. እነዚህ ጡት ነካሾች የተሰባሰቡት ኢትዮጵያን አደክመው፣አዋርደው፣ሃገሪቱን ድንበር አልባ አድረገው፣ ለማጥፋት የተሰጣቸው የቤት ስራ አድርገው ጡት የጣሉት ኢትዮጵያን በመጥላት ላይ የተመሰረቱ ናቸው!
    በአሁኑ ጊዜ በሃገሪቱ ውስጥ ከፍተኛውን የሥለላ እና የግድያ ስራ የሚሰሩት እነዚህ የመንደር ስብስቦች የበላነታቸውን አረጋግጠው ሌላውን ባሪያና ሰውን እንደሸቀጥ ለመሽጥ ሃብት ለማካበት ዋና አላማቸው ስለሆነ ነው፡፡
    ሳሚ

  6. Trust me weyane is preparing to blow the bombs and as usual they will blame Al-shebab or Eritrea. So let’s be aware of their old tactics. Weyane is an evil organization.

  7. እነሱ ላይ ቦምብ የሚያፈነዳ ስለጠፋ ነዋ ታዲያ ምን ያድርጉ?

  8. Once a terrorist always a terrorist. Ablot of people including me have said that TPLF/Woyane was and is terrorists and robbers. From its very inception it was a terrorist group that has been terrorizing Ethiopians, It is unable to leave its criminal mind and soul even after twenty five years. Ethiopians say and they will destroy and dismantle this Mafiasto criminal group and its members and supporters. Death and distraction to TPLF/Woyane/EPRDF hordes. Long live to Ethiopia and Ethiopians.

  9. Ahun ma merejawoch abedachewal yehie new merejach alamach silean meyaz eneji lela alama endelelach awekenal yelejoch mereja betzegut yeshalal

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*