አባቶች ስለ ትግሬዎች ጸልዩ!
አባቶች ስለ ትግሬዎች ጸልዩ! Muluken Tesfaw [ካልተሳሳትኩ] ባለፈው ጥር አካባቢ ይመስለኛል ብሔራዊ ካፌ ከዶክተር ያእቆብ ኃይለ ማርያም ጋር ስለ አገራችን መጻኢ እጣ ፈንታ ስናወራ አሁን ያለውን የሕወሓት ዘረኝነት ሳስብ እንቅልፍ አይወስደኝም አሉኝ፡፡ ዶክተር ያቆብ በሩዋንዳ የነበረውን የዘር ጭፍጨፋ በቅርበት የተከታተሉ …
አባቶች ስለ ትግሬዎች ጸልዩ! Muluken Tesfaw [ካልተሳሳትኩ] ባለፈው ጥር አካባቢ ይመስለኛል ብሔራዊ ካፌ ከዶክተር ያእቆብ ኃይለ ማርያም ጋር ስለ አገራችን መጻኢ እጣ ፈንታ ስናወራ አሁን ያለውን የሕወሓት ዘረኝነት ሳስብ እንቅልፍ አይወስደኝም አሉኝ፡፡ ዶክተር ያቆብ በሩዋንዳ የነበረውን የዘር ጭፍጨፋ በቅርበት የተከታተሉ …
የአዲስ አበባ ጥቁር አንበሳ የህክምና ትምህርት ተማሪ ዶክተሮች በኦሮሞና በአማራ ወንድሞቻችን ላይ የወያኔ መንግስት እያደረገ ያለውና የሚካሄደው ኢ.ሰብአዊ ጭፉጨፉ አግባብ አይደለም በማለት ስርአቱን አውግዘዋል ተቃውማቸውን አሰምተዋል።
ኢትዮጵያ ውስጥ የተጀመረውን የነፃነት ትግል አጋርነት ለማሳየት ደቡብ አፍሪካ የተደረገ ደማቅ ሰልፍ Minilik Salsawi
[የክቡር ሚኒስትሩ ሾፌር ፌስቡክ እያያ ይስቃል] አንተ ሰውዬ አበድክ እንዴ? ምነው ክቡር ሚኒስትር? ብቻህን ምን ያስገለፍጥሃል? ፌስቡክ እያየሁ ነው፡፡ እንዴ መቼ ተለቀቀ? ደግሞ ማንን አስራችሁ ነበር? ፌስቡክን ማን ለቀቀው? ለነገሩ ፌስቡክ ራሱ ታስሮ ነበር ለካ፡፡ እኮ ማን ለቀቀው? ትንሽ …
ይኼ ሰውዬ ኦሊምፒክ የላክነው ለአገር ገጽታ ግንባታ ነው፡፡ቦርጩ የአገሪቷን ልማት ቁልጭ አድርጎ ያሳያል፡፡ ክቡር ሚኒስትሩ Read more »
ድብቅ የህወሀት ባለሀብቶች (ኤርሚያስ ቶኩማ) ብዙዎቻችን ስለህወሀት አመራሮች ስናወራ የኢትዮጵያን ህዝብ ገንዘብ የሚዘርፉት የበላይ አመራሮቹ ብቻ ይመስሉናል ሆኖም ተራ የህወሀት አባላት እንኳን በዚህ ብልሹ ፖለቲካዊ ድርጅት የተነሳ መልቲ ሚሊየነር ሆነዋል ከእነዚህም ውስጥ አንዱ በኢቲቪ ዜና ሲያነብ የምናውቀው መሰለ ገ/ሕይወት አንዱ …
[የክቡር ሚኒስትሩ ሾፌር ከቤታቸው ሊወስዳቸው ሲመጣ ግቢው ውስጥ ድንኳን ተጥሎ ይመለከታል] ሰላም አይደለም እንዴ ክቡር ሚኒስትር? በጣም ሰላም ነው፡፡ የምን ለቅሶ ነው? ምንድን ነው የምታወራው? ማን ሞቶ ነው ድንኳን የተጣለው? ምን ዓይነት ሟርተኛ ነህ? የምን ሐዘን ነው ብዬ ነዋ? ኧረ …
የወያኔ ሚኒስትሮች ሲለኩ -> ስማ በውስኪ ተራጨን፡፡ ፌሽታ ነው እንጂ ሐዘን የለም፡፡ Read more »
አደገኛው የትግሬ ነጻ አውጭ ቡድን ንጹሀን ኢትዮጵያውያንን በአልሸባብ አመካኝቶ በቦንብ ሊያጋይ እንደሆነ የፌድራል ፖሊስ አባል ተናግሯል። እንደሚታወቀው በዚህ ሰዓት የኦሎምፒክ ጨዋታ እየተካሄደ ነው። ጨዋታውን በዲኤስ እና ጂ ቲቪ ቻናል ለማየት የሚሰበሰቡ ወጣቶች ወያኔ በአልሸባብ አመካኝቶ ለሚያፈነዳው ቦንብ ሰለባዎች ሊሆኑ ይችላሉ። …
የትግሬ ነጻ አውጭ ቡድን ንጹሀን ኢትዮጵያውያንን በአልሸባብ አመካኝቶ በቦንብ ሊያጋይ እንደሆነ የፌድራል ፖሊስ አባል ተናግሯል። Read more »
የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን አመራሮች እነማን ናቸው? 1. የኢትዮጵያ አኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት – ብርሃነ ኪዳነ ማሪያም 2. የኢትዮጵያ ቴኩዋንዶ ማህበር ፕሬዝዳንት – ኪሮስ ገብረ መስቀል 3. የኢትዮጵያ ውሃ ዋና ማህበር ፕሬዝዳንት – ኪሮስ ሐብቴ 4. የኢትዮጵያ ቮሊቦል ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት – ተስፋይ …
ዘንድሮ የተዋረድነው ያላንዳች አይደለም። የኢትዮጵያ ሳይሆን የአንድ መንደር ሰዎች የትግራይ ስፖርት ፌዴሬሽን ይመስላል! Read more »
ሐምሌ 30 እና ነሐሴ 1 ቀን 2008 ዓ.ም. በሁለቱ ትልልቅ የአገሪቱ ክልሎች የተከሰቱት የተቃውሞ ሠልፎች አካባቢያዊና የጋራ መነሻ ምክንያቶች እንዳሏቸው አስተያየት ሰጪዎች ይገልጻሉ፡፡ ለእነዚህ ችግሮች የአጭር ጊዜና ዘላቂ የሆኑ መፍትሔዎች የማይገኙ ከሆነ ተቃውሞው ሊቀጥልና የአገሪቱን ህልውናም ጥያቄ ውስጥ ሊከት የሚችል …
የአገሪቱን ህልውና ጥያቄ ውስጥ ሊከት የሚችል – የተቃውሞ ሠልፎቹ ፈርጀ ብዙ ሥጋቶች Read more »
Reporter Amharic : ባለፈው ሳምንት በተለያዩ ከተሞችና በአዲስ አበባ የተካሄዱ ሠልፎችና ግጭቶች ባስከተሉት ጫና ምክንያት ወደ አዲስ አበባ ይገቡ የነበሩ የምግብ ሸቀጦች አቅርቦት እንደ ልብ እንዳይኖር ካለማስቻላቸው በተጨማሪ፣ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ መከሰቱ ተሰማ፡፡ የሪፖርተር ምንጮች እንዳብራሩት ወደ ከተማው የገበያ ሥፍራዎች …
በተለያዩ ከተሞችና በአዲስ አበባ የተካሄዱ ሠልፎች ባስከተሉት ጫና ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ መከሰቱ ተሰማ፡፡ Read more »
በአልሸባብ ሽፋን በኣማራው ላይ ሊሰነዘር የታቀደ ሽብር ??? የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በየነ መንግሥታት ድርጅት (ኢጋድ)፣ አልሸባብ የቀጣናው የፀጥታ ሥጋት መሆኑ እንደጨመረና የሽብር ጥቃት ሊፈጽም እንደሚችል አሳሰበ፡፡ የኢጋድ የፀጥታ ዘርፍ ይፋ ባደበአልሸባብ ሽፋን በኣማራው ላይ ሊሰነዘር የታቀደ ሽብር ረገው ሪፖርት ዋነኛ …
‹‹ኦሮሚያን የመገንጠል ዓላማ ያላቸው ኃይሎች ታይተዋል›› አቶ ኩማ ደመቅሳ ‹‹በኢትዮጵያ አሸባሪ ሥርዓት ነው ያለው›› ዶ/ር መረራ ጉዲና ‹‹የተቃውሞ መነሻ የመልካም አስተዳደር ችግር ነው›› አቶ ጌታቸው ረዳ በጎንደር በተደጋጋሚ ሲካሄድ የነበረው የተቃውሞ ሰልፍ በአሁኑ ወቅት ቤት ውስጥ በመቀመጥ አድማ …
መነሻው በውል ያልታወቀ ተቃውሞ ቀጥሏል – የጎንደር ነዋሪዎች በቤት ውስጥ የመቀመጥ አድማ Read more »
ጀግኖቹ የጎንደር አማሮች የቤት ውስጥ ተቃውሟቸውን ጨርሰው በአሁኑ ሰዓት በወያኔ ጥይት በግፍ የወደቁ ሰማዕት ወንድምና እህቶቻቻችንን ጧፍ በማብራት እያሰቡ ነው። ግፈኛው የትግሬ ነጻ አውጪ ቡድንን ስናስወግድ ሰው ለማዳን ለወደቁት ሰማዕቶቻችን የክብር ሀውልት አቁመን በየእለቱ እንዘክራቸዋለን።
ጀግኖቹ የጎንደር አማሮች የቤት ውስጥ ተቃውሟቸውን ጨርሰው በአሁኑ ሰዓት በወያኔ ጥይት በግፍ የወደቁ ሰማዕት ወንድምና እህቶቻቻችንን ጧፍ በማብራት እያሰቧቸው ነው። ግፈኛው የትግሬ ነጻ አውጪ ቡድንን ስናስወግድ ሰው ለማዳን ለወደቁት ሰማዕቶቻችን የክብር ሀውልት አቁመን በየእለቱ እንዘክራቸዋለን። – Achamyeleh Tamiru
ሽረተ ፅልማሞት (የመጀመሪያው ክፍል) ╩╩╩╩╩╩╩╩╩╩╩╩╩╩╩╩╩╩╩╩╩╩╩╩ ከህይወት ዘመን ታሪኮቼ ሁሉ ለልጄ የማወርሰው ታላቁ የህይወቴ ማስታወሻ የሆነው ይህ ታሪኬ ተፈጥሮኣዊው ማንነቴን የተቀበልኩበት የዚህ ክረምት ገጠመኜ ነው፤ ለልጄም ብቻ ሳይሆን ለወገኖቼም ጭምር! 2008 ዓ.ም ክረምት! በሲሳይ ዘለቀ ከ ሁለት ወር በፊት…. ሲጥርና ሲግር …
ለስር ነቀል ለውጥ ትግሉ ቀጥሏል። ( ምንሊክ ሳልሳዊ ) #Ethiopia #Oromoprotests #AmharaResistance #MinilikSalsawi #Change Minilik Salsawi ምንሊክ ሳልሳዊ – በኣማራ ክልል እና በኦሮሚያ ክልል ሕዝቡን የማስተባበር ሂደቶች በተሳካ መልኩ የቀጠለ ሲሆን በደቡብ ክልል እና በኣዲስ ኣበባ ጥሩ የሆኑ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑ …
የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ “የፈራ ይመለስ” መፅሃፍ በገበያ ላይ ውሏል።
የዛሬዉ የደብረማርቆስ ህዝብ ከዞኑ እና ከክልሉ ባለስልጣናት ጋር ባደረገው ዉይይት ህዝቡ በከፍተኛ ወኔ ሲያሰማቸዉ የነበሩ ሀሳቦች ~ወልቃይት በማያሻማ ሁኔት የአማራ ነው እንኳን ወልቃይት በወሎ የተወሰዱትንም እናስመልሳለን ~በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍል የታሰሩት ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ይፈቱ ~ልጆቻችንን በአጋዚ ጦር አስደበደባችሗቸው ~ …
በሚኒስቴር ደረጃ ስራዬ ብላችሁ ቢሮ ከፍታችሁ ታሰድቡናላችሁ። – የደብረማርቆስ ህዝብ Read more »
ሻንጣ ሸክፎ በምሽት መውጣት አይደለም መልሱ! መልሱ የበደሉትን ህዝብ ይቅርታ ጠይቆ ስልጣን መልቀቅ ነው ! አማራ ጎንደር ብቻ አይደለም ያለው! ኦሮሞ ወለጋ ብቻ አይደለም ያለው ። እንደ አባይ ወንዝ ከጫፍ ጫፍ የተዘረጋን ግንደ መለሎ ህዝብ ነን! ሄኖክ የሺጥላ
የትግራይ ህዝብ ማንም ሰው እንዲገደል ትእዛዝ አላስተላለፈም ============================= By: Asfaw Gedamu ============== የትግራይ ህዝብ የኦሮሞ ይሁን የአማራ፣ የጋምቤላ ይሁን የቤንሻንጉል፣ የሱማሌ ይሁን የአፋር፣ የሃረረ ይሁን የደቡብ ተወላጅ እንዲገደል አይፈልግም….በመሆኑም ማንም ሰው እንዲገደል ለህወሓትም ሆነ ለኢህአዴግ ያስተላለፈው አንድም ትእዛዝ የለም፡፡የኢህአዴግ የፅጥታ …
የትግራይ ህዝብ ማንም ሰው እንዲገደል ትእዛዝ አላስተላለፈም = By: Asfaw Gedamu Read more »
ሌ/ጀነራል ፃድቃን ገ/ትንሳይ – በተለይ ለአዲስ አድማስ በፀጥታ ኃይሎች ችግሮችን ለማስታገስ የሚደረገው ሙከራ ብዙ ርቀት አያስኬድም ህዝቡ ውስጥ ያለው መሰረታዊ ጥያቄ፣አሁን ባለው አስተዳደር ያለመርካት ነው በሰላማዊ ሰልፍ የአንድ ሰው ህይወት እንኳ ማለፍ የለበትም ወልቃይት በትግራይ ሥር እንዴት ተካለለች? ጀነራሉ ያብራራሉ …
Addis Admass – መንግስት፤ የኃይል እርምጃውን አቁሞ ህዝቡን ማወያየት አለበት ኢህአዴግ የሚነሱ ቅራኔዎችን የመፍታት አቅሙ ተዳክሟል በግርግር የሚቀየር መንግስት ለዚህች አገር አይበጅም አመራር ደናሽ ሳይሆን ሁሉንም አስደናሽ ነው መሆን ያለበት በአገራችን የተከሰተው ፖለቲካዊ ቀውስ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየባሰበት እንጂ እየተሻሻለ …
የአሜሪካ ከፍተኛ የደህንነት ባለስልጣናት፤ ትራምፕ ለአገሪቱ ህልውና አደጋ ናቸው አሉ ለትራምፕ ድምጻቸውን ላለመስጠት ተፈራርመዋል 50 የቀድሞ የአሜሪካ ከፍተኛ የብሄራዊ ደህንነት ባለስልጣናት፣ አነጋጋሪው የአሜሪካ ዕጩ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፤ በምርጫው በለስ ቀንቷቸው የሚመረጡ ከሆነ የአገሪቱን ብሄራዊ ደህንነትና ህልውና አደጋ ላይ …
የአሜሪካ ከፍተኛ የደህንነት ባለስልጣናት፤ ትራምፕ ለአገሪቱ ህልውና አደጋ ናቸው አሉ Read more »
Addis Admass የመንግስት እና የገዢው ፓርቲ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ሁሉ ስለ ኪራይ ሰብሳቢነት፣ ትምክህትና ጠባብነት የስርዓቱ አደጋ መሆናቸውን ዘወትር አበክሮ ሲናገር ይሰማል፡፡ የመንግስት ከፍተኛ ባለሥልጣናት ነባር የፓርቲው አመራሮች፤ በተለያየ ጊዜ ይህን ችግር እያነሱ ይነግሩናል፡፡ በዚህ ጉዳይ ገና ከማለዳው (በ1992 ዓ.ም) ጀምሮ …
ይህ ጽሑፍ የ‹‹አረናው” አብርሃ ደስታ÷ በተከታታይ በማህበራዊ ድረ,ገፅ ላይ ላሰፈረው ሃሳብ የተሰጠ የግል አስተያየትና የሃሳብ ሙግት ነው፡፡ እኔና አብርሃ ደስታ÷ የህወሓት መንግስት በካቴና ሳያወዳጀን በፊት ትውውቃችን በሩቁ ነበር፡፡ ህወሓት ኢህአዴግ ሊያፈርስ አስቦ ሲገፋን ግን በወህኒ ቤት መካከል ሰራንና የልብ ወዳጅ …
ጥንታውያን የአብነት ሊቃውንት፤ ‹ሕመም አንድም ለትምህርት፤ አንድም ለሞት ነው› ይላሉ። መታመሙን ላወቀ፣ መድኃኒቱን ለፈለገ፣ መድኃኒቱንም በትክክል ለወሰደ፣ ወስዶም ለዳነ ሰው ሕመም ለትምህርት ይሆነዋል፡፡ ሦስት ነገር ይማርበታልና፡፡ አንድም ዳግመኛ እንዳይዘው ጥንቃቄን፣ አንድም ቢይዘው ሊተርፍ የሚችልበትን መፍትሔ፣ አንድም ደግሞ ለሌላው የሚመክረው ልምድን …
መድረክ የሽግግር መንግስት እንዲቋቋም ጠይቋል መንግስት በዜጎች ላይ የኃይል እርምጃ ከመውሰድ እንዲቆጠብ አሳሰቡ ሰሞኑን በኦሮሚያና በአማራ ክልል የተደረጉ የህዝብ ተቃውሞዎችን ተከትሎ በተከሰተ ግጭት በርካቶች ህይወታቸውን እንዳጡ የገለፁት ዋና ዋና ተቃዋሚ ፓርቲዎች፤ ሁኔታው በዚህ ከቀጠለ ሀገሪቱ ልትበታተን ትችላለች የሚል ስጋት እንዳላቸው …
ቅዳሜና እሁድ በኦሮሚያና በአማራ ክልል በተደረገ ህዝባዊ ተቃውሞና ግጭት 142 ሰዎች መገደላቸውን መኢአድ አስታወቀ፡፡ “መንግስት በሀገራችን ዜጎች ላይ የሚፈፅመውን ግድያ በአስቸኳይ ያቁም” በሚል ርዕስ ለጋዜጠኞች መግለጫ የሰጠው የመላ ኢትዮጵያውን አንድነት ድርጅት (መኢአድ)፤ በአማራ ክልል አርብ ሐምሌ 29 እና እሁድ ነሐሴ …
በባሕር ዳር አዲስ ዓለም ሆስፒታል 500 በላይ ሰዎች ታመው ሆስፒታል ገቡ Muluken Tesfaw • አብዛኛዎቹ የዐማራ ከተሞች ከየት እንደመጡ በማይታወቁ ታጣቂዎች እንደሚጠበቁና ሕዝቡም ላይ ከፍተኛ በደል እየፈጸሙ ነው • ጎንደር ከተማ በቤት ውስጥ አድማ ተመታለች፤ ትግሬዎችን ከጎንደር ማስወጣት አሁንም ቀጥሏል …
ጎንደር ከተማ በቤት ውስጥ አድማ ተመታለች፤ ትግሬዎችን ከጎንደር ማስወጣት አሁንም ቀጥሏል … Read more »
ብዙሃኑ ቤተ እስራኤላዊ የጎንደር ህዝብ ነው ባልሳሳት 95 ፐርሰንቱ በ እስራኤል የሚገኘው ያማለት ከ 147 ሺህ ቤተ እስራኤላዊ እስራኤል ከሚገኙት 140 ሺውን ያህል ይይዛል.. 9 ሺህ ያህል ቤተ እስራኤላውያኖች አሁንም በጎንደርና በአዲስ አበባ ይገኛሉ ሆኖም ግን አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ባለው …
በቤተ እስራኤላውያን ስም የሚነግደውን የወያኔ ሚዲያ ቤተ እስራኤላውያን እያጭበረበረ ስለሚገኝ ልናስቆመው ይገባል Read more »
የሸዋ ህዝብ ዳግም እንደአስማረ ጃሎ ብለህ ጀግንነትህን ማስመስከሪያህ አሁን ነው (ኤርሚያስ ቶኩማ) ቀብራራውና ኩሩው የሸዋ ህዝብና የሸዋ ምድር ጀግና አጥቶ አያውቅም የሩቁን ጊዜ እንኳን ረስተን ከጥቂት አመታት በፊት ስለነበረው የሸዋው ጀግና ላጫውትህ ይህ ሠው ጀግና ካልተባለ ማንም ጀግና ሊባል አይገባውም። …
የሸዋ ህዝብ ዳግም እንደአስማረ ጃሎ ብለህ ጀግንነትህን ማስመስከሪያህ አሁን ነው Read more »
የህወሃት ንብረት የሆነው ሰላም ባስ ቆቦ ከተማን በወታደር ታጅቦ እንዲያቁዋርጥ እየተደረገ ነው። ያሬድ አማረ *********^^^^^^^*******^^^^^^^^********^^^^^^^^^ በኢትዮጵያ ውስጥ እየተቀጣጠለ የሚገኘውን ህዝባዊ ንቅናቄ ና እምቢትኝነት ተከትሎ መንግስት በሚውስደው ሃላፊነት የጎደለው እርምጃ ምክንያት ህዝቡ በተለያየ የተቃውሞ መንገድ ድምፁን እያሰማእና ተቃውሞውን እየገለፀ ሲሆን በተለይ …
የህወሃት ንብረት የሆነው ሰላም ባስ ቆቦ ከተማን በወታደር ታጅቦ እንዲያቁዋርጥ እየተደረገ ነው። Read more »
የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጄንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ አርአያ ገብረእግዚአብሄር ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት፥ ብሄራዊ ፈተናውን የወሰዱ ተማሪዎች ውጤታቸውን በኤጀንሲው ድረ ገፅ እና በሞባይል አጭር የፅሁፍ መልዕክት ከዛሬ ጀምሮ ማወቅ …
አንዴ ሲሰረቅ አንዴ ቀን ሲቀየርለት የነበረው የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ Read more »
Camp111 የተባለ ኣዲስ የሜካናይዝድ ጦር ተቋቁሞ በቅማንቶች መሬት ላይ ሊሰፍር ነው። #Ethiopia #Amharaprotests #Gonder #Qimant #EPRDF #Tigray Minilik Salsawi – mereja.com – ከሕወሓት ኣገዛዝ ወታደራዊ ደህንነቶች የሚደርሱ መረጃዎች እንደጠቆሙት ሕወሓት ከመከላከያ ሰራዊቱ ከሚሊሻዎችና ከቀድሞ የሕወሓት ታጋዮች የትግራይ ተወላጆችን በመመልመል ስልጣኑን …
Camp111 የተባለ ኣዲስ የሜካናይዝድ ጦር ተቋቁሞ በቅማንቶች መሬት ላይ ሊሰፍር ነው። Read more »
እመኑኝ ወያኔዎች ራሳቸውን በራሳቸው ያፈራርሳሉ – #ግርማ_ካሳ ከሶስት አመታት በፊት ከተወሰኑ የተከበሩ ኢትዮጵያዉያን ጋር አንድ ኮሚቴ አቋቋምን። በ2007 ምርጫ፣ ደም ሳይፈስ፣ ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ የፖለቲካ ልዩነቶች እንዲፈቱ ከወዲሁ ኢሕአዴግ እና ተቃዋሚዎች የድርሻቸዉን እንዲወጡ ለማግባባት። በ1997 የነበረው አይነትም ደም መፋሰስ …
“ህወሓት/ኢህኣዴግ ከስልጣን ይውረድ የሽግግር መንግስት ይቋቋም ” የሚል በነሓሴ 8 /2008 ዓ/ም ውጭ ሃገር የሚኖሩ ተጋሩ ኢትዮጵያውያን የተሰጠ መግለጫ
8 ነሓሴ 2008 በአጠቃላይ ለ25 ዓመታት ሙሉ ህዝባችንን አፍኖ ሲገዛ የቆየና፣ ለ40 ዓመታት ሰላማዊ ዜጎችን እየረሸኑ አገራችንን እየዘረፉ የቆዩ ባለስልጣኖች ያሉበት ህወሓት/አህአዴግ በተለይ በዚህ ዓመት…
በሰሜን ሸዋ ሸዋ ሮቢት እና አካባቢዋ እንዲሁም በኤፍራታና ግድም ወረዳ፡ በቀወት ወረዳ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ እየተዘጋጁ ባሉበት ሁኔታ አጠቃላይ የፀጥታ መዋቅሩ ከዞን በመጡ ከፍተኛ አመራሮች ሰሞኑን በሸዋ ሮቢት ከተማ እና በአጣዮ ከተማ/ ኤፍራታና ግድም ወረዳ/ ዉስጥ ስብሰባ ካደረጉ በሁዋላ …
ግራ የገባው ኢህአዴግ ለአዲስ አበባ ወጣቶች በነፍስ ወከፍ አስር ሺህ ብድር ሊሰጥ ነው። (ኤርሚያስ ቶኩማ) በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች በተነሣው ህዝባዊ ተቃውሞ ምክንያት መቆሚያ መቀመጫ ያጣው ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ የአዲስ አበባ ወጣትን ከጎኑ ለማሰለፍ ያስችለው ዘንድ በማሰብ የአዲስ አበባን ወጣት …
#Ethiopia #Welloprotests #Amhararesistance ደሴ ላይ የሰው እንቅስቃሴ የባጃጅና የከተማ ታክሲ የስራ ማቆምአድማ የንግድ ስራ ቦታወች ሁሉ ዝግ ሆነዋል።የክልሉየፌዴራል ፖሊስ አድማ ብተና አጋዚ መሀል ፒያሳ ጨምር መላው ከተማዋ በሚገኙ ህንፃወች ስር ተቀምጠው በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ። ትላንት ቅዳሜ ጀምሮ ዛሬ ሌሊቱን ወጣቶቺን …
ጎንደር ለ3 ቀን ደሴ ላይ የሰው እንቅስቃሴ የባጃጅና የከተማ ታክሲ የስራ ማቆም አድማ ተደርጓል :: Read more »
AmharaResistance; ዐማራ እንዴት ዋለ? ነሃሴ 7 ቀን 2008 ዓ/ም በደ/ማርቆስ ከ1000 በላይ ዐማሮች ታስረዋል፤ ነገም የተጋድሎ ሰልፍ ይኖራል • በከሚሴ መሣሪያ እየተነጠቀ ነው • በአርማጭሆ ከፍተኛ መጠን ያለው ጦር ገብቷል • በወልዲያ፣ ደሴ፣ ኮምቦልቻ፣ ደብረ ማርቆስ፣ ሞጣ፣ ፍኖተ ሰላም፣ ደብረ …
በከሚሴ መሣሪያ እየተነጠቀ ነው • በአርማጭሆ ከፍተኛ መጠን ያለው ጦር ገብቷል ነገ የተጋድሎ ሰልፍ ይጠበቃል Read more »
ከሰልፉ በኋላ በደብረ ማርቆስ ቀበሌ 03 ጽ/ቤት ወጣቶች በገፍ ታስረዋል:: የደብረማርቆስ ወጣቶች በአምባገነኑ አጋዚ ወታደሮች ቤት ለቤት እየታፈኑ በጭካኔ እየተደበደቡ ነው። ዛሬ ረፋድ ላይ የተጀመረው የደብረ ማርቆስ ዐማሮች የተጋድሎ ሰልፍ አሁን 10 00 (Time) ላይ ተበትኗል፡፡ ከሦስት የተለያዩ አቅጣጫዎች የተጀመረው …
ኀይሌ ላሬቦ ዛሬ በሥልጣን ላይ ያለው የወያኔ መንግሥት ዐማራ በተባለው ኅብረተ-ሰብ ላይ ብዙ ግፍና ዐመፅ እንደፈጸመና እንዳስፈጸመ በገፍ ይነገራል። በኅብረተሰቡ ላይ ተፈጸሙ ከተባሉት ድርጊቶች አብዛኞቹ…
ፍኖተ ሰላም በህዝቡና በሰራዊቱ መሃል ፍጥጫው ብርቱ ነው። ከብርሸለቆ ማሰልጠኛ ካምፕ የመጡ ወታደሮች ወጣቱን እየመረጡ አስረዋል። ከተማዋ አሁንም ድረስ ውጥረት ውስጥ ናት። ESAT
ደብረ ማርቆስ በተኩስ እየተናወጠች ነው።#Ethiopia #Amhararesistance ሕወሃት አገዛዝ ወታደሮች የደብረ ማርቆስ ሰልፈኞች ላይ ተኩስ ከፍተውባቸዋል። 4 ሰው ሲሞት በርካቶች ቆስለዋል ። #MinilikSalsawi Minilik Salsawi – mereja.com
ዐማራ እንዴት ዋለ? (ነሃሴ 6 ቀን 2008 ዓ.ም.) Muluken Tesfaw በከተማው የሚኖረውን የዐማራ ተጋድሎ ሰልፍ በመፍራት የደብረ ማርቆስ ዩንቨርሲቲ መኪናዎቹን ወደ ፖሊስ ኮሌጅ አሸሸ • በሳውዲና በኬንያ በስደት የሚገኙ ዐማሮች ላይ ወያኔዎች ጫና ለማድረስ እየሞከሩ ነው • የሸበል በረታ ገበሬዎች …
በከተማው የሚኖረውን የዐማራ ተጋድሎ ሰልፍ በመፍራት የደብረ ማርቆስ ዩንቨርሲቲ መኪናዎቹን ወደ ፖሊስ ኮሌጅ አሸሸ Read more »
የሕወሓት እባቦች ዛሬም ለመከፋፈል ኣሰፍስፈዋል። ዘረኞች ያዩት የሰሙት ሁሉ ዘረኛ ይመስላቸዋል። (ምንሊክ ሳልሳዊ) የኣማራና የሌሎች ሕዝቦችን ጥያቄ ለማኮላሸት ከኦነግና ኣስተባባሪዎቹ ጋር መደራደር ያስፈልጋል የሚል ፉጨት የሴራ ፕሮፖዛል ሹሩባ ከሚጎነጉኑ ኣስመሳይ ከሕወሓት ካድሬዎች ተጀምሯል። የኢትዮጵያ ሕዝብ የሕወሓት የበላይነት በቃ በማለት የበይ …
የሕወሓት እባቦች ዛሬም ለመከፋፈል ኣሰፍስፈዋል። ዘረኞች ያዩት የሰሙት ሁሉ ዘረኛ ይመስላቸዋል። (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »
ኣፈናና ዛቻ ያልበገራቸው የወሎ ወጣቶች ተጠናክረዋል። በደሴና ዙሪያዋ ያሉ ወጣቶችን የማፈኑ ሂደት ተጠናክሮ ቀጥሏል። የደሴ ዙሪያ ወጣቶች በተጠናከረ መልኩ ለሰላማዊ ሰልፍ የሚያደርጉት ዝግጅት የተጠናከረ ሲሆን ኣስፈላጊ የሆኑ ባነሮችና ባንዲራዎች ተዘጋጅተው በመሰራጨት ላይ ይገኛሉ። ዛሬ ጠዋት ኮምቦልቻ ከተማ የታፈኑ ወጣቶች 1. …
ኣፈናና ዛቻ ያልበገራቸው የወሎ ወጣቶች ተጠናክረዋል።ባነሮችና ባንዲራዎች ተዘጋጅተው በመሰራጨት ላይ ይገኛሉ። Read more »
የወቅቱ የኃይል አሰላለፍና ተለዋዋጭ እውነታወች! ( አለበል አማረ – ኮ/ል) ባለፉት ጥቂት ወራቶች አገራችን ውስጥ የተፈጠሩት ፖለቲካዊ ትኩሳቶች በአገር ውስጥ ታምራዊ ለውጥና መነሳሳት ከመፍጠራቸውም በላይ የአለምን ማህበረሰብ ትኩረት ስቧል። በአጭር ጊዜ ውስጥ እንደ ሰደድ እሳት በሁሉም የአገራችን ክፍሎች የተቀጣጠለው የህዝብ …
የወቅቱ የኃይል አሰላለፍና ተለዋዋጭ እውነታወች! ( አለበል አማረ – ኮ/ል) Read more »
የክፋት ጭንቅላት መስራት ቢያቆምም = በክፋት የተጨመቁ መሃይማን ግዞት ቀጥሏል:: #HappyMelesFreeDay #Ethiopia #Meleszenawi #MinilikSalsawi #TPLF ታሪክን የኋሊዮሽ ካየን በባንዳ ቤተሰብ ውስጥ ያደጉ ሰዎች እስከዛሬ ስለሃገር እና ስለሕዝብ የማያስቡ የጀርባ ቅማሎች ሆነው እያየናቸው ነው:: የመለስ ዜናዊን የሙት መንፈስ እና የአምባገነን የወያኔ …
የመለስ ዜናዊ ክፋት ጭንቅላት መስራት ቢያቆምም = በክፋት የተጨመቁ መሃይማን ግዞት ቀጥሏል:: Read more »