ድብቅ የህወሀት ባለሀብቶች

ድብቅ የህወሀት ባለሀብቶች
(ኤርሚያስ ቶኩማ)
ብዙዎቻችን ስለህወሀት አመራሮች ስናወራ የኢትዮጵያን ህዝብ ገንዘብ የሚዘርፉት የበላይ አመራሮቹ ብቻ ይመስሉናል ሆኖም ተራ የህወሀት አባላት እንኳን በዚህ ብልሹ ፖለቲካዊ ድርጅት የተነሳ መልቲ ሚሊየነር ሆነዋል ከእነዚህም ውስጥ አንዱ በኢቲቪ ዜና ሲያነብ የምናውቀው መሰለ ገ/ሕይወት አንዱ ነው።
መሰለ ገ/ሕይወት ሆቴል ሳይከፍት አስመጪና ላኪ ሳይሆን የህዝብ ገንዘብ ተጠቅሞ ሚሊየነር የሆነ ማንም የማያውቀው ድብቅ ባለሐብት ነው።
በኢትዮጵያ በሚገኙ ሁሉም የሚኒስቴር መሥሪያ ቤት ለመልካም ገፅታ ግንባታ በሚል የሚበጅቱት በጀት አለ ይህ የበጀት አይነት ሚኒስትር መሥሪያ ቤቱ የሰራቸውን መልካም ስራ ለሕዝብ እና ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ እንዲያሳይና ሁሉም ህዝብ ለመስሪያ ቤቱ መልካም የሆነ እይታ እንዲኖረው በማሰብ የሚበጀት በጀት ነው። ይህ በጀት እንደየመስሪያ ቤቶቹ ሁኔታ እስከ አምስት ሚሊየን ብር ይደርሳል ይህንን በጀት ነው መሰለ ገብረሕይወት ከየሚኒስትር መስሪያ ቤቱ እየሰበሰበ ሚሊየነር የሆነው።
መሰለ ገብረሕይወት ይህንን ገንዘብ ለማግኘት እንዲረዳው “ሽግግር” የተሰኘ መፅሔት አለው በዚህ መጽሔት ላይ የመስሪያ ቤቶቹን ስም እና የኢህአዴግ ሹማምንትን ስም ከፍ አድርጎ በማንሳት የመልካም ገጽታ በጀቱን ወደኪሱ ይከታል።
በዚህ ሽግግር በተሰኘች የመሠለ ገብረሕይወት መጽሔት ላይ ስሙ በወርቅ ያልተፃፈ የኢህአዴግ ሚኒስትር የለም ከቴዎድሮስ አድሐኖም እስከ ደመቀ መኮንን ከአባተ ስጦታው እስከ ኩማ ደመቅሳ ስማቸውና መሥሪያ ቤታቸው በሙገሳ ተፅፎላቸው ለመሰለ ገብረሕይወት በሚሊዮን የሚቆጠር የህዝብ ገንዘብ ሰጥተውታል።
ለምሳሌ ከዛሬ አምስት አመት በፊት “ኢትዮጵያን የአፍሪካ የትምህርትና የምርምር ማእከል ያደረጉ ታላቅ መሪና መሥሪያ ቤታቸው” የተሰኘ ፅሁፍ ፅፎ ከትምህርት ሚኒስትር አንድ ነጥብ ሦስት ሚሊየን ብር ወስዷል።በዚሁ ፅሁፉ ደመቀ መኮንን በመምህርነት ዘመኑ አንቱ የተባለ በተማሪዎች የተወደደ እንደነበረ ያትታል ሆኖም ደመቀ መኮንን በአቅም ማነስ ከባዮሎጂ መምህርነት ተነስቶ ስፓርት አስተማሪ መደረጉን በወቅቱ አብረውት ይሰሩ የነበሩ መምህር አሁንም በእስር ላይ የሚገኘው ተመስገን ደሳለኝ በሚያሳትማት ፍትህ ጋዜጣ ላይ መናገራቸውን እናስታውሳለን ሆኖም ሰውዬው መሰለ ገብረሕይወት አላማው ገንዘብ መሰብሰብ ነውና እንደደመቀ መኮንን ያሉ የኢህአዴግ ባለሥልጣናትን ስም አጉልቶ ሲፅፍ ልባቸው ሀሴት አድርጋ በደስታ እየፈነደቁ ለመልካም ገፅታ የያዙትን በጀት እየመዠረጡ ይሰጡታል እርሱም በህዝብ ገንዘብ ዛሬ የናጠጠ ሚሊየነር ሆኗል።
በዚህ ጉዳይ ላይ እንዲህ የሚል አንድ ስንኝ መቋጠር ፈለግኩ
.
“ዋሾ ከወደደ ሀገሬው በሙላ
ውሸትን ቸርችረህ እንጀራህን ብላ”
‪#‎ኤርሚያስ_ቶኩማ‬

23 Comments on “ድብቅ የህወሀት ባለሀብቶች”

  1. ቆስጠንጢኖስን ጠይቁት ! ! አይ ኢትዮጵያ ! ! ! እስቲ ተመልከቱት ጎበዝ ? ? ? እነ ቀንቅኒሳ በቀለን የመሰሉ ጀግኖች ተከልክለው እነ ሮቤል አምባዛው(አሳ ነቫሪ) አገራችንን ሲወክሉዋት ! ! !

  2. ko esti,, ye ESAT Gzetegnoch ,

    ye Birhanun jegninet ,, ye shabyan wedajnet

    ye Neamin anbesalet, ye Madebon Hger wedadinet,, ye serawetun bezat,

    yehen ena yanin be wushet sekededu ,, sint yehon yemekefelachew ? sint akabetu yehon ?

    antes yehe lemin altayehin Tokuma ???

    MOT le Shabya, and weyane !!!

    YEDEROW WEYANE YEZAREW SHABYA ,

  3. እንዴት ነው ስፖርት መምህር የሚሆነው በሌላ የትምህርት ዓይነት የማስተማር አቅም የሌለው ነው ያለው ማነው?ይህን ደቃቅ አስተሳሰብ ጣለው።ደመቀ መኮንን የማስተማር አቅም የለውም ማለት ፈልገህ የማታውቀውን ረገጥክ።መሰለ ገብረሕይወት ሆድ አደር መሆኑ የሚታወቅ ነው።ምን አዲስ ነገር አለ?

  4. እናንተ የውሸትቀቀቋቶች ኣሁን የምትሉት ሁሉ መልእክት ኣለው።ኣዎን መልእክት ኣለው። በመጀመሪያ ግለሰቡን ከህበረተሰቡ ገንጥሎ ተቀባይነት እንዲያጣ ለማድረግ ቀጥሎ ደግሞ የመንግስቱ ስም በተለያየ መልክ በሬ ወለደ ብሎ በማውራት ህዝቡ ኣመኔታ እንዲያጣ ለማድረግ የሸረባችሁት ተንኮል ነው። እናንተ ቀጣፊዎች። ቀናችሁን ጠብቁ።ቀኑም ሩቅ ኣይሆንም።ህዝቡ ይፋረዳችሗል። ኣዎን ቀናችሁን ጠብቁ።

  5. Ararsa kenenisan wanategna aderegut ende? sile robel kiros bizu merejaw baynoregnim gin ene ebeltew neber bemedilwo new esu yehedew yihen seat ene amtiche neber yale kireta akrabi yinor yihon? kelele, lene mehedu lik new. kale gin lik adelem.

    le ermias tokuma demo, kerasih lerasih yichin anbibilet
    “ዋሾ ከወደደ ያላወቀህ ሁላ
    ውሸትን ቸርችረህ እንጀራህን ብላ ኤርሚያስ ተላላ”
    sport astemari mehon menaku new. ay hakegnaw

  6. They have all the right to make
    fortune . After all they have
    sacrifice their brother and sisters .

  7. Y dubertiwa liji

    አቶ ደመቀ መኮነን አማራን እዝብ ለመወከል ብቃት የሌላቸው ሰነፍ ሰው ናቸው ፡፡ ከዚህ በፊት ታመራት ላይኔ /አቶ ጌታቸው/ ሚባል
    ሞሮን እስከርፍ አንገቱ ላይ እየጠመጠመ ሸሙናዬ ሲል መርዘኛው መለስ አዋዋሉ አላማረውምና አዋርዶ አባረረው በወረኢ ጫካ ከህላዊ ጋር የማሊሌትን ዶክትሪን እንዳላጠመቀውና እቲዮጵያን እንደት እንደሚከፋፍል እንዳልነገረው ፡፡ከተማ ሲገባ የየዙ አነዳስተማረው አልነበረምና ፡፡ ደመቀ አሁን ከዚህ ኤነት ሴራ ነጻ ንገኝ ብሎ ቢያስብም የአማራው ህዝብ ግን በልጆቹም ባይሆን በልጅ ልጆቹ ሳይቀር ይበቀለዋል ፡፡ አሁን የሞትን ሊመስለው ይችላል ግን ለልጆቻችን ሳናስረዳቸው ጠላታችንን አንሞትም ፡፡ አባት አርበኞቻችን ለኢትዮጵያ ሃገራቸው ከጣሊያን ባነዳ ጋር ሲዋጉ በሰሜን ሸዋ መራቤቴ ፣ጀማ በረሃና ወንጭት በረሃ ላይ በመንዝ ፤ ሸንኮራ ቡልጋና የተለያዩ ቦታዎች የወራጅ ውሃና የአሞራ ሲሳይ ሆነው የቀሩባት ሀገራቸውን ከባንዳ የልጅ ልጆች ጋር በመሆን ለመበታተን እየተጋ ያለ እንክረዳድ ነው ፡፡ ወንዲሞ ከሆነው የሰሜን ሸዋና ሌሎች አካባቢዎች የኦሮና ጉራጌ ተወላጆች ጋር ተፋቅሮ የኖረውን አማራ በጉራ ፈርዳ፤በደኖ ፤ናኖ፤በደኖ፤ ቤኒሻንጉል ላይ ያሰጨፈጨፉ ደመቀና ታምራት ናቸው የልጅ ልጆቻችን ይፋረዷአዋል

  8. እነዚህ ጡት ነካሾች የተሰባሰቡት ኢትዮጵያን አደክመው፣አዋርደው፣ሃገሪቱን ድንበር አልባ አድረገው፣ ለማጥፋት የተሰጣቸው የቤት ስራ አድርገው ጡት የጣሉት ኢትዮጵያን በመጥላት ላይ የተመሰረቱ ናቸው!
    በአሁኑ ጊዜ በሃገሪቱ ውስጥ ከፍተኛውን የሥለላ እና የግድያ ስራ የሚሰሩት እነዚህ የመንደር ስብስቦች የበላነታቸውን አረጋግጠው ሌላውን ባሪያና ሰውን እንደሸቀጥ ለመሽጥ ሃብት ለማካበት ዋና አላማቸው ስለሆነ ነው፡፡
    ሳሚ

  9. የእኛ ጀግና ወንዳታ ተመስገን እናት አንትን ወልዳለች! በእውነት ኮራሁብህ ወንድምህ ከእስር ስትፈታ አይን ፊትለፊት እንገናኛለን አክባሪ ወንድምህ ነኝ!

    ወያኔ ምን ነው አንድነት ፈራ? ሕብረትን ፈራ ወያኔ? ወንድም ወንድሙ ገድሎ ሃውልት ከበሮ ጭፈራ እስከ መቼ? ሃገርን አስገንጥሎ የጎንደርን መሬት ለትግራይ ሕዝብ ከሳ ነው አማራ ከጎንደር ለቅህ ውጣ ያሉ ፍጡራን
    ሳሚ

  10. አድማሱ ምነው “ከህዝቡ ለመለየት” አልክ ህዝቡ በሙሉ ይወደናል አይደል እንዴ የምትሉት? ለምን ይጠላዋል? የህዝብ እንደማይወዳችሁም ታውቃላችሁ ለካ የባንዳ ልጅ

  11. ይህ ዘወትር የምናነሳው ጉዳይ ነው የዘረኛው የወያኔ መንግስት የደህንነት አባላት አደገኛ ቦዘኔና ሌባ እንደሆኑና ከትግራይ ትምህርት አልገባ ያላቸው የስርአቱ አልበኛ አባላት ልጆች ናቸው ይህን ጉዳይ ለማስታወስ በአንዋር መስኪድ ከፈነዳውና ፒያሳ ባንክ አጥር ስር የወያኔ አባላት የጣሉትን የመጨረሻው ፈንጂን እናስታውሳለን ሆኖም ህዝቡ ይህን በጥንቅልቄ እየተገነዘበው ያለ ጉዳይ ነው አይረሳም ሆንም አሁን ዝግጅቱን አጠናቆ የሰላም ባስን ከጥቃት አሽሾ በደሀ ንብረት ላይ ከፍተኛ ኪሳራ አድርሶ የጥፈት ተላላኪ ታርጋ ለመለጠፍ የትምክህተኛ እና ጠባብ ህዝብ የተባሉትን የአማራና የኦሮሞን ህዝቦች ዳግም በእስር ለመቅጣት ተዘጋጅቷል ሁላችንም የህወሀት ጠላቶች ነን ኢትዬጵያውያን አናንቀላፋ የማይተኛ ትል ከሆነብን ስርአት ለመላቀቅ መንገዳችንን ይዘናልና ወደሃላ አንመልከት መጭው ግዜ ኢትዬጵያን ዳግም ወደ ጥንት ማንነቷ የምንመልሳት ግዜ ላይ ነን በብሄር በጎሳ እንዳናስብ ከተፈለገ ወያኔን ከስሩ መንቀል ነው የበሠበሰ ስርአት ይወድቃል ይህን እንመን ድል ለኢትዬጵያ ህዝብ።

    ሞት ለወያኔ!!!

    የትግሉ ባለቤት የትግራይ ዘረኛ ቡድን ሳይሆን የኢት.ህዝብ ነው።

    የሌባው መለስ ዜናዊ ሬሳ ከፊንፊኔ ይነሳል እመኑኝ።

    ———————————***——————————

  12. man tgrea fought 17 years against ethiopia to be rich and to change red sea to arab sea now they sold our land to sudan we need our land in the same time wedont want war with sudan we have to tell tgrea go sudan and live with your master if they sell thier body that is what tegrea means thent we will take that barren land tegrea but tegra must out

  13. The Fascist Smelly dirty BODY should be vanished /Removed from Ethiopian Soil !!

    Because it is TOXIC !!

    Environmental Distruction could be happened if we allow to remain for this kinds of bodies in Ethiopian Soil !!

    We have to CLEAN all that kinds of smelly trash from Ethiopian soil !!

    United Ethiopians Will clean all those dirts from Ethiopian soil !!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*