ወያኔ ሆይ (ሰልፍ?) እስኪ ሞክራትና እናሳይሃለን። በገዛ ኣገሩ ኣንዱ ባዳ ኣንዱ ባለጓዳ ኣይሆንም።
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ እንደ ሌሎች ኢትዮጵያውያን እስር ግድያ እንጂ ሌላ የተለየ ችግር ኣይገጥመውም የሚል ማስፈራሪያ ይሁን ማስተባበያ የማይታወቅ የጅሎቹን የወያኔ ሚዲያዎች ዜና በሰማን በሰኣት ልዩነት የኢሕ አዴግ ጽ/ቤት ምንጮቻችን ስብሰባ ይሁን ሰልፍ የምንጠራው በሚል የወያኔ ሰዎች ውይይት መያዛቸውን ሰማን፤ እና ወያኔ ሆይ ስብሰባ ይሁን ሰልፍ እስኪ ሞክራትና እናሳይሃለን። በገዛ ኣገሩ ኣንዱ ባዳ ኣንዱ ባለጓዳ ኣይሆንም።
በኦሮሚያ ክልል እና በኣማራ ክልል የሚያካሄዱ የሕዝብ ተቃውሞዎችን ለማውገዝ በሚል ሕወሓት/ ኢሕአዴግ በኣዲስ ኣበባ መስቀል ኣደባባይ ኣባላቱንና ደጋፊዎቹን እንዲሁም የኣዲስ ኣበባን ሕዝብ ስብሰባ ይሁን ሰልፍ ለማስወጣት በፓርቲው በተዋረድ የውይይት ስራዎች መጀመራቸውን ኣዲስ ኣበባ ከሚገኘው የኢሕአዴግ ጽ/ቤት የሚገኙ ምንጮች ኣረጋግጠዋል።
ስለዚህ ይህንን ወያኔ ራሱ በሚጠራው ስብሰባ ይሁን ሰልፍ ላይ ራሱ ወያኔን በማውገዝ ከፍተኛ ተቃውሞ ማሰማት ስለሚቻል የኣዲስ ኣበባ ሕዝብ ለዚሁ ተቃውሞ እንዲዘጋጅ ኣስፈላጊውን ስራዎች ሁሉ የለውጥ ሃይሉ መስራት ኣለበት።በራሱ ገበታ ላይ ራሱ ይዋረዳል ወያኔ መግቢያ እስኪጠፋው ድረስ በሚጠራው ስብሰባ ይሁን ሰልፍ ላይ እናሯሩጠዋለን። በለውጥ ሃይሉ በኩል ሰፊ ስራ የሚሰራበት ወቅት ላይ ነን። #ምንሊክሳልሳዊ
ተስፋ መቁረጥ አለባችሁ ህዝብ ነቅቷል ከባህር ማዶ ትእዛዝ መቀበል የለም አገር ግባና ተፋለም መንግስት ጣል መንግሰረት መስርት እንደግፋለን ካልሆነ አትሞኝ። ። ።
አስራሁለት ነጥብ
Ante kelay yesafkew, yemotk doma ras neh…
‘Mohammed Ahmed’ we know you are Banda from Adwa, I have bad news for you. You are over. Ethiopia including Tigray will be free from Banda rule soon.
mohammedin yesedebkew ante ethiopia honeh new weyis wichi hager?
@Mohammed ahmed : –
ተስፋ መቁረጥ አለባችሁ – Yes, you got that right! Tell the woyanes to pack up their sh**t and leave the country. It is time!
ህዝብ ነቅቷል – That is very true.
አገር ግባና ተፋለም – Where is then አገር? Is Oromia not አገር? or is Gonder not አገር? I am in Oromia; I am in Gonder in my አገር!
መንግስት ጣል መንግሰረት መስርት – no hurry! that will happen soon.
እንደግፋለን – thank you for your support!
አስራሁለት ነጥብ – Did you take all the ነጥብ from the people? Too much ነጥብ is not good! Use only four ነጥብ and give the rest back to the people! Don’t be too greedy!
Kidamena ehud self bemetrat ataselchun .enante yematmotubetn lemn dehaw lay lemot ketero tiyizalachihu.
Ahmed or whatever, woyane you better loose hope, we ethiopians are now getting together er to destroy your bosses. Vivav Ethiopian s, death for woyane. We will show you on your demonstration
ሆዳሞችና ባኖዳዎች አሁንም ይፈራገጣሉ ። ወያኔ እንደሆነ ሠማይ ምድሩ ዞሮበቴል። ፉከራው የጣር መሆኑን አውቀናል።
I love you Tola, I mean brotherly love. How did you get that right? So smart. God bless you for your smart, perfect and precise reply.
Izih lay betleyaye sim yemixtsef
hulu Shabia neh .
EPRDF ye Ethiopiachn alegneta meketa !!!
YE sekaramu Issayas ashkroch qeftachehu
mola Berhanu lehachamu .kkkkkkk
እስኪ ሞክሯትና በእለቱ አልሸባብ ትልቅ እርምጃ እንደሚወስድ የሱማሌው ጋልካአዬ ሚዲያ በድህረገፁ ዘግቧል።
የወያኔን ደጋፊ ለማጥቃት ከፍተኛ ዝግጅቱን የጨረሰው አልሸባብ የድርጅቱን አባላት ለማጥቃት ደፈጣ ላይ ነው ወያኔ አለቀልሽ ዘገባው በሳልለፍነው ሳምንት ከፍተኛ እልቂት በመዲናዋ እስተናግዳለች።
The herioic and proud people of Tigray are patient but are well prepared to crush the Amhara uprising and plot to destabilize the country. The Amharas are the enemies of the people of Tigray and the other formerly oppressed nations,nationalities and peoples. Our great late prime minister Meles Zenawi has left a great legacy,his teaching that the Amharas are our enemies.
1- የአሸንዳየ በዓል የትግሬ ከመቼ ጀምሮ ሆነ ለእነሱ ብቻ ማን ሰጣቸው የአማራም፣የኦሮሞም፣የሲዳሞም ነበር ዛሬ እንናጅሬ የአለም ቅርጽነት ለማስመዝገብ ሽሚያ ላይ ናቸው!
2- አማራን መግደል/ማስገደል የትግሬ
3- የሃገሪቱን ዜጎችን ሃብት የመዘርፍ ወያ የሃገር አንድነት የሚንድ ወያኜ
4- በደም የተጨማለቀው ወያኔና ተባባሪዎቹ እና የደም እዳ ያለባቸው ወያኔዎች
5- ለባዕዳን የኢትዮጵያዊያን መሬት ለጠላት የሚሰጡት ወያኔዎች በተላይ አማራን የገደሉትና ያሥገደሉት ያፈናቀሉት፣እስከ አሁን ድረስ ከ15 000 0000
ሙሃመድ አህመድ ፦ በደንብ ገብቶሃል አዎ ህዝብ ከነቃ ቆየት አለ እኮ ለዚህ እኮ ነው የምትይዙትና የምትጨብጡት ያጣችሁት። አሁን ህዝቡን ናና ተስለፍ ከማለት ወጥቶ የነበረውን ምንድነው ችግርህ ብትሉት ኖሮ አሁን እንዲህ አትናቆሩም ነበር። ሰራህ ያውጣህ አመዳም ወያኔ