ጎንደር ከባድ ረብሻ ውስጥ ገብታለች።

ጎንደር በአሁን ሰኣት ከባድ ረብሻ ውስጥ ገብታለች።

በዛሬው እለት የጎንደር ማህበረሰብ ነጭ በመልበስ የሞቱ ወገኖቻቸውን የመዘከር ስነ ስርኣት ቢኖራቸውም ጠዋት ላይ አንድ ወጣት በወያኔ ፖሊስ ተደብድቦ ሲገደል በአሁኑ ሰኣት ደግሞ አንድ ወጣት በአልሞ ተኳሽ ተገድላል። ይህን ተከትሎ ነዋሪው በነቂስ ወጥቶ ተቃውሞውን በማሰማት ላይ እንደሚገኝ ታውቋል:: Minilik Salsawi – mereja.com

Image may contain: crowd, one or more people and outdoor

6 Comments on “ጎንደር ከባድ ረብሻ ውስጥ ገብታለች።”

  1. You stupid concentrate to throw weyane rather than pointing shabeya whom doesn’t have anything to do with this.

    Pls let us focus on our enemy nor 1 who kills our brother and sisters and grabbing our land and stealing our wealth. Of course evil weyane.

  2. ወርሃ ነሀሴ ታላቅ የኢትዬጵያ የድል ቀን ናት የዘረኛና ወረበላ ቡድን መሪ የሆነውን ዲያብሎስ መለስ ከምድረ ገፃችን በእግዚያብሄር ተአምር ተወገደልን እልልልልልልልልልልልልል ግን አሁንም ሬሳውን እንደ ሂትለር ከምድረ ገፃችን ካላጠፋን ካላቃጠልን ነፃ ትውልድ አይኖረንም ከታሪካችን መፋቅ ያለባቸው ይፕትግራይ ህዝቦች ሳይሆኑ ወረበላ ቡድን መሪ የባንዳ ዘሮችን ለይተን ነው ያለው እንቅስቃሴ ተግባራዊ ለማድረግ ሁላችንም እንዘጋጅ።

    ይህ ምሳሌ አሜሪካ በኦሳማ ላይ ትውልድ እንዳይዘክር ያረገችበት ትልቅ መላ ነው

  3. ሽሬ የጎንደር ነው!
    አሽንጌም የጎንደር ነው!
    ትግሩው ለቀን ስራ ወደ ጎንደር የሄደው /የመጣው በወያኔ ድብቅ ሴራ አማራን ከሃገሩ/ከሃገርህ/ ጎዝህን ይዘህ ጥፋ የተረፈው የጎንደር መሬት ለሱዳን ሕዝብ ይሰጣል አይ ጊዜ ወያኔ ምን አይነት ፍጡራን ናቸው!የድኩማን ስብስብ፡፡
    ገንዘብ መዝረፍ ሃገርን ማዘረፍ፣
    የአማራን መሬት የተዘረፈው/ያዘረፈው/ወያኔ
    ሻረው

  4. please don’t use the word disturbance because Gondar people is not disturbing. Gondar people is fighting for freedom!! to liberate themselves from fascist wayane therefore don’t call them disturbance!! use another word rabel,freedom fighters or liberators. Mereja.com, you are using wayane’s word disturbance please change that word into another appropriate word!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*