የኢትዮጵያ አየር መንገድ በደቡብ ሱዳን መንግስት መታገዱ ተነገረ::የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገንዘቡን ሊያጣ ይችላል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጁባ እንዳይሠራ በደቡብ ሱዳን መንግስት መታገዱን እየተነገረ ነው።የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተከለከለበት ምክንያትም በቫይስ ፕሬዝድት ሪክ ማቻርና በሳልቫኪር መካከል በቅርቡ በተነሳው ጦርንት ጊዜ ቤተ መንግስት …

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገንዘቡን ሊያጣ ይችላል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በደቡብ ሱዳን መንግስት መታገዱ ተነገረ:: Read more »

Patriarch Abune Mathias of the Ethiopian Orthodox Church attends the annual Epiphany celebrations called "Timket" in Addis Ababa January 19, 2014. "Timket" commemorates Jesus Christ's baptism in the Jordan River by John the Baptist. REUTERS/Tiksa Negeri (ETHIOPIA - Tags: RELIGION) - RTX17L9F

ዜጎችን መታደግ የማይችሉ የሃይማኖት መሪዎች ቆባቸውን ያውልቁ::በዜጎች ላይ የሚደርሱ በደሎች የማይቆረቁራቸው የሃይማኖት አባቶች ሊወገዱ ይገባል። (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ለሶስተኛ ጊዜ Minilik Salsawi – mereja.com – በኢትዮጵያ በሃይማኖታዊ የመንፈስ ጥኡም ሰበካና ዜማ ጋር በማጣፈጥ የጨቋኞችን የበላይነት በመስበክ ሕዝብን ማስፈራራት እና ማሸማቀቅ …

ዜጎችን መታደግ የማይችሉ የሃይማኖት መሪዎች ቆባቸውን ያውልቁ::በዜጎች ላይ የሚደርሱ በደሎች የማይቆረቁራቸው የሃይማኖት አባቶች ሊወገዱ ይገባል። (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ለሶስተኛ ጊዜ Read more »

ቢቢኤን ፦ በዛሬው እለት በአፋር ክልል በሎግያ ከተማ በኦሮሚያ ና በአማራ እየተከሔደ ያለው ተቃውሞ እኛን አይወክለንም ብላችሁ ሰልፍ እንዲወጡ ማህበረሰቡ ከቤቱ እንዲወጣ ና ለባለባጃጆች ስራ አቁመው ባጃጁ ሰልፍ ቦታ ላይ ይ ዞ እንዲገኝ በግዳጅ ሰለፍ እንዲወጡ ተደርጓል። ከ100 ባላነሱ በክልሉ …

ህወሃት ኢህአዴግ በኦሮሚያ ክልልና በአማራ ክልል በገጠመው ውጥረት በአፋር ክልል በሎጊያ የግዳጅ ሰልፍ እንዲካሄድ አደረገ Read more »

ሰሜን አርማጭሆ ወልቃይት ጠገዴ አርግዟል አርግዟል! Muluken Tesfaw ብዙ መረጃዎችን ከሚያቀብለኝና ከሚያስተምረኝ ዶክተር አሰፋ ነጋሽ አንድ ኢሜል ደረሰኝ፡፡ አየሁት፤ ማለፊያ ግጥም ነው፡፡ ግጥሙ የተጻፈው በግንቦት ፪ሺ ዓ.ም. ሊ.ማ. አበባው ይግዘው ነው፡፡ እኚህ አባት ከስምንት ዓመታት በፊት የጻፉት ግጥም ዛሬ ላይ …

ሰሜን አርማጭሆ ወልቃይት ጠገዴ አርግዟል አርግዟል! Read more »

ኮሎኔል ደመቀ ከሕዝብ ጋር ተቀላቅላል! ጀግናው ኮሎኔል ደመቀ ከሕዝብ ጋር የተቀላቀለና ነገሩ በሽምግልና የተፈታ ቢሆንም በሕወሓት የሚመራው የፌደራል መከላከያና ልዩ ኃይል ፓሊስ ሕዝቡን አዘናግቶ ሊወስድ እንደሚችል ምንጮቻችን ጠቁመዋል! መላው የዐማራ ሕዝብ ከጎኑ በመቆም የወልቃይትን ጥያቄ አንግቦ ይሄዳል!!

• የዐማራ ወጣቶች በገፍ እየታሰሩና ወደ ብር ሸለቆ እየተወሰዱ ነው • ከአብደራፊ ከተማ በሕዝቡ መከላከያ ሠራዊት ለቆ ወጥቷል፤ • አማ ታርጋ ያላቸው መኪኖች ከማይካድራ እንዳያልፉ ተከልክለዋል • ወያኔን የሚያወግዙ መፈክሮች በአገዛዙ ታትመው ባሕር ዳር ገብተዋል • እነዚህ ባነሮች ዋናው ዓላማቸው …

ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ፍርድ ቤት አልቀርብም አለ Read more »

በወለጋ መንዲ ከተማ መስቀልና መጽሐፍ ቅዱስ የያዙት ቄስ ቆስለው ታሰሩ ቄስ ዳንኤል አብርሃም ይባላሉ፡፡የአገልግሎት ልብሳቸውን ለብሰው በአንድ እጃቸው መስቀል በአንደኛው መጽሐፍ ቅዱስ በመያዝ ባሳለፍነው ሳምንት በምዕራብ ኦሮሚያ ወለጋ ውስጥ በምትገኘው መንዲ ከተማ የሚገኙ ሰዎችን ከፊት እየመሩ ለፍትህ፣ለዕኩልነትና ለነጻነት አደባባይ ተገኙ፡፡ …

በወለጋ መንዲ ከተማ መስቀልና መጽሐፍ ቅዱስ የያዙት ቄስ ቆስለው ታሰሩ Read more »

የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በወያኔ የተካሄደውን ግድያ ተከትሎ ኣጣሪ ቡድን ለመላክ የሕወሓት ኣገዛዝን ጠየቀ Minilik Salsawi የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብት እና ተቃዋሚ ባለሥልጣናት ከ90 በላይ ሰላማዊ ሰልፈኞች ቅዳሜና እሁድ ላይ በደህንነት ኃይሎች ‘ና ወታደሮች መገደላቸውን ተከትሎ ወደ ክልሎች ጉዳዩን …

የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በወያኔ የተካሄደውን ግድያ ተከትሎ ኣጣሪ ቡድን ለመላክ የሕወሓት ኣገዛዝን ጠየቀ Read more »

የትግራይ ሚሊሻወችና አጋዚዎች የሚሳተፉበት ጦርነት በአብርሃ ጅራ አብድራፊ እና ሌሎች አጎራባች ቦታዎች ከአማራ ክልል ሚሊሻዎች ጋር እየተፋለሙ ይገኛሉ። እስካሁን ባለው መረጃ ከሁሉም ወገን በርካታ ሰዎች ሲሞቱ ብዙ ንብረት ተቃጥሏል። የጦርነቱ መንስኤ የትግራይ ሚሊሻዎች ድንበር አቋርጠው ያለፈቃድ ወደ ጎንደር ክልል መግባታቸው …

የትግራይ ሚሊሻወችና አጋዚዎች ከአማራ ክልል ሚሊሻዎች ጋር እየተፋለሙ ይገኛሉ። Read more »

ዓለም ዓቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል በሳምንቱ መጨረሻ በኦሮሚያ እና በአማራ ክልሎች የተፈጸሙት የግድያ ቁጥሮች እንደደሩሰት አስታወቀ፡፡ በኦሮሚያ ከ67 እንዲሁም በአማራ ክልል ከ37 ሰዎች በላይ መገደላቸውን የገለጸው የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ፣ የሟቾችንም ቁጥር ከታማኝ ምንጮቹ እንዳገኘ ተናግሯል፡፡ ‹‹ቅዳሜ እና …

አምነስቲ ኢንተርናሽናል በኦሮሚያ እና አማራ የተገደሉ ሟቾች ትክክለኛ ቁጥር ደርሶኛል አለ:: Read more »

ባለፈው ሰንበት በአማራ ክልል ጎንደር ከተማ በአስርታት ሺዎች የሚቆጠር ህዝብ ሰላማዊ ሰልፍ ወጥቶ ወያኔን ተቃውሞ በሰላም ወደ ቤቱ ተመለሰ። በጣም ጥሩና ታሪካዊ ሰልፍ ነበር። በእለቱ…

ወልቃይት የማን ነው? የማይረባ ጥያቄ መስፍን ወልደ ማርያም ነሐሴ 2008 አንድ በነገረ አስተሳሰብ ወይም በአስተሳሰብ ሕግ (ሎጂክ) ትምህርት ላይ አንድ የማስታውሰው ምሳሌ አለ፤ ‹‹ሚስትህን መደብደብ ትተሃል ወይ?›› የሚል ጥያቄ ነው፤ ጥያቄው የሚነሣው ጠያቂው አውቃለሁ ብሎ ከያዘው እውቀት ወይም እምነት ነው፤ …

ወልቃይት የማን ነው? የማይረባ ጥያቄ (መስፍን ወልደ ማርያም ) Read more »

ነሐሴ 1 ቀን 2008 ዓ.ም. የትግራይ ተወላጆች በባሕር ዳር ብዙ ዐማሮችን ገድለዋል (ይህ ጽሑፍ የዐይን ምስክሮችን በማናገር የተዘጋጀ እንጅ በፍጹም ዐማሮች በትግሬዎች ላይ በበቀል እንዲነሳሱ ለማድረግ ታስቦ አይደለም፤ ይልቁንስ የትግራይ ተወላጆች በሕዝባችን ላይ የሚያደርሱትን ግፍ ባበዙት ቁጥር ወደየት እየሔድን እንደሆነ …

ነሐሴ 1 ቀን 2008 ዓ.ም. የትግራይ ተወላጆች በባሕር ዳር ብዙ ዐማሮችን ገድለዋል -የዐይን ምስክሮችን በማናገር የተዘጋጀ Read more »

በወልድያ ከተማ የብአዴን አመራሮች ተቃውሞ ገጠማቸው ‹‹ቆቦንም አሳልፋችሁ ስላለመስጠታችሁና አይመለከተንም ስላለማለታችሁ ምንም ማረጋገጫ የለንም ››የወልድያ የመንግስት መስሪያ ቤት ሰራተኞች በያሬድ አማረ ******************************************************** በሰሜን ወሎ ዞን ወልድያ ከተማ በትላንትናው እለት ማልትም በ3/12/2008 ዓ.ም ከሰዓት በሁዋላ በወልዲያ ባህል አዳራሽ የሰሜን ወሎ ዞን …

በወልድያ ከተማ የብአዴን አመራሮች ተቃውሞ ገጠማቸው Read more »

ዛሬ የኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ የፍርድ ቤት ቀጠሮ ቀን ነው።በጎንደር ኢንተርኔት ተቋርጧል። ዛሬ ነሐሴ 04 ቀን 2008 ዓ.ም. የኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ የፍርድ ቤት ቀጠሮ ቀን ነው። በአሁኑ ሰዓት በሺ የሚቆጠሩ የጎንደር ህዝብ የኮሎኔል ደመቀን ወደ ፍርድ ቤት መምጣት እየተጠባበቀ ይገኛል። ሆኖም …

ዛሬ የኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ የፍርድ ቤት ቀጠሮ ቀን ነው።በጎንደር ኢንተርኔት ተቋርጧል። Read more »

የሕወሓት የጎሳ ፖለቲካ የወለደው የኦሊምፒኩ ምርጥ ቦርጫም ዋናተኛና የአለማችን ቀርፋፋው ዋና ተወዳዳሪ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Rio2016‬ ‪#‎Olompic‬ ‪#‎swimming‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በቅርብ ጊዜ ኣንድ የውጪ ሚዲያ በኬንያ የሚገኙ ስደተኛ ኦሮሞ ወንድሞቻችን ኣትሌቶች ቃለመጠይቅ ኣድርጎ ነበር።አትሌቶቹ ከተናገሩት ውስጥ ለመጥቅስ ያህል ለትግራይ …

የሕወሓት የጎሳ ፖለቲካ የወለደው የኦሊምፒኩ ምርጥ ቦርጫም ዋናተኛና የአለማችን ቀርፋፋው ዋና ተወዳዳሪ ‪ Read more »

በወልደያ ውጥረቱ ጨምሯል፤ በደሴ በርካታ ወጣቶች በገፍ ታስረዋል ደሴ፤ በደቡብ ወሎ በደሴ ከተማ የዐማራ ተጋድሎ ሰልፍ ለማካሔድ አስባችኋል በሚል በርካታ ወጣቶች እየታሰሩ መሆኑን አሁን ከመሸ የደረሰን መረጃ አመልክቷል፡፡ መረጃውን ያቀበሉን የደሴ ከተማ ነዋሪዎች እንደሚሉት በየሰፈሩ ወጣቶች እያታደኑ እየታሰሩ መሆኑን ነው …

በወልደያ ውጥረቱ ጨምሯል፤ በደሴ በርካታ ወጣቶች በገፍ ታስረዋል Read more »

በባሕር ዳር የዐማራ ፖሊስ በንዴት አምስት ፌደራሎችን ገድሎ ራሱን አጠፋ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎AmharaResistance‬, ‪#‎የአማራ_ተጋድሎ‬ ‪#‎MulukenTesfaw‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ • (የገዱ አንዳርጋቸው መነሳት የዐማራን ተጋድሎ ወደፊት ያስፈነጥረዋል!!) • የመንግሥት ባለሥልጣናት ጋር የነበረው ድርድር ያለስምምነት ተበትኗል • በባሕር ዳር የዐማራ ፖሊስ በንዴት አምስት ፌደራሎችን ገድሎ …

የዐማራ ተጋድሎ የነሃሴ 3 ቀን 2008 ዓ.ም (ከኹመራ እስከ ሸበል በረንታ) ዘገባ Read more »

አቶ ገዱ አንድአርጋቸው ከሥልጣን ወረዱ!! ዳንኤል ብርሃነ ጨምሮ አንዳንድ ኮካዎች በሰበር ዜና መልክ እንዳተቱት ከሆነ የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ የክልሉ ፕሬዚዳንት የሆኑትን ገዱ አንዳርጋቸውን በማንሳት የክልሉን ህዝብ ከዚህ በፊት ሙልጭ አድርገው የሰደቡትን አቶ አለምነህን፡ሰይሟል። የገዱ፡መነሳት በባህርዳር፣በጎንደርና በተለያዩ ከተሞች ከተነሳው የህዝብ ተቃውሞ …

አቶ ገዱ አንድአርጋቸው ከሥልጣን ወረዱ!! Read more »

ትግሉን ለህዝባዊ ድል ለማብቃት……..!!! አሁን ያለው ህዝባዊ አመጽ በመላው ሀገሪቱ ለመቀጣጥጠል የበቃው የብዙ ወገኖቻችን ህይወት ቀጥፎ፣ ለእስር፣ ለስደትና ለምድራዊ ስቃይ ዳርጎ ነው። የ’ስካሁኑ ትግል ለድል ያለበቃው፤ ወያኔ የፈነጨውና ሀገራችን እስከማፈራረስ ደረጃ የተቃረበበት ዋና ምክንያት ተደራጅተን የጋራ ሀይል ያለመያዛችንና የወያኔን ማንነት …

ትግሉን ለህዝባዊ ድል ለማብቃት……..!!! Read more »

የትግራይ ማህበረሰብ ውስጥ ለወቅቱ የኢትዮጵያ ሁኔታ ምላሽ ተደርጎ የሚታየው ብአዴን በነፍጠኞች ተይዟል፣ መሪዎች መመንጠር አንገብጋቢ ጉዳይ መሆኑን የድርጅቱ ልሳኖች ከሰሞኑ ዘግበዋል። በመሆኑም ‪እነ አቶ ገዱ…

የአማራ ሕዝብ አኩሪ ታሪክ ጽፏል፡፡ የአማራ ወጣቶች የአያቶቻቸውን አርበኝነት አስመስክረዋል፡፡ ወሮበላው የወያኔ ቡድንና ተላላኪዎቹ እነደመቀ መኮንን፣ ይህ ሁሉ ሕዝብ በየአካባቢው ገንፍሎ ወጥቶ የጠየቀውን ጥያቄ፣ ከእነሱ…

‎ያሬድ ጥበቡ የትግራይ ማህበረሰብ ውስጥ ለወቅቱ የኢትዮጵያ ሁኔታ ምላሽ ተደርጎ የሚታየው ብአዴን በነፍጠኞች ተይዟል፣ መሪዎች መመንጠር አንገብጋቢ ጉዳይ መሆኑን የድርጅቱ ልሳኖች ከሰሞኑ ዘግበዋል። በመሆኑም ‪እነ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው‬ አልሰሙ እንደሆነ በመቐለ ቤተመንግስት እየ‬ተደገሰላቸው ያለውን ፍጅት ከወዲሁ አውቀው በጀመሩት ከህዝብ ጋር …

አስቸኳይ መልዕክት! ይድረስ ለብአዴ‬ን አመራር (ያሬድ ጥበቡ) Read more »

እንደራደር ….. የወያኔ የማዘናጊያ እና የማጭበርበሪያ ደውል ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎AmharaResistance‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi – mereja.com ወገኖቼ መቸም የወያኔን እኩይ ምግባር የቱን ጥለን የቱን አንስተን እንደምንናገር አናውቅም ሙሉ ሰውነቱ በመጥፎ የፖለቲካ ፈንጂዎች እና በቀሎች የተሞላ በማዘናጋት እና በማደናበር በማጭበርበር የተሞላ መሆኑ …

እንደራደር ….. የወያኔ የማዘናጊያ እና የማጭበርበሪያ ደውል Read more »

እንደ ዳቦ እስኪገምጥህ አትመቸው!  እንደ አሳማ ሳይሆን እንደ ሰው እሰብ! ጥብቅ ማሳሰቢያ አለበል አማረ /ኮሎኔል/ ለአግአዚ ኮ/ክ/ጦር አባላት…….. በተለይም ለአማራና ለኦሮሞ ተወላጆች ትንሽ ስለእኔ፤ በ1981 መጨረሻ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቴን አቁአርጨ ኢህዴንን ስቀላቀል የኢህዴንን መሰረታዊ አላማ ተረድቸ ሳይሆን ደርግ በተሳሳተ ሁኔታ …

ጥብቅ ማሳሰቢያ ለአግአዚ ኮ/ክ/ጦር አባላት…….. እንደ ዳቦ እስኪገምጥህ አትመቸው! እንደ አሳማ ሳይሆን እንደ ሰው እሰብ! Read more »

ትግራይ ሳይሆን፡ ትግሬ ጠቅላይ- ግዛት የሚባለው ግን በአጼ ምንሊክ የተካለለ ነው። “ትግራይ” እሚለው ታድያ እንዴት መጣ? የየትኛው አካባቢ መጠርያነበር? የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ፡ ብዙ ሰው (ወጣት የትግሬ ክፍለሃገር ተወላጅ ጭምር)የማያቀውን ሃቅ እንደሚከተለው እጠቅሳለሁኝ። ኤርትራ እሚባል እንዳልነበረ ሁሉ፡ ትግሬ ጠቅላይ ግዛት እሚባልም አልነበረም። ከፍ ብሎ እንደተጠቀሰው፡ በአጼ ምንሊክ ግዜ ነው በጠቅላይ ግዛትነትየተዋቀረው።  ልብ በሉ፡ ትግሬ እንጂ ትግራይ አላልኩም። ትግሬ ጠቅላይ ግዛት የሚለው አጠራር እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ(በአጼ ኅይለሥላሴም በደርግም ጊዜ)የነበረ አጠራር ነው። ትግራይ የሚለው አጠራር ታድያ መⶬ ነው የታወቀው? መልሱ በ1928 ወረራ አካባቢ፡በጣልያንና በእንግሊዝ የሚል ይሆናል፡ ከዛ በፊትና በሃላ ትግራይየሚለው ቃል የየትኛው አካባቢ መጠርያ ነበር? ትግራይ ማለት ብዙ ባላባቶⶭ ያልነበሩበት አካባቢ፡ ከተለያዩ አካባቢዎች(ከኤርትራ፡ ከተቀረው የትግሬ አውራጃዎⶭ) ለከብቶቻቸው ሳር ፍለጋ፡ ወይምበሽፍትነት ሄደው እዛው የቀሩ ሰዎች የሰፈሩበት፡አሁን በትግሬ ክፍለ-ሃገር ሽሬ እና አካባቢው የሚገኘው፤ በሰሜን እስከ ኤርትራ ድንበር፡ በምአራብ እስከ ተከዜወንዝ ያለው ቦታ ነው። አንዳንዴ ሰዎⶭ ዓድዋንም ይጨምራል ይላሉ።  በአሁኑ አጠራር፡ ሰሜናዊ ምአራብ እየተባለ እሚጠራው አካባቢ ብⶫ ነበር ትግራይተብሎ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ሲጠራ የነበረው። ለምሳሌ ያክል ለመጥቀስ፡ አንድ የተንቤን ተወላጅ፡ያኔ፡ ከተንቤን ወደ ሰሜን አቅጣጫ ለመሄድ ሲነሳ፡ የት ነውእምትሄድው ተብሎ ቢጠየቅ፡ መልሱ (ናብ ትግራይ ኢየ) ወደ ትግራይ ነው እምሄደው የሚል ይሆናል። ተንቤኖⶭ ትግራይ ሲሉ፡ ቀደም ብዬ የጠከስኩትንአከባቢን ነበር እሚያቁት። በዓጋሜ በኩል ቢሆንም ተመሳሳይ ነው። የዓጋሜ ነዋሪዎⶭ ትግራይ ሲሉ፡ ከዓጋሜ በስተ መእራብ ሲሄዱ የሚገኙትን፡ ቀደም ብዬየጠከስኩውⶨውን ቦታዎⶭ ማለታⶨው ነበር። ይሄ እንግዲህ ጸህፊው በሚያቀው፡ በኢትዮጵያ አቆጣጠር እስከ 70ⶩ ድረስ የነበረ ነው። ምሳሌ ልጥቀስ፡ የደርግእድገት በህብረት ዘመⶫ በተጀመረበት ወቅት ነው። በትግሬ ጠቅላይ ግዛት ተመድበው ሲሰሩ የነበሩ የዘማⶮⶭ ሃላፊዎⶭ፡ ከዓዲ ግራት ተነስተው፡ በላንድሮቨራቸው ፡ወደ ሽሬ በሚያመሩበት ጊዜ ብዘት እምትባል ትንሽ ከተማ ይደርሳሉ። ብዘት እንደደረሱ፡ አንድ መንገደኛ ወደ እነሱ ጠጋ ይልና፡ አፈናጥጡኝሲል ይጠይቃቸዋል። እነሱም፡ ወድየት ነው እምትሄደው ብለው ቢጠይኩት ወደ ትግራይ ሲል መለሰላቸው። ትግራይ ያለው ሽሬ አካባቢ ማለቱ ነበር። እንግዲህ የህዝቡ ስሜትና ኩራት በአውራጃ የተመሰረተ  ሲሆን፡ ከፍ ሲል ደግሞ በኢትዮጽያዊነቱ የሚኮራ ነበር። አሁንም ቢሆን፡ አውራጃዊ ስሜት ትግራይከሚለው ስሜት ያይላል። በኤርትራም እንደዚያው ነው። የትግራይ እና የኤርትራ ዘመናዮⶭ ከፈረንጆⶭ የሰነቁትን የጥላⶭ ፍሬ፡ ከበረሃ ምሽጋⶨው ሆነው እየዘሩኤርትራንና ትግራይ አሚለውን ማንነት ለመፍጠር ብዙ ተጉዘዋል። በዚ አንጻር ሲታይ፡ የመሃል አገር ሰው አውራጃነትን ከተወ ዘመናት አልፈዋል። አነሰ ቢባልበጎንደር፡ጎጃም፡ወሎ እና ሽዋ ነው እሚያስበው፡ ያም ቢሆን በጣም የደበዘዘ ነው። አብዛኛው የነዚህ ጠቅላይ ግዛቶⶭ ህዝብ በኢትዮጽያዊነቱ ይቆረቆራል። ይሄከፍተኛ የእድገት ልዩነት ነው። ለዚህም ነበር፡ ወራሪዎⶭ፡ ይህንን የኢትዮጽያ ክፍልንና የኦርቶዶክስ ሃይማኖትን ለይተው ሲዘምቱባⶨው የነበረውና፡ አሁንምበተወካዮⶫⶨው በኩል ያንን የሚያደርጉት።  ትምክህተኛ እያሉ የሚጠሩት፡ ከነሱ ልቆ ስለሄደ ነው። እነሱ በአውራጃ በሚያስቡበት ጊዜ፡ የጠቀስኩዋⶨው የመሃልአገር ሰዎⶭ ኢትዮጽያዊነትን ያራምዱ ነበር። ትምክህቱ እንግዲህ ላቅ ብለው ማሰባⶨው ነው።በህብረተሰብ እድገት ደረጃ -ቤተሰብ፡ዘመድ፡ መንደር፡ወረዳ…ወዘተ…- እያልን በምንመዝንበት ጊዜ፡ ላቅ ብሎ እምናገኘው ኢትዮጽያዊ የመሃል አገሩ ነው። ለዛም ነው፡ በኢትዮጽያዊነቱ እማያመነታው። ጣልያን፡ ኤርትራን ሲለቅ፡ ኤርትራዊነት የሚለውን ስሜት ለመፍጠር ቢሞክርም፡ ቢዙም ሳይሳካለት ነው አገሩን ለቆ የሄደው። የኤርትራን የማንነት ስሜትመፍጠር ያልቻለው ጣልያን፡ ትግራይ የሚለውንም መፍጠር አልቻለም፡ አንዳንድ የሰሜን ባላባቶⶭን ከማማለሉ በስተቀር። ጣልያንን ተከትሎ የመጣውእንግሊዝ ግን የዋዛ አልነበረምና፡ በደንብ ነው የሰራበት። ከዓድዋ በፕሮተስታንት እምነታⶨው ምክንያት በድንጋይ ተወግረው የተባረሩት አቶ ወልደማርያም፡ ወደኤርትራ ሄዱና ከአንድ የሰራየ ሴት ወልደአብ የሚባል ልጅ ወለዱ፡ ብሁዋላ አቶ ወለደአብ ወልደማርያም የተባሉት፡ፕሮቶስታንቱ፡ የኤርትራው ብሄረተኛመሆናⶨው ነው። ያኔ ነው፡ በእንግሊዝ መንግስት የትግራይ ትግርኚ የሚለውን ሃገር የመከፋፈል ደባ፡ ከኦጋዴን ፕሮጀክቱ ጋር አዳብሎ የገፋበት። ይሄ እንግዲህበ1930ዎⶩ (በአውሮጻውያኑ 1940ዎⶩ)መሆኑ ነው። በዛን ጊዜ በኤርትራ የተወለዱ ሰዎⶭ አሁን የ80 ዓመት እድሜ ባለጸጎⶭ ናⶨው። እነዚህ ናⶨውእንግዲህ፡ ያ በልጅነታⶭው የተለከፉበት መርዝ አለቅ ብሎአⶨው ለሺዎⶭ አመታት አንድ ሆኖ የኖረውን ህዝብ በዘረኝነት ሲያተራምሱት እሚታዩት። ለነገሩ፡ክአድዋ የሚወለዱት የስብሃት ነጋ ዘመዶⶭ ትውልዳⶨው ከእንግሊዝ ይመዘዛል። 5 ትውልድም አይደርስም፡ ዋአሮ የወለደⶫⶨው ፡የአገር ጎብኚው ማንስፊልድልጆⶭ ናⶨው። ለገሰ ዜናዊ የአበባው የልጅ ልጅ ነው፡ ጎጃሜ። አበባው-ነጋድራስ ተሰማ – አስረስ- ዜናዊ:፤ ይገርማል! መለስ ዘሩ ጠፋበትና፡ ወንድም ከወንድምሲያጋድል ሴኦል ገባ። ወይ ጉድ። ዘርኡ መሃሪ

ጎንደር አራዳ ምድረ ገነት ጃንተከል ዋልታ በታች በዚህ ሰዓት በርካታ ወጣቶች መንገድ ዘግተው በተቃውሞ ላይ ይገኛሉ፡፡ በረከት ስምዖን አዲሱ ለገሰ ጎንደርን ለቃችሁ ውጡ ወያኔ ያፈሰሰው ዳማችንን እንመልሳለን! የትግሬ የበላይነት አንቀበልም! ኮሎኔል ደመቀ ይፈታ! በማለት አገዛዙ አንፈልግም እያሉ በተቃውሞ ላይ መሆናቸው …

ባህርዳር በአጋዚ ሰራዊት የተገደሉ የጎንደር ልጆች አስክሬናቸው ወደ ጎንደር ሲገባ ታላቅ ቁጣ ይቀሰቀሳል ተብሎ ተፈርቷል፡፡ Read more »

በኢትዮጵያ ውስጥ አየታየ ያለው የሕዝብ ተቃውሞ ተከትሎ የሕወሓት መንግስት የሚወስደው እርምጃ እንዳሳሰበው በኢትዮጵያ የኣሜሪካ ኤምባሲ ገለጸ Statement by the U.S. Embassy Addis Ababa, August 8, 2016:  The U.S. Embassy is deeply concerned with the extensive violence that occurred during protests …

በኢትዮጵያ ውስጥ አየታየ ያለው የሕዝብ ተቃውሞ ተከትሎ የሕወሓት መንግስት የሚወስደው እርምጃ እንዳሳሰበው በኢትዮጵያ የኣሜሪካ ኤምባሲ ገለጸ Read more »

በአንድ ሳምንት ውስጥ በኦሮሚያ ከሃምሳ በላይ ኣማራ ክልል ቁጥራቸው በውል ያልተረጋገጠ ያልታጠቁ ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን ኣዲስ ኣበባ የሚገኙ ዲፕሎማቶች ተናገሩ። ‪ ኣጃንዝ ፍራንስ ፕሬስ እንደዘገበው በዚህ ሳሚንት ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ ብቻ ውስጥ ከሃምሳ በላይ የሆኑ ኣማራ ክልል ቁጥራቸው በውል ያልተረጋገጠ …

በኦሮሚያ ከሃምሳ በላይ ኣማራ ክልል ቁጥራቸው በውል ያልተረጋገጠ ያልታጠቁ ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን ኣዲስ ኣበባ የሚገኙ ዲፕሎማቶች ተናገሩ። Read more »

በወረታ ከተማ አማሮችን በጅምላ ለመጨረስ ተልእኮ የተሰጠው ደኅንነት በከተማው ለመጠጥ አገልግሎት የሚውለው ውኃ ማጠራቀሚያ ጋን ውስጥ ገዳይ መርዝ ሊጨምር የነበረ ወያኔ (ትግሬ የሆነ) ደኅንነት በሕዝብ ቁጥጥር ሥር ዛሬ ውሏል። የፎገራ ሕዝብ በቁጣ እርምጃ ሊወስድበት ሲል የወያኔ ጽጥታ አካላት ለጊዜው እንደሸሸጉት …

በወረታ ሕዝብ በመርዝ ሊጨርስ የነበረ ወያኔ ተያዘ Read more »

በአሸናፊ ድጋፌነህ ([email protected]) መንደርደሪያ፤ በ1970ዎቹ መጀመሪያ አካባቢ በኢህአፓ ውስጥ የተፈጠረው መከፋፈል አንድ አካል የሆነው የበለሳው ንቅናቄ ህዳር 11 ቀን 1973 ዓ.ም የኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄን (ኢህዴን) ወለደ። ኢህዴን ከመሰረቱ ጀምሮ ከተሓህት (ተጋድሎ ሓርነት ህዝቢ ትግራይ) በኋላ ላይም ህወሓት (ህዝባዊ ወያነ …

የብአዴን ጉዞ የወልቃይት ጠገዴ ጥያቄና የአማራ ብሔርተኛነት Read more »

ከቀሲስ አስተርአየ ጽጌ ታላቁ ሊቅ ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ በማይነጥፍ ብዕራቸው በዘመናችን በተለያዩ ቤተክርስቲያኖች ላይ እንደ መዥግር ተለጥፈው ነፍሳቸውን ትተው ለስጋቸው ያደሩ “ካህናት ነን” ባዮች በማድረስ ላይ ያሉትን እጅግ የገዘፈ ችግር አበጥረውና አንጠርጥረው አቅርበውልናል። “ትድረስ በዚህ ዘመን ላላችሁ ካህናት ባህታዊ አምኃ …

ትድረስ በዚህ ዘመን ላላችሁ ካህናት ባህታዊ አምኃ ኢየሱስ የመምህር ገብረ ኢየሱስን ድምጽ አሰሙ፤ከቀሲስ አስተርአየ ጽጌ Read more »

ሴቶችና ህጻናት ሰሮቃ ከተማ ለቀው ወጥተዋል። ትናንት በሚሊሺያዎችና በወታደሮች መካከል የነበረው ፍጥጫ በሽማግሌዎች እንዲበርድ ቢደረገም፣ ገዢው ፓርቲ ራሱ ያስታጠቃቸው አርሶአደር ታጣቂዎች ከእንግዲህ በህወሃት አንገዛም በማለት…

የሰማያዊ ፓርቲ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ አቶ አበበ አካሉ ፣በአገዛዙ ስርዓት ለእስር ተዳረገ!!! . የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የብሄራዊ ምክር ቤት አባልና በሚሊዩኖች ድምጽ ለነጻነት ሕዝባዊ ንቅናቄ በተለያዩ ከተሞች በመንቀሳቀስ ከፍተኛ ተሳትፎ ሲያደርግ የነበረው፣ እንዲሁም አንድነት ፓርቲ በአገዛዙ ሥርዓት ሲፍረስ የጀመረው …

የሰማያዊ ፓርቲ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ አቶ አበበ አካሉ ፣በአገዛዙ ስርዓት ለእስር ተዳረገ!!! Read more »

የዐማራ ተጋድሎ ቀጣይነትና መስመር ማስያዝን በተመለከተ Muluken Tesfaw (የጎበዝ አለቃ አስፈላጊነት) የዐማራ ተጋድሎ የመኖር መብታችንና ሕልውናችን እስኪረጋገጥ ድረስ ይቀጥላል፡፡ ይህ ተጋድሎ የዐማራ ሕዝብ ነው፤ በማንም ጣልቃ ገብነት የተመራ አይደለም፡፡ ሕዝቡ ነው እየተጋደለ ያለው፤ ባለቤትነቱም የዐማራ ሕዝብ ነው፡፡ በሁሉም የዐማራ አካባቢዎች …

የዐማራ ተጋድሎ ቀጣይነትና መስመር ማስያዝን በተመለከተ (የጎበዝ አለቃ አስፈላጊነት) Read more »

ቅዳሜ ሐምሌ ፴ ቀን ፪ሺህ፰  ዓ.ም.             ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፲፱ ዐማራው የኢትዮጵያዊነት ዋልታና ማገር፣ ወራጅና ጭምጭም፣ ስሚንቶና አሸዋ መሆኑ ይታወቃል። ይህን ማንነቱን ጠንቅቀው…

ባህር ዳር ከተማ አባይ ማዶ አሁንም ከጠዋት ጀምሮ ተኩስ ይሰማል… ወጣቶችን ከየቤቱ እየለቀሙ ይዘው አስፋልት ላይ አንበርክከዋቸዋል። በዚህ የተበሳጨው የቀበሌ 11 ሰው ከአጋዚ ጋር እየተፋለመ ነው። ህዝቡ በድንጋይ እነርሱ በጥይት። ስራ ቁሟል፣ ታክሲ፣ ባጃጅ አይሰራም፤ በእግርም ለመንቀሳሰቅ አዳጋች ነው… ወጣቶችን …

ባህር ዳር ከተማ አባይ ማዶ አሁንም ከጠዋት ጀምሮ ተኩስ ይሰማል.. Read more »

በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ ቀጥሏል። የወያኔ ኣገዛዝ ሊወድቅ ኣዘምሟል። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎FreedomDemonstration‬ በኦሮሚያ ክልል በሸዋ ሰንዳፋ ኢንጪኒ ጫንጮ ሆለታ ኮፈሌ ኣወዳይ ኣርሲ ገደብ ኣሳሳ ነገሌ ከተማ በዴራ ኣርሲ በጢዮ በቆቦ በጂማ ኒኡኖ በወለቃ ከለሜ ዳንቢ ዶሎ በደደር እና በኦሮሚያ የተለያዩ …

በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ ቀጥሏል። የወያኔ ኣገዛዝ ሊወድቅ ኣዘምሟል። Read more »

በመከላከያ ሰራዊት ውስጥ የተነሳው አለመግባባት ቅራኔ ፈጥሯል። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Amharaprotests‬ ‪#‎TPLFArmy‬ ‪#‎EthiopianArmy‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi – mereja.com ከኬንያ የድንበር ኣከባቢና ደቡብ ሱዳን ቅጥረኛ ወታደሮችን ገዝተን ማሰራት እንችላለን ፌዴራል ፖሊስ ውስጥ ያደረግነውን በመከላከያ ውስጥ እንደግመዋለን የሚሉ ከፍተኛ የሕወሓት ጄኔራሎች በሰሜን እዝ …

በመከላከያ ሰራዊት ውስጥ የተነሳው አለመግባባት ቅራኔ ፈጥሯል። Read more »

       በጎንደር በፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋሉትን የወልቃይት ኮሚቴ አባላት የፍርድ ጉዳይ ለመከታተል ትናንት ፍ/ቤት አካባቢ ተሰብስበው በነበሩ ነዋሪዎችና የፀጥታ ኃይሎች መካከል በተፈጠረ ግጭት የሰዎች ህይወት መጥፋቱን ምንጮች ለአዲስ አድማስ ገልፀዋል፡፡ የወልቃይት ኮሚቴ አባላትን የፍርድ ቤት ውሎ ለመከታተል ጎንደር ፒያሣ አካባቢ በሚገኘው ፍ/ቤት በጠዋቱ በሺዎች የሚቆጠሩ  የከተማዋ ነዋሪዎች ተሰብስበው የነበረ  ሲሆን ፍ/ቤቱ የተጠርጣሪዎቹን ጉዳይ ለነሐሴ 4 ቀን 2008 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ መስጠቱ እንደተሰማ ግርግር መፈጠሩን ምንጮች አስረድተዋል፡፡ ፖሊስ በአስለቃሽ ጭስ ተቃውሞ የሚያሰሙትን ነዋሪዎች ለመበተን ሙከራ ማድረጉን የጠቆሙት ምንጮች፤ ከቆይታ በኋላ በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች የመሳሪያ ተኩስ መሰማቱንና ተኩሱ በየአቅጣጫው እስከ አመሻሹ ድረስ መዝለቁን ተናግረዋል፡፡  
የከተማዋ ዋና ዋና መንገዶች በድንጋይ መዘጋጋታቸውንና ወጣቶች በቡድን እየሆኑ ተቃውሞ ሲያሰሙ መዋላቸውንና ከቀኑ 5 ሰዓት ጀምሮ በከተማዋ የትራንስፖርት አገልግሎት ሙሉ ለሙሉ መቋረጡን ምንጮች አስረድተዋል፡፡ በጉዳዩ ላይ የከተማዋን ከንቲባ ለማነጋገር ያደረግነው ጥረት የሞባይል ስልካቸው ዝግ በመሆኑ ሳይሳካልን ቀርቷል፡፡ በግጭቱ የሰዎች ህይወት ማለፉን ምንጮች ቢጠቁሙም ከፖሊስ ለማረጋገጥ አልቻልንም፡፡
ባለፈው እሁድ በከተማዋ መንግስትን የሚቃወም ሰልፍ ተካሂዶ እንደነበር ይታወሳል፡፡

በደቡብ ጎንደር ዞን በጋይንት እና በደብረ ታቦርም ከህወሓት ጋር ፍልሚያው እንደቀጠለ ነው። ጋይንት ላይ መምህር መላክ ታደሰ የተባለ ኢትዮጵያዊ ሕይወቱ አልፏል። ሰሜን_ጎንደር ዞን አለፋ ጣቁሳ…

በጎንደር ተቃዉሞ በተነሳ ጊዜ የሕወሃቱ ጌታቸው ረዳ በትግራይ ሰዎች ላይ ጥቃት ደረሰ በሚል በኢቢሲ ወጥቶ ሲናገር፣ የአማራው ክልል መንግስት ቃል አቀባይ ግን ጌታቸው ረዳ የተናጋረዉን…

Muluken Tesfaw – በቅራቅር ከተማ ከመላው ጠገዴ የመጡ ዐማሮች የተጋድሎ ሰልፍ አካሒደዋል፡፡ መጠኑ ከሃያ ሺህ በላይ የሚሆነው የተጋድሎ ተሳታፊ ወልቃይት ጠገዴን የዐማራ ማንነት ጥያቄ ለማዳፍ የሚደረገው ጥረት ሁሉ እንደማይሳካ ሲገልጽ ውሏል፡፡ የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ትግሬ አማራ ሳይባባል ለዘመናት በሰለም የኖረ …

በቅርቃር ጠገዴ ከሃያ ሺህ በላይ ህዝብ ሰልፍ ሲወጣ በሸዊት ዴፌራል ፖሊሶች ከህዝብ ጎን ተሰለፉ Read more »

በጠገዴ፣ አርማጭሆና ወልቃይት አካባቢዎች ውጥረቱ አይሏል፡፡ በሁለት ቀናት ብቻ የሞቱ ዐማሮች ቁጥር ከ65 በላይ ደርሷል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎AmharaResistance‬, ‪#‎የአማራ_ተጋድሎ‬ ‪#‎Welkait‬ የዐማራ ተጋድሎ ውሎ ዘገባ ( ነሐሴ 1 ቀን 2008 ዓ.ም.) – ጠገዴ (ቅራቅር)፡ የተከፈተባቸውን ጦርነት በመፍራት ዐማሮች ሴቶቻቸውን እና ሕጻናቶቻቸውን እያሸሹ …

በጠገዴ፣ አርማጭሆና ወልቃይት አካባቢዎች ውጥረቱ አይሏል፡፡ Read more »

ባህርዳር የሚገኘው የኦሮምያ ኢንተርናሽናል ባንክ በወያኔ የደህንነት ኣባላት ጥቃት ደረሰበት:: ‪#‎BahirDar‬ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎AmharaResistance‬, ‪#‎የአማራ_ተጋድሎ‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ባህርዳር የሚገኘው የኦሮምያ ኢንተርናሽናል ባንክ በወያኔ የደህንነት ኣባላት ጥቃት የደረሰበት ሲሆን ሆን ተብሎ የኦሮሞ ሕዝብን ከኣማራው ለማጋጨት በሕወሓት የተዘየደ እንደሆነ ታውቋል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ በኦሮሚያ …

ባህርዳር የሚገኘው የኦሮምያ ኢንተርናሽናል ባንክ በወያኔ የደህንነት ኣባላት ጥቃት ደረሰበት:: Read more »

ሶሮቃ ከፍተኛ ውጊያ እየተካሄደ ነው። አይምባ ላይም እንዲሁ በጣም ከባድ ውጊያ። በሶሮቃ ውጊያው ሕወሃት ታንክ ጭምር እየተጠቀመ ነው። የአገሬ ሰው ተወልዶ ያደገበትን መሬት በሚገባ እየተጠቀመበት…

ዛሬ ነሐሴ 1 ቀን 2008 ዓ ም ከጎንደር ሰቲት ሁመራ መንገድ ደበዝ ላይ በኦራል ሙሉ የወኔ አጋዚ ጦር ሰራዊት ተደመሰሰ፥ 58 አጋዚ ጦር ሲሞቱ 2ቱ…

ከኤርትራ ተነስቼ የኢትዮጵያን ሕዝብ ነጻ ኣወጣለሁ ማለት ዘበት መሆኑን ኣሁንም ሊማሩበት ኣልቻሉም ልብ ሊገዙ ኣልቻሉም ሻአቢያ ወያኔ እንደሚወድቅ ካረጋገጠ በሕዝብ ትግል ስም በግርግር ስልጣን ሊያሣጨው ፈልጎም እንዳይመስልህ ሻአቢያ በኣስመራ ያደራጀው የራሱ ስልጣን የሚቆጣጠር ሃዪል ኣለው ይህ ሃይል ግንቦት ሰባትን ሽፋን …

የግንቦት ሰባቶች በነጻነት ተዋጊነት ስም በኤርትራ በረሃ በቁም እስር አንዲኖሩ ተፈርዶባቸዋል፤በግርግር ስልጣን ለመያዝ መመኘት ኣደጋ ኣለው። (ፈንቅል ኣባቄራ) Read more »