የጀርመን ድምጽ ራዲዮ የሕዝብ አስተየየት ስለ ሐውልቱ Deje Selam July 20, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics (ደጀ ሰላም፣ ጁላይ 20/2010)፦ ይህ ዝግጅት የጀርመን ድምጽ ሬዲዮ (ዶይቸ ቨለ) ያዘጋጀው ነው። ሐውልቱን አስመልክቶ ኦርቶዶክሳውያን ምን እንደተሰማቸው መጠነኛ ገለጻ ነው። እንዲህ የሚናገር ቁርጠኛ ሰው አያሳጣን። ቸር ወሬ ያሰማን፣ አሜን