ይህንን ጽሁፍ ስጽፍ ዓላማዬ ማዕከላዊ ያሉ ሥራቸውን አክብረው የኢትዮጵያውያንን ሰላምና ደህንነት ለመጠበቅ የሚሰሩ ጥቂት ፖሊሶችን (ምናልባትም በአንድ እጅ ጣቶች ተቆጥረው የሚያልቁ መርማሪዎችን) ለማበረታታት አይደለም፡፡ይህን ዓላማ በሌላ ጽሁፍ እመለስበት ይሆናል፡፡ ለነገሩ ሥራቸውን አክብረው የሚሰሩ ባለሙያ ፖሊሶች የኔ ማበረታታትን የሚፈልጉ አይደሉም፡፡ያሉበት ደረጃ …

የናትናኤል ማስታወሻ -ጥቂት ስለ ማዕከላዊ (ከቂሊንጦ እስር ቤት) Read more »

የወያኔው ጉጅሌ አገዛዝ ከትላንት ምሽት ጀምሮ እስከ ዛሬ ሃምሌ 25/2007 አ.ም ጠዋት ከአምስት ሺህ ያላነሱ የአዲስ አበባ ወጣቶችን ከየክፍለ ከተማው የሚሰጋቸዉን አፍሶ መገናኛ አምቼ ፊት ለፊት በሚገኘው ሜዳ ሰብስቦ በአውቶቢስ ሲያጉዝ አርፍዶዋል።እስከ አሁን ከ35 በላይ አውቶቢስ ሰዎች አጉሮ ወስዱቸዋል።የቀሩት ጥቂት …

ታፍሰው በየእስር ቤቱ የነበሩ የአዲስ አበባ ወጣቶች ወደ ወያኔ ማጎሪያ ቤቶች እየተጋዙ ነው።(Photos) Read more »

የዓረና-መድረክ ኣባል የሆነውና ከዓመት በፊት “…ከዴምህት ጋር ግንኙነት ኣድርገሃል..” በሚል ክስ ለእስር የተዳረገው ወጣት ኣያሌው በየነ የ3 አመት ከ6 ወር የእስር ቅጣት ተፈረደበት። ወጣት ኣያሌው በየነ የሽረ ከተማ ኑዋሪ ሲሆን ታጣቂዎች ከቤቱ ኣስረው ወደ መቐለ ህቡእ እስር ቤት የነበረውና “ፔርሙዳ” …

የዓረና-መድረክ ኣባል “…ከዴምህት ጋር ግንኙነት ኣድርገሃል..” በሚል የ3 አመት ከ6 ወር የእስር ቅጣት ተፈረደበት። Read more »

በአቶ ማሙሸት አማረ ካቢኔ የመኢአድ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ የነበረው አቶ አብርሃም ጌጡ በቤተሰብና በጠበቃው እንዳይጠየቅ መደረጉን ቤተሰቦቹ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጹ፡፡ አቶ አብርሃም ጌጡ ሰኔ 12/2007 ዓ.ም ቤቱ በፖሊስ ተከቦ ከታሰረ በኋላ 5ኛ ፖሊስ ጣቢያ ታስሮ ጉዳዩን በልደታ ፍርድ ቤት ሲከታተል …

የመኢአድ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ የነበረው አቶ አብርሃም ጌጡ በቤተሰብና በጠበቃ እንዳይጠየቅ ተከለከለ Read more »

በፍትህ እና በፍትህ አካላት ላይ የተጫኑ የፖለቲካ ደባዎች ይውረዱ:: በወንድሞቻችን ሙስሊሞች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ላይ የደረሰው የፖለቲካ ሴራ ቁስሉ የኔም ነው። የወያኔ ጉጅሌ አገዛዝ በሚያመቸው መንገድ ሃይማኖታዊ የፖለቲካ አደረጃጀት በመፍጠር ለዘመናት የቆየውን የሃይማኖት ቀኖና ትላንትና እንደ አይሁድ ባሉ መርዘኛ መንግስታት …

በፍትህ እና በፍትህ አካላት ላይ የተጫኑ የፖለቲካ ደባዎች ይውረዱ:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

ጉዳዩ የዚህ ሀይማኖት ወይም የዚያ ሐይማኖት ተከታይ በመሆንና ባለመሆን የሚቀርብና የሚርቅ አይደለም፡፡ በየትኛውም ቦታ፣በማንኛውም ቡድንና ግለሰብ ላይ የሚፈጸም ኢ ፍትሀዊነት ካለንበት ክበብ ወጣ ብለን እንድናስብ ሊያደርገን ይገባል፡፡ መንግስት በጠረጴዛ ዙሪያ ሲደራደራቸው የነበሩትን ሰዎች ድንገት ጠራርጎ‹‹ሽብርተኞች ናቸው ››ማለቱም ከመነሻው በመታሰራቸው ዙሪያ …

የእነ አቡበከር ጉዳይ የሙስሊሞች ሳይሆን የፍትህ ነው Read more »

ከብአዴን ቁልፍ ባለስልጣናት የተገኘው ጥብቅ መረጃ ላይ እንደተብራራው አቶ በረከት መጽሀፉን እንዲያዘጋጁ ከተወሰነ በሁዋላ ከመንግስት መደበኛ ስራም ሆነ ከመድረክ ለረጅም ወራት ጠፍተዋል:: መጽሀፉ በጥንቃቄ እንዲዘጋጅ ከፍተኛ ሃላፊነት የተሰጣቸው አቶ በረከት ከደህንነት መስሪያ ቤቱ ጋር በመሆን መረጃዎችን ሲሰበስቡ ከርመዋል:: የአቶ አንዳርጋቸውን …

በአንዳርጋቸው ጽጌ ስም ሊወጣ የታቀደውን መጽሀፍ ያዘጋጁት አቶ በረከት ስምዖን መሆናቸው ታውቋል:: Read more »

በኹለት ዓመት ውስጥ ለደብሩ ከብር 18 ሚልዮን በላይ ተቀማጭ አስመዝግቤአለኹ የተነሣሁት ሕገ ወጥ ክፍያዎችን በመቃወሜ እና ምዝበራዎችን ለመሸፋፈን ሲባል ነው ሕገ ወጥ አሠራር ቢረጋገጥም ውሳኔ አያገኝም፤ በአጥፊዎችም ላይ ርምጃ አይወሰድም የሰነዶቹ ደኅንነት ታይቶ ቢሮዬ ይታሸግልኝ፤ መንግሥት ኦዲተሮችን መድቦ ያጣራልኝ በቤተ ክርስቲያኒቱ ስለሚፈጸሙ አደገኛ አሠራሮች ቀርቤ በቃል እንዳስረዳ ይመቻችልኝ *         *         * …

ምንሊክ ሳልሳዊ :- ሕዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ በተለያዩ የሃገሪት ክፍሎች የተነሱበትን ሕዝባዊ አመጾች ለመቆጣጠር ካለመቻሉም በላይ በመከላከያ ሰራዊቱ ላይ ያለው እምነት የተሟጠጠ በመሆኑ በሰራዊቱ ውስጥ ያለው አለመተማመን በስፋት በመንገሱ እንዲሁም በተጨማሪ የተሰናበቱ የኢሕዴን ታጋዮች በውስጣቸው ያመቁትን ብሶት እና ቂም ይዘው …

ሕወሓት ለቀድሞ የኢሕዴን ታጋዮች የድረሱልኝ ጥሪ ማድረጉን ቀጥሏል:: Read more »

ኢሳት ዜና (ሃምሌ 24, 2007) በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ከ 40 በላይ የአየር ሀይል ባለሙያዎችና ሰራተኞች በስልጣን ላይ ያለውን ሰርአት በመክዳት ወደተለያዩ ቦታዎች መሰወራቸው ታወቀ ። የኢሳት የአየር ሀይል ምንጮች እንደገለጹት የደብረዘይት አየር ሀይል ጠቅላይ መምሪያ በወታደራዊ የስራ መደብ የሚያገለግሉትን ጨምሮ 14 ቴክኒሺያኖችና ለጊዜው በቁጥር ያልተገለጹ አብራሪዎች ባለፈው አንድ ወር በስራ ገበታቸው አልተገኙም። በዋና ማዘዢያ …

ሐምሌ ፳፬ (ሃያ አራት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የከተማው ባለስልጣናት ትናንት በቀበሌ 01 በድንገት በጀመሩት የቤት ማፍረስ እንቅስቃሴ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ቤት አልባ ሆነዋል። ከፍተኛ ቁጥር ያለው የኦሮምያ ፖሊስ በአካባቢው ሰፍሮ እያንዳንዱ እንቅስቃሴ ከመቆጣጠር አልፎ ፣ ህጻናትንና ወጣቶችን እየደበደቡ አፍሰው ማሰራቸውን የአይን እማኞች ገልጸዋል። ብዙዎች በእለቱ በጣለው ዝናብ የቤት እቃዎቻቸው ተበላሽቶባቸዋል። ” ቤታችን ለምን …

ሐምሌ ፳፬ (ሃያ አራት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ወጣት ባንተወሰን አበበ ያልምንም ተጨባጭ መረጃ ሃምሌ 6፣ 2007 ዓም ከታሰረ በሁዋላ ከፍተኛ የሆነ ድብደባ እንደተፈጸመበት ለኢሳት ተናግሯል። ባንተወሰን ከተያዘ ከሁለት ቀናት በሁዋላ ፍርድ ቤት ቢቀርብም፣ ዳኛው በዋስ እንዲለቀቅ ማዘዛቸውን ይሁን እንጅ ፣ ፖሊስ አልፈታም በማለት ፣ ሃምሌ 17 ከምሽቱ 12፣ 40 ላይ ከእስር ቤት አውጥተው …

ሐምሌ ፳፬ (ሃያ አራት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በዚህ አመት በአገሪቱ የታየው ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ እጥረት እየከፋ በመሄዱ፣ በጥቁር ገበያ እና በህገወጥ መንገድ የሚደረገው የዶላር ዝውውር መድራቱን ዘጋቢአችን ገልጿል። ከውጭ ንግድ ጋር በተያያዘ ስራቸውን የሚሰሩ ነጋዴዎች ዶላር እንደልባቸው ለማግኘት ባለመቻላቸው፣ ዶላርን ከጥቁር ገበያና ከባንኮች በልዩ ሁኔታና በውድ ዋጋ ለመግዛት እየተገደዱ ነው። የተወሰነ መጠን ዶላር …

ሐምሌ ፳፬ (ሃያ አራት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ቁጥራቸው ከስምንት ሽህ በላይ የሚሆኑ ቤተ እስራኤላዊያን እስራኤል ውስጥ ከሚገኙት ቤተሰቦቻቸው ጋር ለመገናኘት እየተጠባበቁ ሲሆን አብዛሃኞቹ ከአስራ አምስት ዓመታት በላይ ከወላጆቻቸው የተለያዩ መሆናቸውን ተናግረዋል። የቀድሞ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ”እነዚህ አይሁዳዊያን ናቸው በየዕለቱም ይፀልያሉ” ሲሉ ፣ የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚንስቴሩ በበኩላቸው ”ውሳኔ በአፍጣኝ ያልተሰጣቸው በዘረኝነት ተፅዕኖ …

ፍጥነቱ ጋብ አለ እንጂ በምዕራብ አፍሪቃ ሙሉ ለሙሉ አልተወገደም፤ኢቦላ። እንደ ጎርጎሪዮስ አቆጣጠር በ2013 መገባደጃ ላይ ተቀስቅሶ ከ11 ሺህ በላይ አፍሪቃውያንን ቀጥፏል። ህፃናትን ከወላጆች፣ ዘመድን ከዘመድ አለያይቶ ከፍተኛ ማኅበራዊ ቀውስም ፈጥሯል ይኸው የኢቦላ ተሐዋሲ። Listen

ውድ ኢትዮጵያውን፡- ሕዝብ የሉዓላዊ ስልጣኑ ባለቤት በሆነበት ሃገር ፍትህ ከፍ ባለ ዙፋን ላይ ትቀመጣለች፡፡ እውነትም ምሰሶና ወጋግራ ሆና ፍትህን ዘወትር የመደገፍ እድሏን ትጎናጸፋለች፡፡ በኢትዮጵያ የፍትህና የእውነትን የክብር ቦታና ሚና አፈ-ሙዝ ወስዶታል፡፡ ፍትህና እውነት ደግሞ ትቢያ ላይ ተጥለዋል – ምንም እንኳ …

የእስረኛው ማስታወሻ – “በኢትዮጵያ እውነትና ፍትህ ከትቢያ የተሻለ ቦታ ቢኖራቸው ኖሮ…. ”  – አንዷለም አራጌ Read more »

ሀላፊነት ከሚሰማው ዜጋ በውስጥ መልክት የተላከ ኡኡታ! “ዘንድሮ በኢትዮዽያ ያለው ርሀብናድርቅ ከ1977ቱ አይተናነስም ሲሉ ከተለያየ የሀገሪቱ ክፍል መረጃ እየወጣ ነው።ሆኖም ለተጎጂወች እርዳታ ካለማቀፉ ማህበረሰብ እንዳይደርስ ወያኔ ባንድ ለናቱ ሚድያው የሚነዛው የውሸት የባለሁለት አሀዝ ዕድገት ፕሮፐጋንዳን የሚያጋልጥና የሀገር ገጽታ ግንባታን ያበላሻል በሚል መረጃው አይደለም ቀይ መስቀልና መሰል ዓለማቀፍ ድርጅቶች የኢትዮዽያ ህዝብ እንዳይሰማው አፍኖታል እባካችሁን ህዝብ በርሀብ […]

በአንድ ወር ውስጥ ብቻ ከአየር ሀይል ከ40 በላይ ሰራተኞችና ባለሙያዎች በስልጣን ላይ ያለውን የወያኔ አገዛዝ በመክዳት ወደተለያዩ ቦታዎች መጥፋታቸው ታወቀ:: የአየር ሀይል የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት ከደብረዘይት ጠቅላይ መምሪያና ከተለያዩ የአየር ሀይል ምድቦች የጠፉት ባለሙያዎች 14 ቴክኒሺያኖችን የሚጨምር ሲሆን አብራሪዎችም እንደሚገኙበት ታውቋል:: ለአንድ ወር በስራ ገበታቸው ያልተገኙትን እነዚህን ሰራተኞችና ባለሙያዎች ለመያዝ የህወሀት መከላከያ ሚኒስቴር አሰሳ እያደረገ […]

  የመለስ ዜናዊ የቅርብ ሰው የሆነ እና ከአዜብ መስፍን ጋር በአየር ባየር ንግድ እጅና ጓንት ሆኖ ይሰራ የነበረው ሀጎስ ወ/ገሪማ የተባለው የናጠጠ ቱጃር ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች ተገድሏል፡፡ ሀጎስ ወ/ገሪማ የህወሓት ታጋይ የነበረ ህወሓት በዘመኑ ከፈጠራቸው የናጠጡ ቱጃሮች መካከል አንዱና ዋነኛው ሲሆን ሀምሌ 13 207 ዓ.ም ከምሽቱ 4፡45 ላይ አ.አ ኮድ 2 ሰሌዳ ቁጥር 03220 የሆነች […]

ከዋስይሁን ተስፋዬ ትግል ካለ የአምባገነኖች ጫናም የዛኑያህል የከፋ እንደሚሆን ግልፅ ነው። ወያኔም እያደረሳቸው ያሉት መጠነሰፊ በደሎች የዚሁ እውነታ ምስክሮች ናቸው። በትግል ሂደት እንቅፋቶችና ችግሮች መከሰታቸው አይቀሬ ነውና፤ የችግሩን ምንጭ ለይቶ ለማወቅና መፍትሄዎችን አበጅቶ ወደፊት ለመራመድ፤ ግልፅ በሆነ መንገድ መወያየት አስፈላጊ …

የወያኔ ግፍ በደልና አፈና ሲጨምር ትግላችን የበለጠ ይፋፋማል! Read more »

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ስለ ኢትዮጵያ ምርጫ የሰጡት አስተያየት “በጎውን ንግግራቸውን ሁሉ የሻረ ነው” ሲሉ የመድረክ ሊቀ መንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ተናገሩ። LISTEN

የአማፂው ቡድን የታሊባን መሪ ሙላህ ሞሐመድ ኦማር መሞታቸውን የአፍጋኒስታን ታሊባን ከፍተኛ የአመራር አባላት ዛሬ አረጋገጡ። የአመራር አባላቱ የታሊባን ምክር ቤት ፣ ባለፉት 3 ዓመታት የኦማር ምክትል ሆነው ሲያገለግሉ የቆዩትን አክታር ማንሱርን የሙላህ ተተኪ አድርጎ መምረጡንም አስታውቀዋል ። መሞታቸው ትናንት የተነገረው …

የታሊባኑ መሪ ሞት – ዶይቸ ቬለ Read more »

ሐምሌ ፳፫ (ሃያ ሦስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የቀጣይ አምስት አመታት የስልጣን ድልድል ቅድመ አቋም ግምገማ ለመጀመሪያ ጊዜ ለውይይት በቀረበበት ወቅት እንደተገለጸው፣ 80 በመቶ የኢህአዴግ ሚኒስትሮች ችግር የምፍታት አቅም የላቸውም። ለግምገማ በቀረቡት የተለያዩ መስፈርቶች ብቃት አላቸው የተባሉት አቶ በረከት ስምኦን ሲሆኑ፣ ጠ/ሚኒስትሩን ጨምሮ አብዛኞቹ ሚኒስትሮች ችግር ፈችዎች አይደሉም ተብለዋል። ቅድመ አቋም ግምገማውን ያካሂዱት ከአራቱም …

ሐምሌ ፳፫ (ሃያ ሦስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በነዳጅ እጥረት ምክንያት የየዕለቱን ስራ ለመስራት የባጃጅ ኮንትራት በመያዝ ለአላስፈላጊ ወጭ መዳረጋቸውን የሚገልጹት የከተማ ነዋሪዎች ጠዋትእና ማታ በሚኖረው ረዣዢም ሰልፍ ምክንያት ስራ ቦታቸው በሰዓት ለመውጣትና ለመግባት መቸገራቸውን ለዘጋቢያችን ተናግረዋል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ በነዳጁ መጥፋት ለረዢም ሰዓታት ስራ መፍታታቸው በኑሯቸው ላይ ችግር እየፈጠረ መሆኑን የሚናገሩት በከተማዋ የሚገኙ …

ሐምሌ ፳፫ (ሃያ ሦስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ከምድረ ገጽ ጠፍቶ የነበረው ጊኒ ዎርም በሽታ እንዳዲስ ማንሰራራት መጀመሩ በአዲስ አበባው ሀገር አቀፍ የጤና ጉባኤ ላይ ተገልጿል፡፡ ዶ/ር ዳዲ ጅማ ፣ በኢትዮጵያ በሽታው በደቡብ ክልል እና በጋምቤላ በፍጥነት በሰዎች ላይ መታየት መጀመሩን የጤና ባለሙያዎችን መረጃ ዋቢ በማድረግ ወቅታዊውን ሪፖርት ከጥናታቸው ጋር …

ሐምሌ ፳፫ (ሃያ ሦስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የአዲስ አበባ ጎዳናዎች የፍሳሽ ማስወገጃ ትቦዎች የሌላቸው እስኪመስል ድረስ እግረኞች ብቻ ሳይሆኑ አሽከርካሪዎችም ጭምር መንገድ ለማቋረጥ ሲሳናቸው ተስተውሏል። በርካታ የአዲስ አበባ መንገዶች ከዓመት እስከ ዓመት ተመሳሳይ ችግሮች ቢስተዋልባቸውም መንገድ ትራንስፓርት የፍሳሽ ማስወገጃዎችን በመስራትና የተበላሹትን ጠግኖ አገልግሎት እንዲሰጡ ለማድረግ አልቻለም። የከተማው ነዋሪዎች ቅሬታቸውን ቢያሰሙም ችግራቸውን ሰምቶ …

ኬንያን እና ኢትዮጵያን የጎበኙት የመጀመሪያው የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ እነዚሁ ሃገራት የሰብዓዊ መብቶችን እንዲያከብሩ እንዲያሳስቡ 17 የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ፕሬዚደንቱ ጉዞ ከመጀመራቸው በፊት ደብዳቤ መጻፋቸው ይታወሳል። ደብዳቤውን በተናጠል እና ባንድነት ከላኩት የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች መካከል አንዱ «ፍሪደም …

የኦባማ የአፍሪቃ ጉብኝት እና የ«ፍሪደም ሀውስ» አስተያየት – ዶይቸ ቬለ Read more »

በዓለማችን የ3,2 ሚሊዮን ሕዝብ የጤና ስጋት ነዉ። በየዓመቱም እስካሁን ግን ምንም ዓይነት የመከላከያ ክትባት አልተገኘለትም። በዚህ በሽታ ምክንያት ከሚጠፋዉ ሕይወት ዘጠና በመቶዉ አፍሪቃ ዉስጥ ነዉ። ወባ በትንሿ ፍጥረት በትንኝ አማካኝነት የሚተላለፍ በሽታ። ሰሞኑን ተስፋ ሰጪ ዜና እየተነገረለት ነዉ። Listen

ዋለልኝ መኰንን በድሮው አጠራር በወሎ ጠቅላይ ግዛት በደብረሲና ወረዳ ከአባቱ ከአቶ መኰንን ካሣና ከእናቱ ከወይዘሮ ዘነበች ግዛው መጋቢት 11 ቀን 1938 ዓመተ ምህረት ተወለደ። ዋለልኝ መኰንንም በደሴ ከተማ በሚገኘው የንጉሥ ሚካኤል ተምህርት ቤት አንደኛ ደረጃ እና ሁለተኛ ደረጃ ከዚህም በመቀጠል …

የዋለልኝ መኰንን አጭር የትገል ታሪክ Read more »

በትግራይ ክልል ትናንት አውቶቡስ ተገልብጦ የ21 ሰዎች ህይወት አለፏል። አደጋው የደረሰው ከአክሱም ወደ አዲስ አበባ 63 መንገደኞች አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ ኮድ 3 የሰሌዳ ቁጥሩ 51672 ኢትዮጵያ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ነጋሽ በተባለ ቀበሌ አቅጣጫ ስቶ 300 ሜትር ጥልቀት ባለው ገደል በመግባቱ ነው። በአደጋው 39 ሰዎች በከባድ የቆሰሉ ሲሆን፥ ሶስት ሰዎች ብቻ ናቸው ቀላል ጉዳት የደረሰባቸው። በአደጋው […]

በሁለት ክሶች ዕድሜ ልክ እስራት ተፈርዶበታል

በወሰን ግጭት ምክንያት የሦስት ሕፃናት ወላጆችን በ20 እና በ11 ጥይቶች ደብድቦ መግደሉ በሰዎችና በሰነድ ማስረጃዎች የተረጋገጠበት የዕድሜ ልክ ጽኑ እስራት ፍርደኛ፣ ከማረሚያ ቤት በማምለጡ ተቋርጦ የነበረው ክስ እንዲቀጥል ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሰጠ፡፡

ፍርደኛው የመከላከያ ሠራዊት አባል እንደነበር የተገለፀው መቶ አለቃ ጌትዬ አለሜ ከማረሚያ ቤት ያመለጠው ሁለት ጊዜ ነው፡፡ መጀመሪያ ያመለጠው የሦስት ሕፃናት ወላጆች የሆኑትን አቶ ዳንኤል ነጋሽና ወ/ሮ ምስለ ማሞን በጥይት ደብድቦ ከገደላቸው ከሁለት ወራት የማረሚያ ቤት ቆይታ በኋላ ነበር፡፡ ፍርደኛው የካቲት 24 ቀን 2006 ዓ.ም. በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 03 ልዩ ቦታው መካኒሳ ጉልት ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ፣ ሁለቱንም የሕፃናቱን ወላጆች በድንበር ግጭት ምክንያት መግደሉን መዘገባችን ይታወሳል፡፡

በግለሰቡ የግድያ ድርጊት ምክንያት የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ ሦስት ክሶችን መሥርቶበታል፡፡ አቶ ዳንኤል ነጋሽን በ20 ጥይቶች ደብድቦ በመግደል፣ ወ/ሮ ምስለ ማሞን በ11 ጥይት ደብድቦ በመግደልና ሕገወጥ የጦር መሣሪያ (አንድ ተሽከርካሪ ኮልት ሽጉጥ፣ የተፈታታ ማካሮቭ ሽጉጥ፣ የጦር ሜዳ መነጽር፣ 46 ጥይቶችና ባዶ የክላሽ ካርታዎች) ይዞ መገኘት ወንጀሎች ክሶች ተመሥርተውበታል፡፡ 

ከሳሽ ዓቃቤ ሕግ የሰውና የሰነድ ማስረጃዎችን አሰምቶ ፍርደኛው ድርጊቱን መፈጸሙን በማረጋገጡ በከባድ የሰው መግደል ወንጀል (ሁለቱን ግለሰቦች) በዕድሜ ልክ ጽኑ እስራት እንዲቀጣ ሚያዝያ 30 ቀን 2007 ዓ.ም. የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሦስተኛ ወንጀል ችሎት ፍርድ ሰጥቶ ነበር፡፡ ፍርደኛው በድጋሚ በማምለጡ ሕገወጥ የጦር መሣሪያ ይዞ በመገኘቱ የተመሠረተበት ክስ ተቋርጦ የነበረ ቢሆንም፣ የተገኘ መሆኑን ጠቅሶ ዓቃቤ ሕግ ክሱ እንዲንቀሳቀስለት ለፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሦስተኛ ወንጀል ችሎት በማመልከቱ፣ ክሱ እንዲቀጥል ፍርድ ቤቱ አዟል፡፡ ለሐምሌ 24 ቀን 2007 ዓ.ም. ተለዋጭ ቀጠሮም  ሰጥቷል፡፡

 

በከድር መሃመድ የክስ መዝገብ የተከሰሱት ወጣት ወንድሞቻችን እና አንድ እህታችን፣ የቢላል ራዲዩ ጋዜጤኞች ካሊድ ሙሃመድና ዳርሶማ ሶሪን እንዲሁም በሐሰት አልመሰክርም በማለቱ ብቻ በእስር ላይ የሚገኘው ወንድም ሙጂብ አሚኖን ጨምሮ በአጠቃላይ 20 የሚሆኑ ሙስሊሞች ከ 5 ወር በፊት በደህንነት ኃይሎች ታፍነው በቅርቡ ከማዕከላዊ ወደ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት መዘዋወራቸውን መዘገባችን የሚታወስ ነው ። እነዚህ ሙስሊሞች በቀጠሯቸው መሰረት […]

የቀድም የአንድነት ለዲምክራሲና ለፍትህ ፓርቲ አንድነት አባል የነበረው የወረዳ 28 አባል የአዲሰ አበባ ምክርቤት አባልና የየካ ክፍለከተማ አሰተባባሪ ኮሚቴ አበል የነበረው አቶ መኮንንት ብርሃኑ ታሰረ። ባለፈው ሰኞ ከጠዋቱ በ4:00 ሰአት የመኖሪያ ቤቱ የጦር መሳሪያ በታጠቁ ሰዋች ተከቦ ቤቱ ከተበረበረ በሆላ እሱን በቁጥጥር ስር አውለው ወደአልታወቀ ቦታ እንደወሰዱት ከታወቀ ግዜ ጀምሮ ያለበትን ቦታ ለማወቅ ትልቅ ጥረት […]

አትኩሮት ለመስረቅ; አቅጣጫ ለማሳት; ለማዘናጋት; በስሜት ለመንዳት ወዘተ ተመሳሳይ የሆኑ የፖለቲካ እኩይ ስልቶችን በመፍጠር ፕሮፓጋንዳ ደረጃ ወሬ በማናፈስ እና በማንፈስ ሰዉንም በማስነፈስ እና በማስተንፈስ ልምዱና ስልቱ የተካኑትን ወያኔዎች ተረት ተረታቸውን ባወሩ ሰአት ሁሉ የኛ እየተነፋረቁ ማጨብጨብ ምንም ፋይዳ የለውም::የኢትዮጵያ ሕዝብ …

ወያኔዎች ተረት ተረት ባወሩ ሰአት ሁሉ የኛ እየተነፋረቁ ማጨብጨብ ምን ይሉታል? (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

  በፀረ ሙስና፣ በመልካም አስተዳደርና በዕቅበተ እምነት ንቅናቄውየአማሳኞች የሕግ ተጠያቂነት እንዲኹም በእስር እና በወከባ የሚያደርሱት እንግልት ዋነኛ ትኩረት እንደሚኾን ተጠቁሟል ዋና ሥራ አስኪያጁ÷ በአለቆች፣ በካህናትና በሰባክያነ ወንጌል ላይ እንዳደረጉት ኹሉችግሮችን ውጫዊ በሚያደርግ ኦሬንቴሽን የውይይቱን ትኩረት ለማስቀየስ ያደረጉት ጥረት አልተሳካም ‹‹የተሾምኩት በመንግሥት ትእዛዝ ነው›› የሚሉት ዋና ሥራ አስኪያጁ የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ፣ ጥያቄ እና ተቃውሞ የሚያነሡባቸውን ሠራተኞች …

በኢትዮጵያ የሚገኘው የፍትህ ስርዓት ራሱን እንደ ካሮት ቁልቁል ማሳደግ ከጀመረ ዘመናት ተቆጥረዋል፡፡በተለይ ከቅርብ አመታት ወዲህ የፍትህ ስርዓቱ ዋነኛ መገለጫ በሆኑ ፍርድ ቤቶች ዳኞች ውሳኔ የሚሰጡባቸው ጉዳዩች ‹‹ፍትህ››መሳቂያ መሳለቂያ መሆኗን በገሃድ እያሳዩን ይገኛሉ፡፡ በእነ ኤልያስ ክፍሌ የክስ መዝገብ ስሟ ሰፍሮ በ2004 …

ያልተጻፈ ‹‹በቃ››በኢትዮጵያ 19 ዓመት ያስፈርዳል(ዳዊት ሰለሞን) Read more »

በደርግ ዘመን በቀይ ሽብር ወቅት የከፍተኛ አንድ ሊቀመንበር የነበሩት አቶ እርገጤ መድበው፣ በ‹‹ኢሕአፓ እና ስፖርት›› መጽሐፍ ደራሲ አቶ ገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) ላይ የስም ማጥፋት ወንጀል ክስ መሠረቱ፡፡ ከሳሽ አቶ እርገጤ በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ አራዳ ምድብ ችሎት በመሠረቱት ክስ ተከሳሽ የመጽሐፉ …

የቀድሞ ከፍተኛ አንድ ሊቀመንበር በ‹‹ኢሕአፓ እና ስፖርት›› መጽሐፍ ደራሲ ላይ ክስ መሠረቱ Read more »

ሳሚ ቺቺሮቮ ከ አልጄሪያ ነኝ የሚለው ይህ ግለሰብ የኢትዮቴሌኮም ዋና ድረገፅ ሙሉ ለሙሉ በመቆጣጠር የድርጅቱን መልዕክት በራሱ መቀየሩን ድሬቲዩብ ከድረገፅ ተመልክቷል. ኢትዮቴሌኮም በዚህ ጉዳይ ላይ የሰጠው መግለጫ የለም, በደንበኞች ላይ ሊያደርስ የሚችለው ጉዳት ወይም እያደረሰ ያለውን ጥቃት ለማወቅ አልተቻለም. ኢትዮቴሌኮም በአፋጣኝ ድረገፁን በቁጥጥር ውስጥ አድርጎ የደረሰውን ጉዳት ሊያሳውቅ ይገባል. ይህ ዜና እስካጠናከርንበት ጊዜ ድረስ ኢትዮ […]

በኢትዮጵያ የሚገኘው የፍትህ ስርዓት ራሱን እንደ ካሮት ቁልቁል ማሳደግ ከጀመረ ዘመናት ተቆጥረዋል በተለይ ከቅርብ አመታት ወዲህ የፍትህ ስርዓቱ ዋነኛ መገለጫ በሆኑ ፍርድ ቤቶች ዳኞች ውሳኔ የሚሰጡባቸው ጉዳዩች << ፍትህ >> መሳቂያ መሳለቂያ መሆኗን በገሃድ እያሳዩን ይገኛሉ በእነ ኤልያስ ክፍሌ የክስ መዝገብ ስሟ ሰፍሮ በ 2004 በቁጥጥር ስር የዋለችው ወይዘሮ ሂሩት ክፍሌ የፍትህ ስርዓቱ ወደለየለት ውርደት […]

በቅርቡ ክሳቸው ተቋርጦ በነጻ የተሰናበቱት ጋዜጠኞች ወደ ቀድሞ ሞያቸው ለመመለስ ፍራቻ አድሮባቸው እንደሚገኝ ገለጡ። ከአንድ አመት በላይ ከስድስት ጦማሪያን ጋር በሽብርተኛ ወንጀል ክስ ቀርቦባቸው የነበሩት ጋዜጠኛ ዘላለም ክብረት እና ጋዜጠኛ ኤዶም ካሳዬ ወደ ጋዜጠኝነት ላመመለስ ፍራቻ አድሮባቸው እንደሚገኝ ከCBS ቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር ባደረጉት ቃለ መልልስ ገልጸዋል። ይሁንና የእስር ጊዜዋን አጠናቅቃ በቅርቡ የተፈታችው ጋዜጠኛ ሙያዋን እንደምትቀጥልና […]