ያልተጻፈ <> በኢትዮጵያ 19 ዓመት ያስፈርዳል (ዳዊት ሰለሞን)
በኢትዮጵያ የሚገኘው የፍትህ ስርዓት ራሱን እንደ ካሮት ቁልቁል ማሳደግ ከጀመረ ዘመናት ተቆጥረዋል በተለይ ከቅርብ አመታት ወዲህ የፍትህ ስርዓቱ ዋነኛ መገለጫ በሆኑ ፍርድ ቤቶች ዳኞች ውሳኔ የሚሰጡባቸው ጉዳዩች << ፍትህ >> መሳቂያ መሳለቂያ መሆኗን በገሃድ እያሳዩን ይገኛሉ በእነ ኤልያስ ክፍሌ የክስ መዝገብ ስሟ ሰፍሮ በ 2004 በቁጥጥር ስር የዋለችው ወይዘሮ ሂሩት ክፍሌ የፍትህ ስርዓቱ ወደለየለት ውርደት […]![]()