ቪኦኤ ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ሐምሌ 26, 2015
ቪኦኤ ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና
ቪኦኤ ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና
ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ኢትዮጵያ መንግሥት ላይ በሰብዓዊ መብቶችና ዲሞክራሲ ጉዳዮች ተፅዕኖ ማሳደር ይችላሉ?
Obama arrived in Addis Ababa, 07-26-15
ዶይቸ ቬለ የዓለም ዜና
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የኦባማን ከናይሮቢ መንቀሳቀስ ተከትሎ በአዲስ አበባ ኤርፖርት ተኮልኩለው የነበር የስርአቱ ታማኝ ጋዜጠኞች እቃችሁን ልንፈትሽ ነው ከተባሉ በኋላ ደጅ ራቅ ብለው እንዲቆዩ ከተደረገ በኋላ መግባት እንደተከለከሉ ተናግረዋል:: እናንተ በሌላቹበት እቃችሁን መፈተሽ እንፈልጋለን ከተባሉ በኋላ የወያኔ ደህንነቶች ፈትሸው …
የወያኔ ቅጥር ሰራዊት የሽምቅ ሐይል ስምሪት ክፍል በሶስት አቅጣጫዎች በተለይም በትግራይ ጠረፍ በአብረሐ ጅራ፣ በጎንደር ወልቃይት ጠገዴ በባሌ በኩል ከባድ ዉግያ እንደገጠመዉ የሚጠቁሙ መረጃዎች ትናንት ማምሻዉን በአስቸኳይ መልዕክት ለበላይ አካላት የተላለፉ ሲሆን፥ እንዲሁም በአርማጭሆ ህዝብ እና በሰራዊቱ መካከል እየተጧጧፈ የሚገኘዉ አለመግባባት ከአሳሳቢነቱ በመዝለል በየትኛዉም አቅጣጫ በሽምቅ ዉጊያ ቀላል ጉዳት የደረሰባቸዉ ወታደሮቻችን ወደ ኋላቸዉ በመሸሽ ላይ […]![]()
(ሀ) ፕሬዚደንት ኦባማ ነገ እሑድ አዲስ አበባ ይገባሉ። አንዱን ቀን- እንደደንቡ ሰኞ-በብሔራዊ ቤተ መንግሥት ራት እንደሚኖር ይጠበቃል። የታሪክ ምጸቱን ከዚያ ጀምረን እናደንቃለን። ራቱ ምኒልክ በሠሩት፣ ዛሬም በስማቸው በሚጠራው ቤተ መንግሥት ይሆናልና፤ መቼም ለራት ሼራተን፣ አለዚያም መቀሌ-አዳማ- ባህርዳር-አዋሳ-አሳይታ— አይወስዷቸውም ብዬ ነው። …
ኦባማ ነገሩን ይበልጥ ግልጽ አድርገውታል። ዛሬ ከሰአት በሁዋላ ከኬኒያ ሲቪል ማህበራት ጋር በብዙ ጉዳዮች ላይ ወይይት ያደረጉት ፕሬዚዳንቱ የኬንያውያን የውስጥ ችግሮች በኬንያውያን በራሳቸው ብቻ ነው የሚፈታው ብለዋል። ነገሩን ይበልጥ ግልጥ ሲያደርጉትም ” ከቀዝቃዛው ጦርነትና ከቅኝ ግዛት ማብቅያ በሁዋላ ሀያላን ሀገራት …
በደርግ ዘመነ መንግስት በከፍተኛ 1 ሊቀ መንበርና የቀይ ሽብር መሪ ተዋናይ በመሆን የንፁህ ኢትዮጵያውያን ወጣቶችን ነፍስ ሲቀጥፍና አካላቸውን ሲያጎድል የነበረው እርገጤ መድበው ታዋቂውን የታሪክ ጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ(ሊብሮ)ን በስም ማጥፋት ከሰሰ:: እርገጤ መድበው ጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያን የከሰሰው ኢ.ሀ.አ.ፓና ስፖርት በተሰኘው በቁጥር …
ገነነ መኩሪያ(ሊብሮ) በደርግ ዘመነ መንግስት በከፍተኛ 1 ሊቀ መንበርና የቀይ ሽብር መሪ ተዋናይ ተከሰሰ :: Read more »
የአርበኞች ግንቦት 7 ህዝብ ግንኙነት #ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ በሚቆጣጠረው መከላከያ ሰራዊት ውስጥ እርስበርስ አለመተማመንና ጥርጣሬ አይሏል፡፡ #የህወሓት አገዛዝ ከሱዳን ጋር የተፈጠረውን ወታደራዊ ግጭት የህዝቡን ትኩረት ሊያስቀይርበት በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል፡፡ #የህወሓት አገልጋይ የሆኑ “የአማራ ክልል” ባለስልጣናት ወደ ወልቃይት ሄደው በአካል ህዝቡን እንዲያነጋግሩ ከህወሓት ከፍተኛ ባለስልጣናት ቀጭን ትዕዛዝ መተላለፉ ታወቀ፡፡ ================================================== ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ በሚቆጣጠረው […]![]()
የአርበኞች ግንቦት 7 የውስጥ አርበኞች የህወሓት ፀረ ሽምቅ የተባለ ታጣቂ ሀይል ላይ ጥቃት ማድረሱን አስታወቀ ባሳለፍነው ሳምንት ነበር አርበኞች ግንቦት 7 የሱር ኮንስትራክሽንን ንብረት ማውደሙ የተነገረው አልሸባብ 80 ኢትዮጵያዊያን ወታደሮች መግደሉ ተነገረ ህወሓት መራሹ ጦርና የሱዳን መከላከያ ሀይል ድንበር ላይ ተፋጠው እንደሚገኙ ተዘገበ፡፡ የአሜሪካዊው የራፕ ሙዚቀኛ 50 ሴንት የክስረት ገመና በፍርድ ቤት ይፋ ሆነ የአርበኞች ግንቦት ሰባት ንቅናቄ […]![]()
”…ፍትሕ ሚኒስቴር በቅርቡ ‹‹በሥነምግባር ችግር›› በሚል የተማምን የጥብቅና ፍቃድ በመሰረዝ ለአንድ ዓመት ከሰባት ወራት እንዳገደው የሚታወቅ ነው፡፡….ተማም ብዙ ጊዜውን በቤቱ በማንበብ ነበር ጊዜውን የሚያሳልፈው፡፡ በጨዋታ መካከል ስለባልደረባችን ጋዜጠኛ ሀብታሙ ምናለ መታሰር ነገርኩት፡፡ ደነገጠ፡፡ ‹‹አጃኢብ›› አለና ‹‹በምን?›› አለኝ በጣም አዝኖ፡፡ ‹‹የአልሸባብ ህዋስ ነህ፤ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በሚገኙበት ስብሰባ ላይ የሽብር ድርጊት ለመፈጸም አሲረሃል›› ተብሎ ተጠርጥሮ መያዙን […]![]()
የ1997 ምርጫ በኢህአዴግ ኮሮጆ ገልባጭነት ወደ ሁከት ከተቀየረ በኋላ አገሪቱ ወደ ወህኒ ማዕከልነት ተለወጠች፡፡እፍርታሙ ኢህአዴግ ከቅንጅት አመራሮች አንስቶ ጋዜጠኞችን፣የሲቪክ ተቋማት አመራሮችንና ተራውን የህብረተሰብ ክፍል ጭምር በጊዜያዊነት ወዳዘጋጃቸው ማጎሪያቸው ወሰደ፡፡ መች በዚህ ብቻ በቃቸው፡፡አልያዝናቸውም ያሏቸውን ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች ፎቶግራፍ በሚቆጣጠሩት ቴሌቭዥን አማካኝነት በመለጠፍ ‹‹እጅ ስጡ››ማለቱን ተያያዙት፡፡እንፈልጋቸዋለን ካሏቸው ጋዜጠኞች አንዱ እስክንድር ነጋ ነበር፡፡ በዚያው ሰሞን አንድ የኢትዮጵያ አየር […]![]()
ለውጥ የሚጠላ ማንኛውም ሰው የለም:; ለውጥ የማይፈልግ ካለ አንድም ከአምባገነን ስርአቶች የተዳቀለ አሊያም የጥቅሞችን ማግበስበስ የለመደ ስግብግብ የሕዝብ ጠላት ብቻ ነው::በኢትዮጵያ ውስጥ ለውጥ ያስፈልጋል;ይህ ደግሞ ሳይታለም የተፈታ ነው::በስልጣን ላይ ያለው አመራር አስተዳደሩ የተበላሸ ስለሆነ ለውጥ ለማምጣት የማይችልበት ደረጃ ላይ ከመድረሱም …
ትኩረት ለሚገባቸው ጉዳዮች ትኩረት እንስጥ::መዘናጋት እና አቅጣጫ መሳት ይቁም:: Read more »
ቪኦኤ ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና
የኢትዮጵያና የአሜሪካ ግንኙነት ውጣ ውረድ የበዛበት ነበር ሲሉ የፖለቲካ ሣይንስ ምሁሩ ዶ/ር ጌታቸው መታፈሪያ ገለፁ፡፡
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማን ኢትዮጵያን መጎብኘት እንደማትቃወም በቅርቡ ከአራት ዓመታት እሥር በኋላ የተፈታችው ርዕዮት ዓለሙ አስታውቃለች፡፡ Listen
ሐምሌ 2 /2004 ለሊት ሰባት ሰዓት ማዕከላዊ የደረሰው ጋዜጠኛ የሱፍ ጌታቸው ፍርድ ቤት በቀረበበት ወቅት የደረሰበትን አሰቃቂ ድርጊት አስረድቷል፡፡ በዚህ የተበሳጩት የማዕከላዊ ቢሮ ቁጥር 49 መርማሪዎች ኢንስፔክተር አለማየሁ፣ዘመድኩንና ጸጋዬ የተባሉ የሱፍን ከፍርድ ቤት መልስ ቢሯቸው ድረስ በማስመጣት ‹‹ፍርድ ቤት ሄደህ መጥሪያ ይዘህልን መጣህ አሉ ባክህ?›› ‹‹የደረሰብኝን ከመናገር ውጪ ምን አጠፋሁ?›› ባገኙት ነገር ሁሉ ወረዱበት ጾሙን […]![]()
የፕሬዚዳንት ኦባማ የብሄራዊ ጸጥታ አማካሪ ሱዛን ራይስ ስለኢትዮጵያ ምርጫ ሲጠየቁ ሳቃቸውን መቆጣጠር አቃታቸው
ዓ.ም. ጀምሮ ኢትዮጵያን የሚጎበኙት የአማሪካን ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ እንዲያነጋግሯቸው ያቀረቡት ጥያቄ ተቀባይነት አለማግኘቱን ለሪፖርተር አስታወቁ፡፡
ጥያቄውን በይፋ አቅርበው የነበሩት ፓርቲዎች የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ)፣ የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) እና የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ (ኢራፓ) ናቸው፡፡
የሦስቱ ፓርቲዎች ፕሬዚዳንቶች ሰጥተውት በነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ ወቅት፣ ፕሬዚዳንት ኦባማ አግኝተው እንዲያነጋግሯቸውና ወሳኝ ባሏቸው ጉዳዮች ላይ ለፕሬዚዳንቱ ገለጻ ለማድረግና ለመመካከር እንደሚፈልጉ ገልጸው ነበር፡፡
ይህንን የፓርቲዎቹን ጥያቄ በተመለከተም አዲስ አበባ ለሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲና ለአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ደብዳቤ መጻፋቸውን ያስታወሱ ሲሆን፣ ሆኖም ጥያቄያቸው ምላሽ እንዳላገኘና ምንም ዓይነት ቀጠሮ እንዳልተያዘላቸው አስረድተዋል፡፡
የኢዴፓ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ጫኔ ከበደ፣ ‹‹ፕሬዚዳንቱን በጋራ ለማግኘት ያቀረብነው ጥያቄን በተመለከተ ምንም የተሰጠ መልስ የለም፡፡ ነገር ግን በተናጠል ፕሬዚዳንቱ በአፍሪካ ኅብረት የመሰብሰቢያ አዳራሽ የሚያደርጉትን ንግግር እንድንታደም ኤምባሲው ጥሪ ልኮልናል፤›› በማለት አስረድተዋል፡፡
ጉዳዩን በተመለከተ ኤምባሲውን ማብራሪያ መጠየቃቸውን የገለጹት ዶ/ር ጫኔ፣ ‹‹ከፕሬዚዳንቱ ጋር ቀጠሮ ማስያዝ ከእነርሱ ቁጥጥርና ኃላፊነት ውጪ እንደሆነና በሌላ አካል እየተመራ ነው፤›› የሚል ምላሽ ማግኘታቸውን አብራርተዋል፡፡
‹‹ምንም እንኳን ፕሬዚዳንቱን አግኝቶ የመነጋገርና የመወያየት ጥያቄያችን ባይሳካም፣ የተለያዩ ጥያቄዎችን ያካተተው ደብዳቤ ግን ለፕሬዚዳንቱ መድረሱን አረጋግጠናል፤›› ብለዋል፡፡
በተመሳሳይ የመኢአድ ፕሬዚዳንት አቶ አበባው መሐሪ ‹‹ፕሬዚዳንቱ በአፍሪካ ኅብረት በሚያደርጉት ንግግር ላይ እንድንገኝ የሚገልጽ ደብዳቤ ከመላክ ባለፈ፣ ከፕሬዚዳንቱ ጋር ለመወያየት ላቀረብነው ጥያቄ ምንም ዓይነት የተሰጠ ምላሽ የለም፤›› በማለት ጥያቄያቸው ተቀባይነት አለማግኘታቸውን ገልጸዋል፡፡
የኢራፓ ፕሬዚዳንት አቶ ተሻለ ሰብሮም በጋራ ፕሬዚዳንቱን የማግኘትና የመወያየት ጥያቄ እስከ ዓርብ ሐምሌ 17 ቀን 2007 ዓ.ም. ድረስ ምላሽ አለማግኘቱን ገልጸው፣ ‹‹ሦስት ፓርቲዎች በጋራ በመሆን ያቀረብነው የአነጋግሩን ጥያቄ ምላሹን እየጠበቅን ነው፤›› በማለት ፕሬዚዳንቱን የማግኘት ተስፋ ሊኖር እንደሚችል እምነታቸውን አስረድተዋል፡፡
እነዚህ ሦስት ፓርቲዎች በጋራ ለመሥራት ከተስማሙባቸው ጉዳዮች መካከል ጋዜጣዊ መግለጫዎችንና የተቃውሞ ሠልፎችን በጋራ የመጥራትና የማዘጋጀት ተጠቃሽ እንደሆነ ቀደም ሲል ማስታወቃቸውን መዘገባችን የሚታወስ ነው፡፡
የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ጥቃት ቀጥሏል ከወለጋ ቄለም 160 ኪ/ሜትር እርቀት ላይ በኢትዮጵያና በሱዳን አዋሳኝ ልዩ ስሙ ቢልበል ተብሎ በሚጠራዉ ስፍራ በትናንትናዉ እለት ከምሽቱ 6፡45 ጀምሮ ከባድ ዉጊያ በማድረግ ከ 60 በላይ የወያኔ ሰራዊት አባላትን በመደምሰስ 18 ወታደሮችን ማቁሰሉ ተረጋገጠ። በቦንሳ ሰባ ፣ በዶ/ ኑሮ ደደፎ ፣ በአቶ ድሪባ ወርዶፋ ፣ እንዲሁም በብደታ ሹኬ ተነጣጥሎ የነበረዉ […]![]()
ታፍኖ የታሰረው መምህር የት እንዳለ አልታወቀም ሀምሌ 1/2007 ዓ.ም ጎንደር ከተማ ውስጥ በፖሊስና ደህንነቶች ታፍኖ የታሰረው የሰማያዊ ፓርቲ አባል መምህር አለላቸው አታለለ የት እንደሚገኝ ለማወቅ እንዳልቻሉ ቤተሰቦቹ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ በጎንደር መምህራን ኮሌጅ የአይ ሲቲ መምህርና የትምህርት ክፍሉ ኃላፊ የሆነው መምህር አለላቸው አታለለ ሀምሌ 1/2007 ዓ.ም ወደ ደብረታቦር ተወስዶ በደብረታቦር ከተማ አንደኛ ፖሊስ ጣቢያ ታስሮ […]![]()
ለፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ውጤት ቢሰጥ በእስካሁኑ የአፍሪካ ፖሊሲያቸው በንግግር (በወሬ) ደረጃ A በተግባር ግን D እንደሚሰጧቸው ኦባንግ ሜቶ አስታወቁ፡፡ አፍሪካውያንም ሆኑ ኢትዮጵያውያን ለነጻነት በሚያደርጉት ትግል ምዕራባውያን ዕንቅፋት ከመሆን እንዲቆጠቡ አስረዱ፡፡ በአሜሪካ ድምጽ የStraight Talk Africa አዘጋጅ ሻካ ሳሊ የፕሬዚዳንት ባራክ …
“በነጻነት መንገዳችን ላይ ዕንቅፋት አትሁኑብን” – ኦባማ፡ “በንግግር (ወሬ) A፣ በተግባር D” ኦባንግ ሜቶ – (ጎልጉል ድረገጽ) Read more »
ኦባማ ለአፍሪካ መሪዎች ግብረሰዶምን ሊያስተዋውቅ ኬንያ ገባ በተለይ በዲስ አበባ በሚደረገው የአፍሪካ መሪዎች ስብሰባ ላይ ግብረሰዶም በአፍሪካ ተግባራዊ እንዲሆን መልክቱን የሚያስተላልፍ ሲሆን ወያኔዎች አሜሪካ ገንዘብ ከሰጠችን እና አርበኞች ግንቦት 7 እኛ አሸባሪ ያልነውን እሷም አሸባሪ ነቱን አጽድቃ በአለም መሀብረሰብ እንዲወገዝና እየመጣብን ካለው የስልጣን ማፈናቀል ካዳነችን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ተግባራዊ እንደርጋለን ብለው እንደሚደራደሩ አትጠራጠሩ። ምክንያቱም እነሱ […]![]()
የናዚ ወያኔ ስልጣን ላይ ከተቆናጠጠ ጊዜ ጀምሮ በርካታ ወጣቶችንናሙህራንን በፖለቲካ አመለካከታቸው ብቻ አሳዷል፣አዋክቧል፣ዘግናኝ ሰቆቃና ግድያ ፈጽሟል።አሁንም አጠናክሮ ቀጥሎበታል።ወያኔወች ከስልጣን ለመውረድ የማይፈልጉት አንዱ ትልቁ ምክንያትም ይህ በየቦታው በፍጹም አረመኔያዊነት በገፍ የገደሏቸው እና በጅምላ የቀበሯቸው የንጹሀን ደም ጩኸት እያሸበረቸው እና የፈጸሙት ዘግናኝ ወንጀል ከተጠያቂነት የማያስመልጣቸው ወቅቱን ጠብቆ የሚፈነዳ ቦንብ(timebomb) መሆኑን ጠንቅቀው ስለሚያውቁም ጭምር ነው። በአማራ ሰሜን ሸዋ […]![]()
የወያኔ ቅጥር ሰራዊት የሽምቅ ሐይል ስምሪት ክፍል በሶስት አቅጣጫዎች በተለይም በትግራይ ጠረፍ በአብረሐ ጅራ በጎንደር ወልቃይት ጠገዴ በባሌ በኩል ከባድ ዉግያ እንደገጠመዉ የሚጠቁሙ መረጃዎች ትናንት ማምሻዉን በስቸኳይ መልእክት ለበላይ አካላት የተላለፉ ሲሆን፡ እንዲሁም በአርማጭሆ ህዝብ እና በሰራዊቱ መካከል እየተጧጧፈ የሚገኘዉ አለመግባባት ከአሳሳቢነቱ በመዝለል በየትኛዉም አቅጣጫ በሽምቅ ዉጊያ ቀላል ጉዳት የደረሰባቸዉ ወታደሮቻችን ወደ ኋላቸዉ በመሸሽ ላይ […]![]()
ሀምሌ 1/2007 ዓ.ም ጎንደር ከተማ ውስጥ በፖሊስና ደህንነቶች ታፍኖ የታሰረው የሰማያዊ ፓርቲ አባል መምህር አለላቸው አታለለ የት እንደሚገኝ ለማወቅ እንዳልቻሉ ቤተሰቦቹ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ በጎንደር መምህራን ኮሌጅ የአይ ሲቲ መምህርና የትምህርት ክፍሉ ኃላፊ የሆነው መምህር አለላቸው አታለለ ሀምሌ 1/2007 ዓ.ም …
በፖሊስና ደህንነቶች ታፍኖ የታሰረው የሰማያዊ ፓርቲ አባል መምህር አለላቸው አታለለ የት እንዳለ አልታወቀም:: Read more »
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=AQHJ5_7gONQ] In advance of President Obama’s historic trip to Ethiopia, I led discussion on the House Floor as the founder and co-chair of the Congressional Ethiopian American Caucus to speak on the importance of our nation’s relationship with Ethiopia. …
የአሜሪካ ኮንግረስ አባል ማይክ ሆንዳ ስለፕሬዚዳንት ኦባማ የኢትዮጵያ ጉብኝት ያደረጉት ንግግር Read more »
ወያኔ የሻእቢያ ተቃዋሚ የሆኑ ፓርቲዎችን በአዲስ አበባ ደሳለኝ ሆቴል ሊሰበስብ ነው::-በወያኔ እና በአልሸባብ መካከል ተጋግሎ የቀጠለው ጦርነት የኦባማና ባለስልጣኖቻቸውን አትኩሮት ለመሳብ ነው::Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ)-የወያኔው ጉጅሌ አገዛዝ የሻእቢያ ተቃዋሚ የሆኑ የፖለቲካ ድርጅቶችን በማስታጠቅ እና በማደራጀት ዙሪያ በደሳለኝ ሆቴል ሊሰበስባቸው መሆኑ …
«ከዓመት በላይ እስር ላይ ከቆዩት ጋዜጠኞችና አምደኞች የከፊሉ መፈታት እርግጥ ከፕሬዝዳንት ኦባማ ጉብኝት ጋር የተያያዘ ነው። ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማሪያም ከ15 ቀናት በፊት አሸባሪዎች ሲሏቸው ኅዝቡ ግን “አቶ ደሳለኝ ሊፈቱ መሆኑን አያውቁም ነበር። ከእኛው እኩል ሰሙ” ነው ያለው።» ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ።
የባራክ ኦባማ ምስራቅ አፍሪካ ላይ ኬንያን እና ኢትዮጵያን መጎብኘት የሰሞነኛ አዲስ ዜና ሲሆን ባራክ ኦባማ የሃያላኗ አገር መሪ በመሆናቸው የጉዞው ዜና ሰፊ ሽፋን አግኝቶ አለምን እያስተጋባ ይገኛል::ባራክ ኦባማ በርግጥ ከአፍሪካዊ አባት መገኘታቸው እንዲሁም የሃያላኗ አሜሪካ የመጀመሪያው ጥቁር መሪ መሆናቸው ለየት …
ለእኛ የሚበጀን በትግላችን ነጻነታችንን ማረጋገጥ እንጂ የኦባማ መግባት እና መውጣት አይደለም:: ምንሊክ ሳልሳዊ Read more »
ኢሳት ዜና (ሃምሌ 16, 2007) የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ ወደ አዲስ አበባ ከተማ በሚገቡ ጊዜ ሰላማዊ ሰልፍ ለማካሄድ ተንቀሳቅሳችኋል ተብለው በቁጥጥር ስር የዋሉ ግለሰቦች በእስር ቤት ድብደባ እየተፈጸመባቸው እንደሆነ ለፍርድ ቤት ገለጹ። ሐሙስ እለት በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቀርበው የነበሩት አቶ መርከቡ ሀይሌና አቶ አበበ ቁምላቸው ፕሬዘዳንት ኦባማ ወደ ሀገሪቱ በሚመጡ ጊዜ ሰላማዊ ሰልፍ ለማካሄድ …
ምርጫ 97 ላይ ድምፅ ሲሰርቅ እጅ ከፍንጅ የተያዘው፣ ከዛም የሌባ አይነ ደረቅ ሆኖ እኔ ነኝ አሸናፊ ያለው ህወሓት/ኢህአዴግ የተቀየመውን ህዝብን ትኩረት ለማስቀየስ አንዳች ዘመቻ ያስፈልገው ነበር፡፡ የእስልምና ፍርድ ቤቶች ህብረት ሶማሊያ ውስጥ ቡራከረዩ ሲል የነበረበት ወቅት ነው፡፡ ለህወሓት/ኢህአዴግ ጥሩ አጋጣሚ …
የፀረ ሽብር ግብረሀይል ነኝ ብሎ የሚጠራው ቡድን አንድ ሰሞን የብሄር እና የፖርቲ ተዎፆ ያማከለ በሚመስል መልኩ ጠንካሪ የተባሉ የፖርቲ አመራርና ንፁሀን ሀሳብ ያላቸውን ግለሰቦች ከየአሉበት ሀገር ሆነ አዲስ አበባ ጨምሮ በገፍ ያስራል ህውሀት ። ይሄን የተመለከተ የአንድ ፖርቲ ብሄራዊ ም/ቤት …
ዛሬ ማምሻውን ኬንያ ይገባሉ ተብለው ለሚጠበቁት ለዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ አቀባበል ከፍተኛ የፀጥታ ጥበቃ በመደረግ ላይ መሆኑን የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት AFP አስታወቀ። እጅግ ብዙ ፀጥታ አስከባሪዎች በዋና ከተማይቱ ናይሮቢ ለጥበቃ ተሰማርተዋል ። አንዳንድ የዩናይትድ ስቴትስ ወታደራዊ አውሮፕላኖችም ከተማዋን ከአየር …
የቀድሞዋ የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ማርግሬት ታቸር በኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም የሚመራዉን መንግሥት ለመጣል ተጠቅመዉበታል የተባለ የከፍተኛዉ ምሥጢር ማስታወሻ ሰነድ በቅርቡ ይፋ ሆነ። Listen 1203
ሐምሌ ፲፸ (አስራሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ግንባሩ ባወጣው መግለጫ “በሕዝባዊ ኃይሎች ላይ ሊወስድ ያሰበው እርምጃ ተቀባይነት እንዲያገኝለት የሽብር ተግባር ፈጽሞ በአርበኞች ግንቦት 7 ላይ ለማላከክ ወስኗል።” ብሎአል። አርበኞች ግንቦት 7 “በቅርቡ የጀመረው የነፃነት ትግል የፈጠረበት መደናገጥ ለመሸፈንና ንቅናቄውን በኢትዮጵያ ሕዝብና በዓለም ዓቀፍ ማኅበረሰብ ለማስወገዝ ያግዘኛል ብሎ ያመነበት ይህን ዘግናኝ ሴራ ከሳምንት በፊት …
ሐምሌ ፲፸ (አስራሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- አቶ ፈንታሁን ታደሰና ሌሎች 6 እስረኞች ለ5 ወራት ያህል ፍርድ ቤት እንዳልቀረቡ ነገረ ኢትዮጵያ ዘግቧል። በፖሊስ የካቲት 21 ቀን 2007 ዓ.ም. የታሰሩት እነ አቶ ፈንታሁን በወቅቱ የጉሃላ ከተማ የመጀመሪያ ፍርድ ቤት ወስዷቸው የነበር ቢሆንም፣ ፍርድ ቤቱ ”እኛ ይህን ጉዳይ አናይም! ከፈለጋችሁ ወደ ዞን ፍርድ ቤት ወስዳችሁ …
ሐምሌ ፲፸ (አስራሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የድርጅቱ የአፍሪካ ምክትል ዳይሬክተር ሚስ ሌስሊ ሌፍኮ ከኢሳት ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ እንደገለጹት፣ በኢትዮጵያ የሚታየው የሰብአዊ መብት ጥሰት የፕሬዚዳንቱ አንድ አጀንዳ ይሆናል ብለው ተስፋ ያደርጋሉ። ፕ/ት ኦባማ ኢትዮጵያን መጎብኘት አልነበረባቸውም የሚለው አስተያየት ዋናው ጉዳይ አለመሆኑን የገለጹት ሌፍኮው፣ ፕሬዚዳንቱ በኢትዮጵያ ጉብኝታቸው ምን ምን ጉዳዮችን አነሱ የሚለው ጥያቄ ዋናው …
ለአሜሪካ ፕሬዝዳንትነት እጩ ተወዳዳሪ የሆኑት ሴነተር ማርኮ ሩቢዮ ፕሬዝዳንት ኦባማ ኢትዮጵያን በሚጎበኙበት ጊዜ ሰብዓዊ መብት ቀዳሚ አጀንዳቸው እንዲያደርጉ አሳስበዋል:: ሴነተሩ ለፕሬዝዳንት ኦባማ በጻፉ ደብዳቤ “ምንም እንኳን አሜሪካና ኢትዮጵያ አሸባሪነት በመዋጋትና አካባቢዉ የተረጋጋ በማድረግ የጋራ ጥቅሞች ቢኖሯቸውም: አሜሪካ ኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶችን ስትጥስ እንዳላየች ማለፍ የለባትም” ብለዋል:: አስከትለውም “አማራጭ ሃሳቦችን የማንሸራሸሪያ ጎዳናዎችን በፖለቲካ ሂደቱ: በሲቭል ሶሳይቲውና: በሚዲያ […]![]()
ዘረኛውና ፋሽስቱ የህወሓት አገዛዝ፣ በሕዝባዊ ኃይሎች ላይ ሊወስድ ያሰበው እርምጃ ተቀባይነት እንዲያገኝለት የሽብር ተግባር ፈጽሞ በአርበኞች ግንቦት 7 ላይ ለማላከክ ወስኗል። እንዲህ ዓይነቱ እኩይ ተግባር ህወሓት ስልጣን ከመያዙ በፊትም በኋላም ሲያደርገው የነበረ መሆኑ የሚታወቅ ነው። ህወሓት እንዲህ ዓይነቱ ኢሰብዓዊና ዘግናኝ ተግባር ለመፈፀም የሚያስችሉ እኩይ ስለልቦና እና ልምድ አለው። አርበኞች ግንቦት 7: የአንድነትና ዲሞክራሲ ንቅናቄ በቅርቡ […]![]()
ሐምሌ ፲፮ (አስራስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ጥያቄውን ያቀረቡት በአሜሪካ ምክር ቤት የውጭ ጉዳዮች ግንኙነት የተዘዋዋሪ ወንጀሎችና የሕዝብ ደሕንነት ሊቀመንበር የሆኑት ሴናተር ማርኮ ሩቢዮ ናቸው። ዴሞክራሲ፣የሰብዓዊ መብትና ዓለምአቀፍ የሴቶች ጉዳይ፣ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ በኢትዮጵያ ጉብኝታቸው ወቅት ቅድሚያ ሊሰጡባቸው የሚገቡ አንገብጋቢ ጉዳዮች መሆናቸውን ሴናተሩ ጠቅሰዋል። ሴናተር ማርኮ ሩቢዮ ”ኢትዮጵያና አሜሪካ ሽብርተኝነትን በመዋጋት በአካባቢው መረጋጋትን …
ሐምሌ ፲፮ (አስራስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በሽብርተኝነት ተከሶ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የሚገኘው በአርባ ምንጭ ከተማ የሰማያዊ ፓርቲ ዋና ፀኃፊ አቶ በፍቃዱ አበበ በትናንትናው ዕለት ሀምሌ 15 ቀን 2007 ዓ.ም በልደታ ፍርድ ቤት 14ኛ ወንጀል ችሎት የመከላከያ ምስክሮቹን አሰምቷል፡፡ ከአምስቱ የመከላከያ ምስክሮች መካከል አራቱ ፣ የአርባ ምንጭ ፖሊስና ደህንነቶች በፍቃዱ አበበ ላይ በሀሰት …
ሐምሌ ፲፮ (አስራስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በክልሉ በሚገኙ በሁሉም አካባቢዎች 38 ብር ይሸጥ የነበረው አንድ ኪሎ በርበሬ ፣ 185 ብር በመሸጥ ላይ ሲሆን፣ 26 ብር በኪሎ ይሸጥ የነበረው ምስር ደግሞ ከ50 ብር በላይ እየተሸጠ ነው። በተፈጠረው የዋጋ ንረት የክልሉ ነዋሪዎች ቅሬታቸውን እየገለጹ ነው። ክልሉ በበልግ ወራት የተጠበቀው የምስር ምርት ባለመገኘቱ የተፈጠረ ነው …
ሐምሌ ፲፮ (አስራስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በማላዊ ካሮንጎ ከተማ አቅራቢያ 34 ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ወደ ደቡብ አፍሪካ ለመግባት ሲሞክሩ በፀጥታ ኃይሎች በቁጥጥር ስር ውለዋል። ማንነቱ ያልታወቀ ማላዋዊ ሕገወጥ ስደተኞችን አስተላላፊ ግለሰብ ”በሙያው የካበተ ልምድ አለኝ፤ከዚህ በፊት ከማላዊ፣ዛምቢያ፣ሞዛምቢክና ዝምባቢዌ ስደተኞችን አሸጋግራለሁ።” በማለት ስደተኞችን አጭበርብሮ በማሳመን 3 ሚልዮን የማላዊ ክዋቻ ተቀብሏቸዋል።የካሮንጋ የስደተኞች ጽሕፈት ቤት ኃላፊ …
ቪኦኤ ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና
ዶይቸ ቬለ የዓለም ዜና
ፍትህ ካለ ሰላም አለ::ፍትህ ካለ እድገት አለ:;ፍትህ ካለ እስር ቤቶች በንጹሃን አይሞሉም:: ፍትህ ካለ ነጻነት እና መብት አለ:; ፍትህ ካለ የሚሸማቀቅ አይኖርም::ፍትህ ከተረጋገጠ ሕጎች ሁሉ በበላይነት የሕዝብ ይሆናሉ::ይህ ሁሉ የሚረጋገጠው በኛ ለኛ ከኛ ነው::እኛ አዎ እኛ በአሁን ወቅት እና ጊዜ …
የሕግ የበላይነት አለመከበሩን ካወቅን የሕግ የበላይነት እንዲረጋገጥ ወገባችንን አጥብቀን እንታገል:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »
የማንዴላን ፎቶ ሰቅሎ መብላትና መጠጣት ሆድ ከመሙላት የዘለለ ምንም ፋይዳ የለውም። ስንቱን ኢትዮጵያዊ ማንዴላ በየእስር ቤቱ አጉረው እያሰቃዩና እየገረፍ፣ የተረፈውን ለስደትና ሞት እየዳረጉ የማንዴላ ቀን በድግስ ማክበር የቆመለት አላማ ምን እንደ ነበር መዘንጋት ብቻ ሳይሆን የለየለት አስመሳይነት ነው። ማንዴላ መስዋነትነት …
ህወሃቶች “የማንዴላን ቀን” ለማክበር ሽርጉድ ሲሉ አለማፈራቸው ባይገርምም ያሳዝናል። አበበ ገላው Read more »