ከአዲስ አበባ ከተማ በደህንነት ኃይሎች የታፈኑት ሃያዎቹ ሙስሊሞች ዛሬ ልደታ ፍርድ ቤት ቀርበው ድጋሚ ለሐምሌ 28 ቀጠሮ ተሰጣቸው ።

በከድር መሃመድ የክስ መዝገብ የተከሰሱት ወጣት ወንድሞቻችን እና አንድ እህታችን፣ የቢላል ራዲዩ ጋዜጤኞች ካሊድ ሙሃመድና ዳርሶማ ሶሪን እንዲሁም በሐሰት አልመሰክርም በማለቱ ብቻ በእስር ላይ የሚገኘው ወንድም ሙጂብ አሚኖን ጨምሮ በአጠቃላይ 20 የሚሆኑ ሙስሊሞች ከ 5 ወር በፊት በደህንነት ኃይሎች ታፍነው በቅርቡ ከማዕከላዊ ወደ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት መዘዋወራቸውን መዘገባችን የሚታወስ ነው ። እነዚህ ሙስሊሞች በቀጠሯቸው መሰረት […]

1 Comment on “ከአዲስ አበባ ከተማ በደህንነት ኃይሎች የታፈኑት ሃያዎቹ ሙስሊሞች ዛሬ ልደታ ፍርድ ቤት ቀርበው ድጋሚ ለሐምሌ 28 ቀጠሮ ተሰጣቸው ።”

  1. the last five years he disrupt Muslim followers and leaders now he look back abd disrupt Christians administration rules what kind of gorilla are they?
    Weyane disruption agendas are
    1- Tribe
    2- Religion
    3- Poetically
    4- Economically
    5- Human right and Justice by focusing this strategy they destabilizing our nation by implementing fear and loose of confidence from every citizens observed this time.

    Death for weyane!!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*