በመላው ኢትዮጵያ ከፍተኛ የሆነ ድርቅና ረሃብ ተከሰተ

ሀላፊነት ከሚሰማው ዜጋ በውስጥ መልክት የተላከ ኡኡታ! “ዘንድሮ በኢትዮዽያ ያለው ርሀብናድርቅ ከ1977ቱ አይተናነስም ሲሉ ከተለያየ የሀገሪቱ ክፍል መረጃ እየወጣ ነው።ሆኖም ለተጎጂወች እርዳታ ካለማቀፉ ማህበረሰብ እንዳይደርስ ወያኔ ባንድ ለናቱ ሚድያው የሚነዛው የውሸት የባለሁለት አሀዝ ዕድገት ፕሮፐጋንዳን የሚያጋልጥና የሀገር ገጽታ ግንባታን ያበላሻል በሚል መረጃው አይደለም ቀይ መስቀልና መሰል ዓለማቀፍ ድርጅቶች የኢትዮዽያ ህዝብ እንዳይሰማው አፍኖታል እባካችሁን ህዝብ በርሀብ […]