የእስር ዜና የቀድም የአንድነት ፓርቲ አባል የነበረው አቶ መኮንንት ብርሃኑ ታሰረ።
የቀድም የአንድነት ለዲምክራሲና ለፍትህ ፓርቲ አንድነት አባል የነበረው የወረዳ 28 አባል የአዲሰ አበባ ምክርቤት አባልና የየካ ክፍለከተማ አሰተባባሪ ኮሚቴ አበል የነበረው አቶ መኮንንት ብርሃኑ ታሰረ። ባለፈው ሰኞ ከጠዋቱ በ4:00 ሰአት የመኖሪያ ቤቱ የጦር መሳሪያ በታጠቁ ሰዋች ተከቦ ቤቱ ከተበረበረ በሆላ እሱን በቁጥጥር ስር አውለው ወደአልታወቀ ቦታ እንደወሰዱት ከታወቀ ግዜ ጀምሮ ያለበትን ቦታ ለማወቅ ትልቅ ጥረት […]![]()