የተፈረደባቸዉ የሙስሊም ችግሮች መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ ጠበቃ፣ ይግባኝ እንጠይቃለን አሉ – ነሐሴ 05, 2015
በሽብር ወንጀል ተከሰዉ ትላንት ቅጣት የተጣለባቸዉ የሙስልም ማህበረሰብ ችግሮች መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ጠበቃ፣ ለአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ በሰጡት ቃለምልልስ የፍርድ ቤቱ ዉሳኔ ግራ አጋብቶናል ይላሉ። Listen
በሽብር ወንጀል ተከሰዉ ትላንት ቅጣት የተጣለባቸዉ የሙስልም ማህበረሰብ ችግሮች መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ጠበቃ፣ ለአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ በሰጡት ቃለምልልስ የፍርድ ቤቱ ዉሳኔ ግራ አጋብቶናል ይላሉ። Listen
ህወሓት የሚመራው መንግስት በትግራይ ህዝብ፣ ሙሁራን፣ ተማሪዎች፣ የፖለቲካ ኣክቲቪስቶች፣ የህወሓት ኣባሎች ሳይቀሩ ከፍተኛ ተቃውሞ እየደረሰው ይገኛል። ከኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት በሗላ ህወሓት የነበረት ግርማ ሞገስ ያጥች ስትሆን በጦርነቱ ምክንያት ለሁለት የተከፈለችው ህወሓት ጠበንጃዋ ኣንግባ ሁሉንም የተለየ ሃሳብ የያዘ ሰው የተለያዩ ቅጥያ እያሰጠች …
ሐምሌ ፳፰ (ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አቶ አቡበክር አህመድን ጨምሮ በ18 የድምጻችን ይሰማ የመፍትሄ አፈላላጊ የኮሚቴ አባላት ላይ የተላለፈውን የፍርድ ውሳኔ “ድራማ ነው” በማለት ያጣጣለው ድምጻችን ይሰማ ፣የተሰጠው ፖለቲካዊ ፍርድ “ትግሉን የበለጠ እንድንቀጥልበት ያደርገናል” ሲል ገልጿል። የፍርዱን ኢ-ፍትሃዊነት የመንግስት ባለስልጣናትና ድራማውን የተወኑት አቃቢ ህግጋት እና ዳኞች ሳይቀር ያውቁታል የሚለው ድምጻችን ይሰማ፣ ውሳኔው …
ሐምሌ ፳፰ (ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ዘጋቢዎቻችን እንዳሉት በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ከዝናብ እጥረት ጋር ተያይዞ ድርቅ ተከስቷል።በሰሜን ሸዋ፣በዋግ ህምራና በወሎ በርካታ ቦታዎች ዝናብ ባለመዝነቡ ድርቅ ገብቷል፡፡ የኢህአዴግ ባለስልጣናት ጉዳዩን በዝግ ስብሰባዎች ቢወያዩበትም ፣ መረጃው ወደ አደባባይ እንዳይወጣ ጥረት እያደረጉ ነው። በዋግ ህምራ አካባቢ ለሶስተኛ ጊዜ እርሻ እየተገለበጠ በመታረስ ላይ መሆኑን ከአካባቢው የሚወጡ …
ሐምሌ ፳፰ (ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የፍትህ ሚኒስትሩ አቶ ጌታቸው አምባዩ በቅርቡ በተካሄደው የፌደራል እና ክልል የፍትህ ምክክር መድረክ ላይ ፣ አቃቢ ህግ ክስ ሲመሰርት ከክሱ መግለጫ ጋር ስለ ተያዙ ኤግዚቢቶች ስለማይጠቅስ ፣ ንብረቶቹ በፖሊስ ጣቢያዎች ለረዢም ጊዜ ያለጥንቃቄ በመቆየታቸው በሚደርስባቸው የአያያዝ ጉድለት እንደሚበላሹ እና በፖሊስ አባላትም ያለአግባብ እንደሚዘረፉ ገልጸዋል፡፡ ሚኒስትሩ ይህን …
ቪኦኤ ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና
የቀድሞ የኢሕዴን እና ሕወሓት ታጋዮች በሰራዊቱ እና ደህንነቱ ውስጥ በወሽመጥነት ሊመደቡ ነው:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) የወታደራዊውን ደርግን አገዛዝ ለመጣል በረሃ ገብተው ከፍተኛ ተጋድሎ ካደረጉ በኋላ በተለያይ ምክንያቶች የአይናቸው ከለር ሳያምር ስለቀረ ብቻ ከኢሕአዴግ ሽምቅ ተዋጊ ሰራዊት የተባረሩ በካሳ ክፍያ ሰበብ በትንንሽ …
የቀድሞ የኢሕዴን እና ሕወሓት ታጋዮች በሰራዊቱ እና ደህንነቱ ውስጥ በወሽመጥነት ሊመደቡ ነው:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »
ሰማያዊ ፓርቲ በአገራችን ካሉ የተቃዋሚ ፓርቲዎች በዲሞክራሲ ወገንኝነቱ የሚታወቅና በጠመንጃ አፈሙዝ ሀገሪቱን ላለፉት 25 አመታት በመግዛት ላይ ያለውን አምባገነን ስርአት በሰላማዊ ትግል በማስወገድ በዲሞክራሲያዊ ስርአት የሚመራ መንግስት ለመመስረት የሚታገል ፓርቲ ነው። የፓርቲው ዋና መመሪያ የሆነውና በሰላማዊ ትግል በመታገዝ የዲሞክራሲያዊ ስርአትን …
የወያኔ ማእከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ በአዲስ አበባ ሊደረግ ነው :: ወያኔ አሁንም በአዲስ አበባ ወጣቶችን በማፈስ ላይ ነው :: በብሩንዲ አንድ ከፍተኛ ጄኔራል በታጠቁ ሰዎች ተገደሉ:: [youtube http://www.youtube.com/watch?v=7rniiVLvtss]
ጎልጉል: የድረገጽ ጋዜጣ የኢህአዴግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቴድሮስ አድሃኖም “ኢህአዴግ ቂመኛ አይደለም” ሲሉ ከቪኦኤ አማርኛው ክፍል ባልደረባ ትዝታ በላቸው ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ አስታወቁ። ሚኒስትሩ ድርጅታቸውን ከደርግ ጋር በማነጻጸር ከቂም የጸዳ እንደሆነ ሲያስረዱ ጋዜጠኛዋ አማርኛ ተናጋሪዎች ላይ በቂም በቀል ስለተፈጸመውና እየተፈጸመ …
ቴድሮስ አድሃኖም “ኢህአዴግ ቂመኛ አይደለም” አሉ አማርኛ ተናጋሪዎች ላይ በቂም ስለሚፈጸው ወንጀል አልተጠየቁም:: ጎልጉል: የድረገጽ ጋዜጣ Read more »
የፖለቲካን ፍርድ አንቀበልም! ( ፈርስት ሂጅራ ፋውንዴሽ ) በኢትዮጵያ አገራችን ውስጥ በዛሬው እለት ማለትም ሰኞ ሐምሌ 27 ቀን 2007 እኢአ (August 3, 2015) የሰው ልጅ ሊሸከመው ቀርቶ ለመስማትም የሚሰቀጥጥ የታሪክ ጠባሳ የሆነ ብይን በወያኔ አገዛዝ የሚታዘዘው ፍርድ ቤት አስተላልፏል። ምንም …
ከተመክሮ ሁሉ ጥንቃቄን የሚፈልግ ተመክሮ የትግል ተመክሮ ነው፡፡በቂ ዝግጅት ማጣት አንድም ንዝህላልነት፣ አንድም አቅለ-ቢስ መሆን ነው ከማለት በስተቀር ምን ትርጓሜ ይኖረዋል? ራስን ለክፍፍል ማጋለጥ፣ የራስን ችግር ራስ አለመፍታት፣ የተፎካካሪን ስልትና ስትራቴጂ አለማስላት፣ የህዝብንና የሀገርን ፍላጐት አለማስቀደም፣ የመንገዶችን ኮረኮንችና ሊሾነት አለመለየት …
ትግል በጥበብ የተሞላ መንገድ ነው! ከስሜታዊነት እንቆጠብ!!! (የሱፍ ጌታቸው/FB) Read more »
እርምጃው በህገ ወጥ መንገድ የገቡ ስደተኞችን የሚቀጥሩ ተቋማት እና ግለሰቦች ላይ ያነጣጠረ መሆኑ ተነግሯል። ህጋዊ ፈቃድ የሌላው የውጭ ሀገር ዜጎችን የሚቀጥሩ የመሬት ባለቤቶችን እስከ አምስት አመት በሚደረስ ፅኑ እስራት መቅጣት የአዲሱ እርምጃ አካል ነው። የብሪታንያ ማህበረሰብ ጉዳዮች ሚኒስትር ግሬግ ክላርክ …
ብሪታንያ ወደ ግዛቷ የሚገቡ ህገ ወጥ ስደተኞችን ፍሰት ለማስቆም የሚያስችል አዲስ እርምጃ እወስዳለሁ አለች። Read more »
ቻይና ባለአንድ ፓርቲ መንግስት ያላት ሀገር ናት። የዛሬይቷን ቻይና የፈጠረውም አሁንም የሚመራትም አንድና አንድ ፓርቲ ብቻ ነው። የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ! ይህ ፓርቲ አንድ መሆኑ ብቻ ሳያንሰው የህዝቡን አጠቃላይ እንቅስቃሴ በወጡ ወረዱ ሁላ የሚከታተላቸው ሁሉን አወቅ ፓርቲ ነው። እናም ቻይናውያን በምንም …
የመንግስት ቅጥ ያጣ የኢንተርኔት ቁጥጥር በቻይና ለቋንቋ እድገት ስተዋጽኦ እያደረገ ነው። (የትነበርክ ታደለ) Read more »
የወያኔ ድብቅ አጀንዳና በስመ አንዳርጋቸው የሚወጣው መጽሀፍ ከአንድ ወደ አሳትታሚው ድርጅት ውስጥ ቤተኛ የሆነ ሰው ስለ አዲሱ የ አንዳርጋቸው መጽሃፍ ነው ተብየው ያደረሰኝ አጭር መልዕክት:- “ወንድሜ የ ዚህ መጽሃፍ ሰባ አምስት በመቶው ሻብያ እጅ ከፈንጅ አስያዘኝ፥፥ ሻብያ ስንት ታጋዮቻችንን በስውር በልቶብናል፥፥ ከሻብያ ጋር የሚደረግ ጋብቻ ዋጋ የለውም፥፥ ይህን እያወቅን አማራጭ ስለሌለን ብቻ ተሸጎጥን፥፥ አብዛኛው ገጾች […]![]()
የኢትዬጲያ ህዝበ ሙስሊም በኮሚቴዎቻችን አማካኝነት ለመንግስት ያቀረብነው ጥያቄ ኢስላማዊ መጅሊስ ይመስረት እንጂ ኢስላማዊ መንግስት ይቋቋምል የሚል ጥያቄ አልነበረም፡፡ ኮሚቴዎቻችንን እስከ 22 አመት የሚደርስ እስራት ያስቀጣቸው ወንጀል ኢስላማዊ መንግስት ለመመስረት ህዝብን ለሽብር በማነሳሳት የሚል አሳፋሪ የሃሰት ክስ ነበር፡፡ አንዳንድ የሌላ እምነት …
22 አመት እስራት ያስፈረደብን ኢስላማዊ መንግስት ወይስ ኢስላማዊ መጅሊስ እንዲቋቋም መጠየቃችን?? አቡ ዳውድ ኡስማን Read more »
ስድስት በከፍተኛ ሃላፊነት ቦታ ላይ ይሰሩ የነበሩ የህዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ መራሹ ጉጀሌ መንግስት ዲፕሎማቶች ባሉበት ሃገር የወያነን ስርዓት ከዱ ! 1.አቶ ዪሃንስ ጌታሁን የሚንስተር አማካሪ ዋሽግተን ዲሲ 2.ወ/ሮ እመቤት ብሩ ዋሽግተን ዲሲ 3.አቶ ኤልያስ ወርቁ ደቡብ አፍሪካ 4.አቶ ጌታቸው ሙሉአለም ደቡብ አፍሪካ 5.አቶ እሸቴ ምስጋናው ጋና 6.አቶ ሄኖክ አስናቀ ህንድ ኒውደህሊ ላይ መክዳታቸው ታወቀ […]![]()
ዜና ከወደ ደቡብ አፍሪካ በትናንትናዉ እለት 02/08/2015 እሁድ ዘ ፋርም ኦፍ ሆፕ የተባለ ድርጅት፣ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በደቡብ አፍሪካ ኤ. ኤን.ሲ ወይም አፍሪካ ናሽናል ኮንግረስ፣ የሃዉተን አስተዳደር፣ የደቡብ አፍሪካ ፖሊስ አገልግሎት፣ የደቡብ አፍሪካ ሜትሮ ፖሊስ አገልግሎት፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በመተባበር ባዘጋጁት የተቀደሰ ሐሳብ ላይ የመጀመሪያ ተሳታፊ በመሆን የተገኘዉ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ፡ ደቡብ አፍሪካ ላይ በድግምግሞሽ የተከሰተዉን ዜኖፌቢያ […]![]()
መኢአድ ፕሬዝደንት አቶ ማሙሸት አማረ ዛሬ ሰኔ 27 /2007 ዓም ፍርድ ቤት ቀጠሮ እንዳለው ገልጬ ነበር በቀጠሮው መሠረት ዛሬ አቅርበውታል ሰኔ 15 / 2007 ዓም በቀረበበት ወቅት ምስክሮቹ አልቀረቡም ተብሎ ለዛሬ ምስክሮቹ ታስረው እንዲቀርቡ ነበር ታዞ የነበረው ዛሬ ሰኔ 27/2007 ዓም 4 :00 አካባቢ የተሠየመው ችሎት ምስክሮቹ ዛሬም እንዳልቀረቡ በመግለጽ ሰኔ 15/2007 ዓም ቀርበው እንደነበረ […]![]()
ያድምጡ↓↓↓ 821
በዚህ አመት በሀገረ አሜሪካን በሚገኙ ታላላቅ ሚዲያዎች አነጋጋሪ የሆነውን የፒተር ሽዊዘር ” CLINTON CASH” የሚለውን መጵሀፍ እንደነበረ የሚታወቅ ነው። መጵሀፋን ከወዳጆቼ ተውሼ እያነበብኩ ገጵ 134 ስደርስ ከዛ በላይ መቀጠል አልቻልኩም። እንዲህ በማለት ራሴን ጠየኩ፣ “አላሙዲን ሆይ ከኢትዬጲያውያን የነጳነት ጫንቃ መቼ …
የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት በነ አቡበከር አሕመድ የክስ መዝገብ የጥፋተኛነት ውሳኔ በሰጠባቸው 18 ተከሳሾች ላይ ከሰባት እስከ 22 አመታት የሚደረስ የጽኑ እስራት ቅጣት ፈረደባቸው። Listen
ሐምሌ ፳፯ (ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአቶ አቡበክር አህመድ የክስ መዝገብ ስር የሚገኙ የድምጻችን ይሰማ የመፍትሄ አፈላላጊ አባላት ከ22 እስከ 7 አመታት በሚደርስ እስር እንዲቀጡ የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት 4ኛ ወንጀል ችሎት ውሳኔ አስተላልፏል። ጠበቃ ተማም አባቡልጉ ፍርዱን ፍርድ ነው ብለን ለመቀበል አስቸጋሪ ነው ብለውታል። ፍርድ ቤቱ አቶ አቡበክር አህመድ፣ አህመዲን ጀበል፣ …
ሐምሌ ፳፯ (ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየደረጃው በሚገኙ በኢህአዴግ ድርጅት ኃላፊዎች የተመራውና በተያዘው በጀት ዓመት ከተማዋን ይመራሉ ተብለው የሚሾሙ የድርጅት ካድሬዎችን የሚለይበት የከተማና የክ/ከተማ ከፍተኛ የግምገማ መድረክ አጋማሹን ካድሬ አስደስቶ አጋማሹን ደግሞ አሳዝኖና አበሳጭቶ ተጠናቋል፡፡ በሃምሌ ወር የመጀመሪያ ሳምንት ላይ የተጀመረው ይህ ግምገማ በልዩ ትኩረት አጀንዳ ተቀርፆለት በተቀመጠለት …
ሐምሌ ፳፯ (ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሰኔ 8 ቀን 2007 ዓ.ም. ደብረማርቆስ ከተማ ውስጥ ለተገደለው ወጣት ሳሙኤል አወቀ መታሰቢያ ሀምሌ 26 ቀን 2007 ዓ.ም በሰማያዊ ፓርቲ ፅ/ቤት ደም ተለግሷል፡፡ የሰማያዊ ፓርቲ አባላት፣ ደጋፊዎችና ሌሎችም ሳሙኤልን ለማስታወስ የተገኙ ግለሰቦች ደም ሰጥተዋል፡፡ የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ዮናታን ተስፋዬ በዛሬው ቀን ደም መስጠት …
ምኒሊክ ሳልሳዊ : ፍትህ ካለ ሰላም አለ::ፍትህ ካለ እድገት አለ:;ፍትህ ካለ እስር ቤቶች በንጹሃን አይሞሉም:: ፍትህ ካለ ነጻነት እና መብት አለ:; ፍትህ ካለ የሚሸማቀቅ አይኖርም::ፍትህ ከተረጋገጠ ሕጎች ሁሉ በበላይነት የሕዝብ ይሆናሉ::ይህ ሁሉ የሚረጋገጠው በኛ ለኛ ከኛ ነው::እኛ አዎ እኛ በአሁን …
ቪኦኤ ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና
በረከት ስምዖን ሞቶ አንዳርጋቸውን ሆኖ ተነሳ ( ሄኖክ የሺጥላ ) አማሪካዊው ጠሐፊ ዊልያም ጀምስ ስለ ( pragmatism, radical empiricism, and pluralism) ብዙ የፍልስፍና አዲስ መሰረተ ሃሳቦችና እና የ ሃሳብ ፍሰቶችን ያመጣ ( ያመነጨ ) ፣ የጻፈ ፣ ያሳወቀ እና የሞገተ …
በትግራይ የወያኔ ሰራዊት ላይ በደረሰ ጥቃት ከፍተኛ ጉዳት መድረሱ ተነገረ የባህርዳር ከተማ ከንቲባ በሙስና ተጠርጥሮ ከተያዘ በዋላ መፈታቱ ህዝብን አስቆጣ የወያኔ ወታደሮች ከአርበኞች ግንቦት 7 ጋር እና በተለያየ ስፍራ በተደረጉ ጦርነቶች እየተፍረከረኩ ነው!!!! አምስት የነጻነት ሐይሎች ተዋሐዱ በትግራይ ምዕራባዊ ዞን ማይ-ሰገን በተባለው አካባቢ የሚገኙትን የወያኔ የሰራዊት አባላት በአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት በደረሰባቸው ድንገተኛ የማጥቃት እርምጃ ምክንያት ሙትና ቁስለኛ […]![]()
22 አመት የተቀጡት ፍርድ ቤቱ በሽብር ወንጀሉከፍተኛ ሚና ነበራቸው ያላቸው አቡበክር አህመድ፣ አህመዲን ጀበል፣ ያሲን ኑሩ እና ከሚል ሸምሱ ናቸው ። ችሎቱ በመዝገቡ የተጠቀሱ 5ኛ፣ 7ኛ፣ 8ኛ፣ 11ኛ እና 15ኛ ተከሳሾችን፥ በድሩ ሁሴን፣ ሳቢር ይርጉ፣ መሃመድ አባተ፣ አቡበክር አለሙ እና ሙኒር ሁሴንን እያንዳንዳቸውን በ18 አመት ጽኑ እስራት ቀጥቷቸዋል ። ሼህ መከተ ሙሄ፣ አህመድ ሙስጠፋ፣ ሼህ ሰኢድ አሊ፣ ሙባረክ አደም […]![]()
በውጭ የሚኖረው ኢትዮጵያዊን በጎሳ መክፈል ያውም በመንግስትነት ከተቀመጠ አካል ሲሆን እንዴት ያሳዝናል።አምና ”የትግራይ ዲያስፖራ” በዓል ተብሎ ሲከበር ታዝበናል። ዘንድሮ የመከፋፈሉ ሂደት ቀጠለ እና ዶ/ር ቴዎድሮስ ”የኦሮሞ ዲያስፖራ” የሚል ዝግጅት በፌስ ቡክ ገፃቸው ይዘው ብቅ አሉ።የዶ/ር ቴዎድሮስ መስርያቤት የኢትዮጵያ የሚል ስም ከያዘ በኃላ ዲያስፖራን በጎጥ የመከፋፈል ሥራ ላይ ለምን ይደክማል? አምናየመስርያቤታቸው ቃል አቀባይ ስሙ የኢትዮያ ይሁን […]![]()
በኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሜቴ አባላት ላይ ፖለቲካዊ ውሳኔ ተሰጠ:: ምንሊክ ሳልሳዊ :- ለዛሬ የተቀጠረው የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ላይ የወያኔው መንግስት የመሰረተው የሃሰት ክስ ፖለቲካዊ ውስኔ ማግኘቱን ከሰሚት ፍርድ ቤት አከባቢ የተገኙ መረጃዎች ጠቁመዋል::በዚህም መሰረት ከበላይ የመጣላቸውን …
በኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሜቴ አባላት ላይ ፖለቲካዊ ውሳኔ ተሰጠ:: Read more »
ከኦባማው ጉብኝት በኋላ አሜሪካ ኢትዮጵያ ተጨማሪ እግረኛ ጦር ወደ ሶማሊያ እንድታስገባ ያዘዘቻት ሲሆን እግረኛ ጦሩም የሚዘምተው በዚህ ሳምንት መጨረሻ ወይም በሚቀጥለው ሳምንት መጀመሪያ መሆኑ ታውቋል። ለአልሸባብ ማገዶነት የተመረጠው ክፍለጦር ደግሞ በሜጄር ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ (ዋናው መሪ ስዩም ሃጎስ ቢሆንም) የሚመራው የምዕራብ ክፍለ ጦር ሲሆን ለዚህ ዘመቻ የተመለመሉ ወታደሮች በአሁኑ ሰዓት ጋምቤላ ውስጥ በዝግጅት ላይ እንደሚገኙ […]![]()
ይህች ምስሉ ላይ ውሃ ባናቷ ተሸክማ የምትመለከቷት የፈረንጅ ሴት ….ማን ትመስላችኋለች ? … ግዴለም ማንነቷ ይቆያችሁ ግን አንድ ነገር ልንገራችሁ …ባልዲዋን ለአፍታ አሳርፋ አንድ የስልክ ጥሪ ብታደርግ ሰማዩን በኤሊኮፕተር ምድሩን በዘመኑ መኪናዎች ማጥለቅለቅ የምትችል ሴት ናት !! እና ምንድነው እንዲህ …
የአለማችን ቁጥር አንድ ሃብታም ሚስት ውሃ ልትቀዳ ወንዝ ወረደች !! (አሌክስ አብርሃም) Read more »
#Ethiopia የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምጽ የሳምንቱን ዜናዎች እና እንዲሁም ዝግጅታችንም በሙዚቃዎች ታጅቦ ቀርቧል ያዳምጡት:: https://www.youtube.com/watch?v=K3wZFQEG-Us [youtube http://www.youtube.com/watch?v=K3wZFQEG-Us]
ማን ይሆን ብዬ ተደናገጥኩ!! ነገር ግን በእጅ ምልክት ድብቅ እዉልብልቢት የጠራኝን ሰዉ ተከትዬ ወደ መጸዳጃ ቤት ዘለቅኩኝ ሴት መሆኔን የዘነጋዉ መለሰኝ ሰዉዬዉ በቀጥታ ወደ ወንዶች ሽንት ቤት አመራ እኔ ግን ወደዛ መግባት ስለፈራዉ ባለሁበት ቆምኩ ከጥቂት ቆይታ ሰከንዶች በኋላ ተመልሶ ወጣ መካከለኛ ቁመትና ደንዳና ሰዉነት አለዉ ከላይ ጥቁር ጃኬት ደርቦ ጥቁር የጨርቅ ሱሪ ታጥቋል በስሱ […]![]()
በለንደን የሳውዲ ኢንባሲም አደጋ መድረሱን አረጋግጧል * የሞቱት ቁጥር ከአብራሪው ጋር 4 ናቸው ተብሏል ከሀገረ ጣልያን ተነስተው ለንደን አየር ክልል በሰላም የደረሰው የሸህ ኦሳማ ቢላዲን ቤተሰቦችን የያዘችው የግል ጀት አውሮፕላን ከማረፊያው እንደተቃረበ ባጋጠመው ያልታወቀ አደጋ ተከስክሶ ከተሳፋሪዎች መካከል አራት ያህሉ መሞታቸው የአለም ታዋቂ የመገናኛ ብዙሃን የዜና አውታሮች በመዘገብ ላይ ናቸው ። በለንደን የሳውዲ ኢንባሲም የሟቾችም […]![]()
በሰንበት ት/ቤቶች አንድነት እና በሚኒስቴሩ ሓላፊዎች ውይይት፡- በሓላፊዎች የሀብት ምዝገባ የተጠያቂነት ሥርዐት ለመዘርጋት እገዛ እንዲደረግ ተጠይቋል የሰንበት ት/ቤቶች በስልት እና በሰላማዊነት ተጋድሏቸውን እንዲያጠናክሩ ሚኒስቴሩ አሳስቧል መንግሥትም በሙስና ወንጀሎች ተዋረዳዊ መዋቅሩን ጠብቆ ርምጃ እንደሚወስድ አስታውቋል * * * የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ተወካዮች፡- የመልካም አስተዳደር ዕጦት ለቤተ ክርስቲያናችን ሰላም መደፍረስ ዋናው መንሥኤ ነው ቅዱስ …![]()
ቪኦኤ ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና
#Ethiopia የሃገሪቱን ሃብት ለስልጣን ማስረዘሚያ ያዋለው የወያኔው ጉጀሌ አገዛዝ ለደህንነት ቢሮው በስድስት ወር ውስጥ ብቻ ለሁለተኛ ጊዜ የበጀት ጭማሪ ማሻሻያ ማድረጉ የወስጥ አዋቂ ምንጮች ገለጹ:: Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ፓርላማው ሳይቀፈድ አሊያም ለውይይት ሳይቀርብ በዘፈቀደ በግለሰቦች ትእዛዝ ብቻ ከገንዘብ …
የደህንነት መስሪያ ቤቱን አፈና እና ግድያን ለማጠናከር ሁለተኛ ዙር የበጀት ጭማሪ ማሻሻያ ተደረገ:: Read more »
አንዱ ተጠርጣሪ የፌዴራል የፖሊስ አባል እንደነበር ተጠቁሟል መቀመጫውን ኤርትራ ውስጥ ማድረጉንና ራሱን ‹‹የአርበኞች ግንባር›› በማለት እንደሚጠራ የተገለጸው ድርጅት አባል በመሆን፣ ተልዕኮ በመቀበልና አባላትን በመመልመል ሲሳተፉና ሲንቀሳቀሱ ተገኝተዋል የተባሉ ዘጠኝ የሰሜን ጎንደር ነዋሪዎች፣ በሽብርተኛ ድርጅት ውስጥ መሳተፍ ወንጀል ሐምሌ 20 ቀን 2007 ዓ.ም. ክስ ተመሠረተባቸው፡፡ የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ ሐምሌ 20 ቀን 2007 ዓ.ም. በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ […]![]()
በርካታ የአዲስ አበባ ወጣቶች ወደ ወያኔ ማጎሪያ ቤቶች እየተጋዙ ነው። የህወሀት ወያኔ መንግስት ከትላንት ምሽት እስከ ዛሬ 25/11/2007 አ.ም ጠዋት ከ4000 ያላነሱ የአዲስ አበባ ወጣቶችን ከየ ክፍለ ከተማው የሚሰጋቸዉን አፍሶ መገናኛ አምቼ ፊት ለፊት በሚገኘው ሜዳ ሰብስቦ በአውቶቢስ ሲያጉዝ አርፍዶዋል።እስከ አሁን ከ35 በላይ አውቶቢስ ሰዎች አጉሮ ወስዱቸዋል።የቀሩት ጥቂት ወጣቶች መኪና እስኪመጣ ተቀምጠዋል።መድረሻቸውን ማረጋገጥ አልቻልኩም፤መረጃዉ […]![]()
ጀነራል ሳሞራ የኑስ ከሱዳናዊ አባቱ እና ኤርትራዊ እናቱ ኤርትራ ሳህል ከርከበት ተወልዶ ያደግና በአፍላ የጉርምስና ጊዜው በ1950 ዓ.ም ከወላጆቹ ጋር ወደ አክሱም በስደት የመጣ ነው፡፡ ለሰፌድ ስራ የሚያገለግል ዘንባባና አከት በመሽጥ በሚያገኙት እጀግ በጣም አንስተኛ የሆነች የቀን ገቢ ከለማኝ ኖሮ …
ለሳሙኤል አወቀ መታሰቢያ ደም ተለገሰ ‹‹ስርዓቱ ገዳይ ቢሆንም እኛ በደማችን ነፍስ እናድናለን›› አቶ ዮናታን ተስፋዬ ሰኔ 8/2007 ዓ.ም ደብረማርቆስ ከተማ ላይ ለተገደለው ወጣት ሳሙኤል አወቀ መታሰቢያ ዛሬ ሀምሌ 26/2007 ዓ.ም በሰማያዊ ፓርቲ ፅ/ቤት ደም ተለገሰ፡፡ የሰማያዊ ፓርቲ አባላት፣ ደጋፊዎችና ሌሎችም …
ደብረማርቆስ ከተማ ላይ ለተገደለው ወጣት ሳሙኤል አወቀ መታሰቢያ በሰማያዊ ፓርቲ ፅ/ቤት ደም ተለገሰ፡፡ Read more »
የሱ (የፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም) ልጅ በመሆኔ በጣም! በጣም ነው የምኮራው፡፡ በነገራችን ላይ እናቴም ያልተዘመረላት ጀግና እንደሚባሉት አይነት ነች። ከነዚህ ሰዎች መፈጠሬ ለኔ ክብሬም ኩራቴም ነው፡፡ ዶ/ር መቅደስ መስፍን ወልደማሪያም ================ ራስሽን ለአንባቢ በማስተዋወቅ ውይይታችንን ብትጀምሪልን? ስሜ መቅደስ መስፍን ይባላል፡፡ የፕሮፌሰር …
ዶ/ር መቅደስ መስፍን ወልደማሪያም ማን ናት? (የፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም ልጅ) Read more »
(ቻይና በገነባችው የአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ያልተደፈረውን የደፈሩ ጀግና!) እስቲ ይታያችሁ —– በህብረቱ አዳራሽ ማን ወንድ ነው፣ ሥልጣንን ርስታቸው ስላደረጉ መሪዎች ትንፍሽ የሚለው? (ጎመን በጤና አለ አበሻ!) ኦባማ ግን አድርገውታል! (አድናቂዎች ሲያንሷቸው ነው!) የኬንያ ወጣቶች “I love u Obama” ሲሉ ነው …
ኦባማ፤ያዘዙልንን መድሃኒት አወሳሰድ አልነገሩንም!! Written by ኤልያስ Addis Admass Read more »
ዶ/ር አንበሴ ተፈራ በእስራኤል በዶክትሬት ዲግሪ የተመረቁ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ናቸው::ኢትዮጵያዊው ምሁር ዶ/ር አንበሴ ተፈራ በእስራኤል የመጀመሪያው ከፍተኛ የዩኒቨርሲቲ መምህርና የፋካልቲ አባል በመሆን በቴል አቪቭ ዩኒቨርሲቲ ስራ መጀመራቸውን ጂዊሽ ኒውስ ድረገጽ ሰሞኑን ዘገበ፡፡ ዶ/ር አንበሴ በቴል አቪቭ ዩኒቨርሲቲ የእብራይስጥ ባህል ጥናት …
ዶ/ር አንበሴ ተፈራ ኢትዮጵያዊው በእስራኤል የመጀመሪያው ከፍተኛ የዩኒቨርሲቲ መምህር ሆኑ Read more »
ጆሴፍ ፍራንሲስ ከ33 ዓመት ኑሮ በኋላ ኢትዮጵያን በሞት ተለያት አስከሬኑ ከትላንት በስቲያ ወደ አገሩ ተሸኝቷል ላለፉት 33 ዓመታት በኢትዮጵያ የኖረው ሕንዳዊው መምህርና የሕፃናት መጽሐፍት ደራሲ ጆሴፍ ፍራንሲስ፣ ባለፈው ማክሰኞ ማታ መኖሪያ ቤቱ በር ላይ ወድቆ ሕይወቱ አለፈ፡፡ አስከሬኑ ከትላንት በስቲያ …
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በኢትዮጵያ ያደረጉትን ጉብኝት አስመልክቶ የተለያዩ አስተያየቶች እየተሰነዘሩ ሲሆን ተቃዋሚዎች ፕሬዚዳንቱ በጉብኝታቸው የኢትዮጵያን የሰብዓዊ መብት አያያዝና የዲሞክራሲ ሁኔታ ትኩረት ነፍገውታል ብለዋል፡፡ ኦባማ፤ የኢትዮጵያ መንግሥት “በዲሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጠ ነው” ማለታቸውን ተቃዋሚዎች ተቃውመውታል፡፡ መንግሥት በበኩሉ፤ ፕሬዚዳንት ኦባማ እውነታውን ነው …
(ኢህአዴግን ለመጣል መጀመሪያ እኛ መውደቅ አለብን) ኤርሚያስ አለማየሁ ኢህአዴግ በትረ ስልጣኑን ከተረከበበት 1983 ዓ.ም ጀምሮ በርካታ ህዝባዊ ጥያቄዎች ተፈጥረው ሳይመለሱ ጥያቄዎቹ በጥያቄ ምልክት ውስጥ ተከበው በወረቀት ላይ እንደሠፈሩ ቀሩ፡፡ እጅግ ስፍር ቁጥር የሌላቸው መስተካከል ያለባቸውን ጉዳዮች በዝርዝር ያስቀመጡ ጥናታዊ ፅሁፎች …