አቶ በረከት ስምኦን በማሌዢያ ፒናንግ ደሴት የንግድ እና መኖሪያ ሕንጻ ቤት እያስገነቡ ነው::
አቶ በረከት ስምኦን በማሌዢያ ፒናንግ ደሴት የንግድ እና መኖሪያ ሕንጻ ቤት እያስገነቡ ነው:: – Minilik Salsawi – የለውጥ ሃይሉ እርስ በእርሱ በፖለቲካ ጥላቻ ሲጠዛጠዝ በሃገር እና ሕዝብ ላይ ዘረፋው ቀጥሏል:-ከጸረ – ሙስና ኮሚሽን ከመዝገብ ቁጥር /203/2007 ከተገኘው መረጃ መሰረት አቶ …
አቶ በረከት ስምኦን በማሌዢያ ፒናንግ ደሴት የንግድ እና መኖሪያ ሕንጻ ቤት እያስገነቡ ነው:: Read more »
የመኢአድ የአመራር አባል ፍርድ ቤት በነጻ ቢለቀውም ፖሊስ አልፈታም አለ :: በሶማሊያ የዘመተው የወያኔ ጦር ጉዳተኞች ጅጅጋ መጡ:: (ፍኖተ ዴሞክራሲ)
ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ በሳተላይት የሚሰራጭ የራዲዮ ፕሮግራም (FINOTE DEMOCRACY SATELLITE RADIO) የነሐሴ 23 ቀን 2007 ዓ.ም.ዜና (August 29, 2015 News) የመኢአድ የአመራር አባል ፍርድ ቤት በነጻ ቢለቀውም ፖሊስ አልፈታም አለ በሶማሊያ የዘመተው የወያኔ ጦር ጉዳተኞች ጅጅጋ መጡ የሶማሊያ …
የማለዳ ወግ … የቅጥፈት ዲፕሎማሲ ! ነቢዩ ሲራክ
የማለዳ ወግ … የቅጥፈት ዲፕሎማሲ ! ======================== * ” ሰራተኞች የሳውዲ ባህል እና አኗኗርን በተገቢ መንገድ እንዲያውቁ ተደርገው የሰላጠኑ ናቸው !” ባለስልጣኑ እአአ በ2012 ዓም * ” …ኢትዮጵያውያን የቤት ሰራተኞች ነፍስ በማጥፋት ቁጥራቸው እየጨመረ መጥቷል ፣ ጉዳዩ እስኪጣራ ከኢትዮጵያ …
ከአቤቱታ ሮሮ እና ብሶት ተላቆ ተጨባጭ ስራ መስራት ያለበት ጊዜ ላይ መሆናችንን እንወቅ::
ከአቤቱታ ሮሮ እና ብሶት ተላቆ ተጨባጭ ስራ መስራት ያለበት ጊዜ ላይ መሆናችንን እንወቅ:: — Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) — ገባንም አልገባንም መጻፋችንን መመካከራችንን አናቋርጥም::ዋናው ጉዳያችን ወያኔን ገንድሶ መጣል ላይ መሆኑ መዘንጋት የለብንም::ካሁን በፊት የተሰሩ ስራዎችን መከለስ እና እንዳላዋጡ ማመንም ግድ …
ከአቤቱታ ሮሮ እና ብሶት ተላቆ ተጨባጭ ስራ መስራት ያለበት ጊዜ ላይ መሆናችንን እንወቅ:: Read more »
አርቲስት ደበበ እሸቱ የተረጎመው መፅሐፍ በጣይቱ የትምህርትና የባህል ማዕከል ተመረቀ::
አርቲስት ደበበ እሸቱ የተረጎመው መፅሐፍ በጣይቱ የትምህርትና የባህል ማዕከል ተመረቀ:: “የአማራ ገዢ መደብ” የሚለውን የፈበረከው ማነው? የጎሳ ጥላቻን የፈጠረው ማነው? ኢትዮጵያ እንድትጠፋ አሁን የሚያምሳትን ችግር የጠነሰሰው ማነው? ……………………………………………………………. የነዚህን ጥያቄዎችን መልስ አርቲስት ደበበ እሸቱ ከተረጎመው መፅሐፍ ታገኙታላችሁ:: መፅሐፉ በዕለተ አርብ …
አርቲስት ደበበ እሸቱ የተረጎመው መፅሐፍ በጣይቱ የትምህርትና የባህል ማዕከል ተመረቀ:: Read more »
ቪኦኤ ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ነሐሴ 29, 2015
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።
ቅዳሜ፡- ከዚህም ከዚያም፤ የሙዚቃ ቃና
አሳዛኙ ግድያ በታክሲ ሾፌርና ረዳት ላይ በቤተል
ነሀሴ 14, 1207 ዓ.ም የታክሲ ሾፌሩ ከነመኪናው ወደ ቤቱ አልትመለሰም፡፡ የመኖርያ ስፍራው ከወይራ ሰፈር ወደ ቤተል ሲኬድ ፓስታቤት አካባቢ በቅ/ጊዮርጊስ ክሊኒክ መግብያ 100ሜ ገባ ብሎ ነው፡፡ በነጋታውም የለም፡፡ ቤተሰቦቹ ተደናግጠው ለፖሊስ አመለከቱ። ፖሊስም ከአንድ ሳምንት የአሰሳና የምርመራ ቆይታ በሁዋላ በ20, …
ዓለም ሥጋት የሆኑት ሴት አጥፍቶ ጠፊዎች
ሴቶች በአጥፍቶ መጥፋት ሲሳተፉ ማየት እምብዛም የተለመደ አልነበረም፡፡ ሆኖም በናይጄሪያ መንግሥት አክራሪ ተብሎ የተፈረጀው ቦኮ ሐራም ሴቶችንና ታዳጊ ሕፃናትን በአጥፍቶ መጥፋት እያሳተፈ ይገኛል፡፡ ለድርጊቱ ይረዳው ዘንድም የቦኮ ሐራም የሴቶች ክንፍ ካዋቀረ ሰንብቷል፡፡ የቡድኑ የሴት ክንፍ አብዛኞቹ አባላት ደግሞ በቡድኑ ታጣቂዎች ከየትምህርት ቤቱና ከየመንደሩ የሚጠለፉ ሴቶች ናቸው፡፡ እነዚህ ሴቶች በሚስትነትና በሠራተኝነት ከማገልገላቸው ባለፈም፣ በአጥፍቶ መጥፋት መሳተፍ […]![]()
ሱዳን ከአማራ ክልል ጋር በምትዋሰንበት በኩል የሚገኘውንና ሶስት ወንዞች የሚያቋርጡትን የ250ካሬ ኪ.ሜ የቆዳስፋት መሬት እንደገና ይካለል ዘንድ ለኢትዮጵያ መንግስት ጥሪ አደረገች፡፡/አዋዜ/
የሱዳን ገዳሪፍ ግዛት ሀገረ ገዢ ሜርጋኔ ሳሌህ በኢትዮጵያና በሰዳን መካከል አለ ብለው የሚያምኑት የረጅም ግዜ የድንበር ውዝግብ ይፈታ ዘንድ ድንበሩ እንዲካለል መጠየቃቸው ተሰማ፡፡ ሄራል ትርቢውን የተሰኘው ጋዜጣ ትላንት እንደዘገበው ሱዳን በምስራቃዊ ግዛቴ ገዳሪፍ ደቡብ ምስራቅ አል-ፍልሻጋ በተባለው አከባቢ ይገኛል የምትለውና የኢትዮጵያ አርሶ አደሮች መሬታችው መሆኑን ሚናገሩለትን ይህን ምሬት ጉዳይ ከቀ/ጠ/ሚ/ አቶ/መለሰ ዜናዊ ግዜ ተጀምሮ እሳቸው […]![]()
የወያኔን ሰውበላ ስርዓት በማገልገል ላይ ላሉ የሠራዊት አባላት በሙሉ! Adjama Dejene
የወያኔ ደንቆሮ ጀነራሎች የኢትዮጵያን ሠራዊት በሰላም አስከባሪነት ወደ ሶማሌ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ቡሩንዲ፣ ሩዋንዳና ሌላም አፍሪካ አገር የሚሄዱት ወታደሮች ከ 1ሺ እስከ 1400 የአሜሪካ ዶላር በወር ከልዩ ጥቅማ ጥቅሞች በተጨማሪ እንደሚከፍል እየታወቀ ነገር ግን የወያኔ ቱባ ጀነራሎች ለወታደሩ የሚከፍሉት እስከ 200 …
የወያኔን ሰውበላ ስርዓት በማገልገል ላይ ላሉ የሠራዊት አባላት በሙሉ! Adjama Dejene Read more »
የመንግስት ፕሮግራምና ፕሮጀክቶች ለእኛም ፕሮግራምና ፕሮጀክቶች መኖር አስፈላጊነት አመላካች ናቸው! (ድምፃችን ይሰማ)
የመንግስት ፕሮግራምና ፕሮጀክቶች ለእኛም ፕሮግራምና ፕሮጀክቶች መኖር አስፈላጊነት አመላካች ናቸው! (ድምፃችን ይሰማ) ቅዳሜ ነሐሴ 23/2007 ፕሮግራም አንድ ድርጅት ወይም መንግስት በረጅም ጊዜ ውስጥ ሊያሳካ የሚፈልገው እቅድ ነው፡፡ በስሩ ተዛማጅነት ያላቸውና የሚቀናጁ ፕሮጀክቶችን የሚያካተት ነው፡፡ ፕሮጀክት በአንፃሩ በጊዜ እጅጉን የተገደበ፣ ሊያመጣው …
የመንግስት ፕሮግራምና ፕሮጀክቶች ለእኛም ፕሮግራምና ፕሮጀክቶች መኖር አስፈላጊነት አመላካች ናቸው! (ድምፃችን ይሰማ) Read more »
አቤል አፍሬም ማን ነው? በእነ ብርሃኑ ላይ ለምን መሰከረ?
አቤል አፍሬም ይባላል፡፡ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ነው፡፡ አቤል ሰማያዊ ፓርቲን ከተቀላቀለ ጀምሮ በገዥው ፓርቲ ደህንነቶችና ፖሊሶች ከፍተኛ ድብደባና ጫና እንደ ማንኛውም የፓርቲው አባላት ሲያስተናግድ ቆይቷል፡፡ አቤል ሰማያዊ በሚያዘጋጃቸው ሰልፎች ላይ ሁሌም ከፊት መቆም የሚወድ እና ገፈቱን ለመጎንጨት የማያመነታ ቆራጥ ልጅ …
ሰራዊቱ የተቃዋሚ ሃይሎችን ጫን ያለ ጉልህ እንቅስቃሴ አድብቶ እየጠበቀ ነው::
ሰራዊቱ የተቃዋሚ ሃይሎችን ጫን ያለ ጉልህ እንቅስቃሴ አድብቶ እየጠበቀ ነው:: .. Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) :- ወያኔ በፓርቲው መርሃግብር ጠርቦ የገነባው እና የመከላከያ ሰራዊት የሚለው ሃይል ውስጡ በስፋት በለውጥ ጥያቄዎች እየተንተከተከ ሲሆን የተቃዋሚ ሃይሎችን ጫን ያል ጉልህ እንቅስቃሴ አድብቶ …
ሰራዊቱ የተቃዋሚ ሃይሎችን ጫን ያለ ጉልህ እንቅስቃሴ አድብቶ እየጠበቀ ነው:: Read more »
‹‹ታላቁን መሪ›› ‹‹ አድንቀን ›› ፊታችንን ወደየሥራችን እንመልስ// Girma Bekele
በቅርቡ የቀድሞዋ ‹‹ቀዳማይ እመቤት›› (ይቅርታ እርሳቸውም ‹‹የቀድሞው የታላቁ መሪ ባለቤት›› እንዲባሉ ስለመፈለጋቸው ስላልሰማሁ ነው) የቀድሞውን ጠቅላይ ሚ/ር ‹‹ታላቁ መሪ ›› ተብለው እንዲጠሩ መመሪያ ማውረዳቸውን ሰምተናል፡፡ ይህቺ አጭር መልዕክት እኔ ከህወኃት ጉባኤ ይህ ስም እንደሚገባቸው የተረዳሁ መሆኑን (በግሌ) አሳውቄ ስለጉባኤው የምናወራውን …
‹‹ታላቁን መሪ›› ‹‹ አድንቀን ›› ፊታችንን ወደየሥራችን እንመልስ// Girma Bekele Read more »
ኢሕአዴግ ጉባዔውን እየካሄደ ነው (VOA)
EPRDF holding 10th congress 08-28-15
የሙስና ተጠርጣሪዎች በዱባይና በደቡብ ሱዳን የገዟቸው ስድስት ቤቶች ታገዱ
–በሕገወጥ መንገድ ተይዞ የነበረ 500 ካሬ ሜትር ቦታ ለመንግሥት ተመለሰ
የፌዴራል የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በ2008 በጀት ዓመት ከሐምሌ 1 ቀን 2007 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ነሐሴ 15 ቀን 2007 ዓ.ም. ድረስ በሙስና ተጠርጥረው በክስ ሒደት ላይ ከሚገኙ ሰዎች፣ 28 ቤቶችን በፍርድ ቤት
ማሳገዱንና ስድስቱ ቤቶች በዱባይና በደቡብ ሱዳን ጁባ ከተማ የሚገኙ መሆናቸውን ገለጸ፡፡
ኮሚሽኑ ለሪፖርተር በላከው መግለጫ እንደገለጸው አራት ቤቶችን በዱባይ፣ ሁለት ቤቶችን ደግሞ በደቡብ ሱዳን ጁባ ከተማ ውስጥ አሳግዷል፡፡ ቀሪዎቹ 22 ቤቶች በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች የሚገኙ መሆኑንም ኮሚሽኑ አክሏል፡፡
በዱባይና በጁባ ከተማ የታገዱት ቤቶች፣ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጁባ ቅርንጫፍ ላይ ተፈጽሟል በተባለ የሙስና ወንጀል ከተጠረጠሩ የባንኩ ሠራተኞችና ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ “ወርቅ ነው” በማለት ባሌስትራ በማቅረብ በአጭበረበሩ ግለሰቦች የተገዙ መሆናቸውን፣ ቀሪዎቹ ቤቶች ደግሞ በሌላ የሙስና ወንጀል ድርጊት የተጠረጠሩ ግለሰቦች መሆናቸውን ኮሚሽኑ አብራርቷል፡፡
ኮሚሽኑ በአዲሱ በጀት ዓመት አንድ ወር ተኩል ጊዜ ውስጥ ከ3.2 ሚሊዮን ብር የሚበልጥ ገንዘብና በየካ ክፍለ ከተማ በአንድ ግለሰብ በሕገወጥ መንገድ ተይዞ የነበረ 500 ካሬ ሜትር ቦታ ለመንግሥት ማስመለሱን ገልጿል፡፡ በተለያዩ የሙስና ወንጀል ድርጊቶች ጋር በተያያዘ 21 የግንባታና 35 የቤት አውቶሞቢሎች፣ 56 የተለያዩ ዓይነት ተሽከርካሪዎች፣ የአክሲዮን ገንዘብን ጨምሮ ከ53 ሚሊዮን ብር በላይና አንድ የግል ድርጅት በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ማሳገዱን ኮሚሽኑ አስታውቋል፡፡
የግንባታ ማሽነሪዎች፣ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችና ገንዘብ ያሳገደው በሙስና ወንጀል ተጠርጥሮ ክስ ከተመሠረተበት የእስራኤሉ ኮንስትራክሽን ኩባንያ ትድሃር ሲሆን፣ አብዛኛው ገንዘብ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የደቡብ ሱዳን ጁባ ቅርንጫፍ ሠራተኞች ከነበሩት ተጠርጣሪዎች መሆኑን ኮሚሽኑ ገልጿል፡፡
የአምባገነኖች ክለብ “እከክልኝ ልከክልህ” በጉልህ የታየበት ጉባዔ። (Daniel Dirsha)
የአምባገነኖች ክለብ “እከክልኝ ልከክልህ” በጉልህ የታየበት ጉባዔ። (Daniel Dirsha) ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ 10ኛ ጉባዔውን በመቀሌ ከተማ ዛሬ ነሐሴ 22 ቀን 2007 ዓ.ም ጧት ጀምሯል። ሀገሪቱ ሠላማዊ ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ለማድረግ የማይቻል መሆኑን ያመኑ የትጥግ ትግል እያካሄዱ በሚገኙበት ሀገር “በሀገሪቷ ሠላም ሰፍኗል” …
የአምባገነኖች ክለብ “እከክልኝ ልከክልህ” በጉልህ የታየበት ጉባዔ። (Daniel Dirsha) Read more »
በሜዲትራኒያን ባህር እንዲሁም ኦስትርያ ውስጥ ስደተኞች በአየር እጥረት ምክንያት ታፍነው ሞተው ተገኙ
የነሐሴ 21 ቀን 2007 ዓ.ም.ዜና (August 27, 2015 #News) የወያኔ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ቀጥሏል ተለጣፊዎችም አመራራቸውን አሳወቁ በሜዲትራኒያን ባህር እንዲሁም ኦስትርያ ውስጥ ስደተኞች በአየር እጥረት ምክንያት ታፍነው ሞተው ተገኙ የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት የእርቅ ስምምነቱን ፈረሙ በሱማሊያ ውስጥ የአልሸባብ ታጣቂዎች ባደረጉት …
በሜዲትራኒያን ባህር እንዲሁም ኦስትርያ ውስጥ ስደተኞች በአየር እጥረት ምክንያት ታፍነው ሞተው ተገኙ Read more »
ኢህአደግ ጥራት ያለው አባል ማግኘት አልቻልኩም አለ
ነኅሴ ፳፪ (ሀያ ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢህአዴግ 10ኛ ድርጅታዊ ጉባኤውን በመቀሌ ከተማ ሰማእታት አዳራሽ ዛሬ ሲጀምር በጽሁፍ ባሰራጨው ሪፖርቱ የአባላት ጥራት ችግር እንደገጠመው ይፋ አደርጓል። ሪፖርቱ እንደሚለው አባላት ስለድርጅቱ ታሪክ ፣ፕሮግራም፣እሴቶችና ህገደንብ ዝርዝር ግንዛቤ ሳይዙ የሚመለመሉበት ሁኔታ አለ። “በእኛና በተቃዋሚዎች መካከል ስላለው መሰረታዊ ልዩነት ፣ስለመድረኩ ባህሪና ፈተናዎቹ በቂ መነሻ እውቀት ይዘው የእጩነት …
ለምርጫ ተብለው የተቀየሩ ትራንስፎርመሮች ተቃጥለው በርካታ ሰዎች ተጎዶ
ነኅሴ ፳፪ (ሀያ ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በደቡብ ኦሞ ዞን ከምርጫ 2007 ጋር በተያያዘ የተቀየሩ በርካታ ትራንስፎርመሮች በአንድ ቀንና ሰአት በመቃጠላቸው ሰዎች ተጎድተዋል። በነ ጸማይ ወረዳ ቃቆ ቀበሌ ትራንስፎርመሩ ሲቃጠል አንድ ነርስ ወዲያውኑ ህይወቱን ሲያጣ፣ 11 ሰዎች ደግሞ ክፉኛ ቆስለዋል። በዚሁ ወረዳ ቀይ አፈር ከተማ ላይ ተጨማሪ 3 ትራንስፎርመሮች ሲፈነዱ፣ በሀመር ወረዳ በዲመካ …
በቃሉ ወረዳ አንድ ሰው በታጣቂዎች ተገደለ
ነኅሴ ፳፪ (ሀያ ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በደቡብ ወሎ ዞን በቃሉ ወራዳ ጅጋ ቀበሌ ላይ ጀማል ሙሼ የተባለ የ22 ዓመት ወጣት፣ ሃምሌ 27 ቀን 2007 ዓም በሚሊሺያዎች ተገድሏል። ወጣት ጀማል ሙሼ በዩ፣ ሰይድ ሙሄ ጌሮና እንድሪስ ኡመር በተባሉ ታጣቂዎች ተገድሎ ከአካባቢው 24 ኪሎሜትር ርቆ ሊቀበር ሲል መረጃ የደረሳቸው ዘመዶቹ ቦታው ድረስ በመሄድ አስከሬኑን …
በእነ ብርሃኑ ተክለያሬድ ላይ የአቃቤ ህግ ምስክር ተሰማ
ነኅሴ ፳፪ (ሀያ ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢትዮጵያን ድንበር አቋርጠው ኤርትራ ከሚገኘው ግንቦት ሰባት ጋር ሊቀላቀሉ ሲሉ ያዝኳቸው በሚል የሽብር ክስ የተመሰረተባቸው 1ኛ ተከሳሽ ብርሃኑ ተ/ያሬድ 2ኛ ተከሳሽ እየሩሳሌም ተስፋው 3ኛ ተከሳሽ ፍቅረማርያም አስማማው እንዲሁም 4ኛ ተከሳሽ ደሴ ካህሳይ ላይ ዛሬ ነሀሴ 22 ቀን 2007 ዓ.ም. በፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት 14ኛ ወንጀል ችሎት …
የማኅበረ ቅዱሳን ንዋያተ ቅድሳት ማምረቻ ክፍል ቃጠሎ ደረሰበት
በማኅበረ ቅዱሳን የልማት ተቋማት አስተዳደር የንዋያተ ቅድሳት ማምረቻ ክፍል ነሐሴ 18 ቀን 2007 ዓ.ም ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ ቃጠሎ እንደደረሰበት የልማት ተቋማት አስተዳደር ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ ኃይሉ ፍስሐ ገለጹ፡፡ መረጃው ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት እንደደረሳቸው የገለጹት አቶ ኃይሉ …
አቶ ማሙሸት አማረ በነፃ እንዲቀለቀቁ ፍርድ ቤቱ ወሰነ
ነኅሴ ፳፪ (ሀያ ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አይሲስ ኢትዮጵያዊያንን በሊቢያ መግደሉን በመቃውሞ መንግስት በጠራው የሰላማዊ ሰልፍ ላይ ከለቅሶ ቤት ወደ ቤተ መንግስት የተደረገውን ሰልፍ አነሳስቷል በሚል ክስ የተመሰረተበት አቶ ማሙሸት አማረ በነፃ እንዲለቀቅ የአራዳ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ ነሃሴ 22 ቀን 2007 ዓ.ም. ወስኗል፡፡ አቶ ማሙሸት አማረ ሚያዝያ 14 ቀን 2007 …
አርባ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ኬንያ ውስጥ ተያዙ
ነኅሴ ፳፪ (ሀያ ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በኬንያ ሜሩ ግዛት ውስጥ በሕገወጥ የገቡ አርባ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞችን መያዙን የአካባቢው ፓሊስ አስታወቀ። ስደተኞቹ በሚዮኖዋ መንደር ውስጥ በሚስጥር ቤት ውስጥ ተደብቀው በአካባቢው ሕዝብ ጥቆማ ትብብር መያዛቸውን ፖሊስ ገልጿል። ስደተኞቹ ኬንያን አቋርጠው ወደ ደቡብ አፍሪካ ለመሻገር የመጡ መሆናቸውን በቅርብ ጊዜም ሰማንያ ሕገወጥ ኢትዮጵያዊያን በተመሳሳይ መልኩ መያዛቸውን የጸጥታ …
የወያኔ የድንቁርና ተቋማት ያፈሯቸው ወጣት «ምሁራን» – Achamyeleh Tamiru =
የወያኔ የድንቁርና ተቋማት ያፈሯቸው ወጣት «ምሁራን» – Achamyeleh Tamiru የራሱ የኑሮ መመሪያ እምነት [ideology] የሌለው ያሁኑ የኢትዮጵያ ወጣት «ምሁር»፤ አገራችን በዚህ ወቅት የደረሰችበትን «ደረጃ» ሲገመግም፥ ወያኔ በቴሌቨዥን ኑሯችንን በማይመስሉ የስኬት አሃዞች አጅቦ የሚያሳየንን የወያኔ ዘመን ኢትዮጵያና የቀድሞ ስርዓቶች ኢትዮጵያን ውድድር …
የወያኔ የድንቁርና ተቋማት ያፈሯቸው ወጣት «ምሁራን» – Achamyeleh Tamiru = Read more »
ስኳር ኮርፖሬሽን በዚህ አመት 7 ቢሊዮን ብር ኪሳራ ደረሰበት
ኢሳት ዜና (ነሐሴ 22 ፣ 2007) ከአራት አመት በፊት የተቋቋመውና አስር የስኳር ፋብሪካዎች ግንባታ ለማካሄድ ሃላፊነት የተሰጠው የኢትዮጵያ ስኳር ኮርፖሬሽን በተጠናቀቀው የ 2007 አም በጀት አመት የሰባት ቢሊዮን ብር ኪሳራ እንደደረሰበት ምንጮች ለኢሳት ገለጹ። የሃገሪቱ ነባር የስኳር ፋብሪካዎች እንዲያስተዳድር ሃላፊነት ተሰጥቶት የነበረው ይኸው ኮሮፖሬሽን ለስራው ማስኬጃ ከተለያዩ የመንግስትና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ጋር ለእቃ አቅርቦት መከፈል …
ቴዲ አፍሮ ጷግሜ 6 ቀን 2007 በአዲስ አበባ ላፍቶ ሞል ሊያደርግ የነበረው ኮንሰርት መከናወኑ አጠራጣሪ ሆኗል፡፡
ቴዲ አፍሮ ጷግሜ 6 ቀን 2007 በአዲስ አበባ ላፍቶ ሞል ሊያደርግ የነበረው ኮንሰርት መከናወኑ አጠራጣሪ ሆኗል፡፡ እንደ ምንጮቻችን ግምት ኮንሰርቱ የመከናወኑ ዕድል 1 ፐርሰንት ብቻ› ነው፡፡ የኮንሰርቱ አዘጋጆች ለድምፃዊው 1 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር የከፈሉ ቢሆንም ለኮንሰርቱ ፈቃድ ማግኘት አልቻሉም፡፡ …
ቴዲ አፍሮ ጷግሜ 6 ቀን 2007 በአዲስ አበባ ላፍቶ ሞል ሊያደርግ የነበረው ኮንሰርት መከናወኑ አጠራጣሪ ሆኗል፡፡ Read more »
እስካሁን 1.2 ቢሊዮን የጨረሰው ተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ ለማለቅ ተጨማሪ ብድር ያስፈልገዋል ተባለ
ኢሳት ዜና (ነሐሴ 21 ፣ 2007) ግንባታው ለ 12 አመታት ያህል ሲካሄድ የቆየውና የእዳ መጠኑ 1.2 ቢሊዮን ብር አካባቢ የደረሰው የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ ተጨማሪ ብድር ካልጸደቀለት በስተቀር ስራውን በተያዘለት እቅድ መሰረት እንደማይጀምር ምንጮት ለኢሳት ገለጡ። መንግስት የተንዳሆ የስኳር ልማት ፕሮዳክሽን በአምስት አመት የልማት እቅድ መሰረት ወደማምረት ደረጃ ለማሳደግ ቢጥርም ግንባታው በተለያዩ አስተዳደራዊ ችግሮች ሊያልቅ አለመቻሉን …
ዛሬም ወደ ውስጥ የመመልከትን ‹‹ግርዶሽ ›› ካልገፈፍን– በተናጠል ፉከራ የትም አንደርስ ::Girma Bekele
ከሰሞነኛ የፌስቡክ ጉዳዮች የህወኃትና የአጃቢ ፓርቲዎቹ ጉባኤ በአዘናጊ መልኩ ሰፊ ቦታና ጊዜ እየወሰዱ ሲያነጋግሩ እየታዘብን ነው፡፡ ልክ የማናውቀው ህወኃት በጉባኤ ‹‹እሞትለታለሁ›› ከሚለው የህልውናው መሰረት የሆነውን ‹‹የከፋፍለህ ግዛ›› እና የ‹‹አብዮታዊ ዲሞክራሲ›› ፖሊሲውን፣ የሴራ ፖለቲካውን ይለውጥ ይመስል፣ ወይም አጃቢዎቹ ከህወኃት ፈቃድ ውጪ …
ዛሬም ወደ ውስጥ የመመልከትን ‹‹ግርዶሽ ›› ካልገፈፍን– በተናጠል ፉከራ የትም አንደርስ ::Girma Bekele Read more »
የአወሊያ የእርዳታና የልማት ድርጅት የስራ አመራር ቦርድ በህልውናው ዙሪያ ለመወሰን አስቸኳይ ስብሰባ አካሄደ!
ከነሐሴ 12/2007 ጀምሮ በአስገዳጁ ሁኔታ ምክንያት ህልውናው ማክተሙን በሙሉ ድምጽ አጽድቋል! አርብ ነሐሴ 22/2007 የአወሊያ የእርዳታና የልማት ድርጅት የስራ አመራር ቦርድ በህልውናው ዙሪያ ለመወሰን አስቸኳይ ስብሰባ አካሄደ! ነሐሴ 12/2007 በራሃ ሆቴል በዶክተር ሐሰን ሰዒድ ሰብሳቢነት የተካሄደው ይኸው ስብሰባ በኢትዮጵያ እስልምና …
የአወሊያ የእርዳታና የልማት ድርጅት የስራ አመራር ቦርድ በህልውናው ዙሪያ ለመወሰን አስቸኳይ ስብሰባ አካሄደ! Read more »
ቪኦኤ ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ነሐሴ 28, 2015
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።
ዐርብ፡- እሰጥ አገባ፣ አፍሪካ በጋዜጦች፡ አጥቢያ ኮከብ (የማኅበረሰብ ጀግኖች)
በእነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ ላይ የአቃቤ ህግ ምስክር ተሰማ
የኢትዮ-ኤርትራ ድንበርን አቋርጠው ኤርትራ የሚገኘውን ግንቦት ሰባት የተባለ በተወካዮች ም/ቤት ሽብርተኛ የተባለ ድርጅትን ሊቀላቀሉ ሲሄዱ ተይዘዋል በሚል የሽብር ክስ የተመሰረተባቸው እነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ ላይ የአቃቤ ህግ ምስክር ተሰማ፡፡ ዛሬ ነሀሴ 22/2007 ዓ.ም በፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት 14ኛ ወንጀል ችሎት የቀረቡት አንደኛ ተከሳሽ ብርሃኑ ተ/ያሬድ፣ ሁለተኛ ተከሳሽ እየሩሳሌም ተስፋው፣ ሦስተኛ ተከሳሽ ፍቅረማርያም አስማማው እንዲሁም አራተኛ ተከሳሽ […]![]()
ህውሓት/ኢህአዴግ አሁንም እድሜው አጭር ነው !
ህውሓት ባካሄደችው ጠቅላላ ጉባሄ ከመረጠቻቸው 9 ከፍተኛ አመራሮች መካከል ወ/ሮ አዜብ መስፍን ይገኙበታል፡፡ የወ/ሮ አዜብ መስፍን በከፍተኛ አመራር ደረጃ መመራጣቸው ፣በቀጣይ በድርጅቱ ውስጥ የአቶ መለስ …ዜናዊ “ዕራይ” ከሚዲያ ሽፋን እና ከንግግር ድምቀት ባለፈ የባለቤታቸውን “ራእይ” በተግባር ለመፈፀም እና ለማስፈፀም ከፍተኛ የሆነ ትጋት እንደሚያደርጉ የሚጠበቅ ነው፡፡ ከውሓት ጀርባ ድርጅቱን የሚመሩት አቦይ ስብሓት ነጋ እና የእሳቸውን ቡራኬ […]![]()
የቀድሞ አንድነት ፓርቲ ማህበራዊ ጉዳዮች ኃላፊ አቶ አለነ ማህፀንቱ ውሳኔ ሳያገኙ ቀሩ
‹‹ስብስባን በማወክ›› ወንጀል የተከሰሱት የቀድሞ አንድነት ፓርቲ ማህበራዊ ጉዳዮች ኃላፊ አቶ አለነ ማህፀንቱ ውሳኔ ሳያገኙ ተለዋጭ ቀጠሮ እንደተሰጣቸው፤ የተከሳሹ ጠበቃ አቶ ገበየሁ ይርዳው ገለፁ፡፡ አቶ አለነ ዛ…ሬ ነሐሴ 21 ቀን 2007 ዓ.ም አራዳ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ቀርበው የነበረ ሲሆን፤ መዝገባቸውን እየተከታተለ የሚገኘው ተረኛ ችሎትም መዝገቡን እየተመለከተ እንዳለና ብይኑ እንዳልደረሰ ገልፆ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡ አቶ […]![]()
ፍርድ ቤቱ አቶ ማሙሸት አማረ በነፃ እንዲቀለቀቅ ወሰነ
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የአራዳ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ ነሃሴ 22/2007 ዓ.ም በዋለው ችሎት አይ ኤስ አይ ኤስን ለመቃወም መንግስት ከጠራው ሰልፍ አንድ ቀን ቀድሞ ከለቅሶ ቤት ወደ ቤተ መንግስት የተደረገውን ሰልፍ አደራጅቶ መርቷል እንዲሁም ለዋናው (ለሚያዝያ 14/2007 ዓ.ም) ሰልፍ አነሳስቷል በሚል ክስ የተመሰረተበት አቶ ማሙሸት አማረ በነፃ እንዲለቀቅ ወስኗል፡፡ አቃቤ ህግ ነሃሴ 20/2007 […]![]()
ግንቦት ሰባት ሊቀላቀሉ ሲሄዱ ተይዘዋል በሚል የሽብር ክስ የተመሰረተባቸው እነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ ላይ የአቃቤ ህግ ምስክር ተሰማ፡፡
ዛሬ ነሀሴ 22/2007 ዓ.ም በፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት 14ኛ ወንጀል ችሎት የቀረቡት አንደኛ ተከሳሽ ብርሃኑ ተ/ያሬድ፣ ሁለተኛ ተከሳሽ እየሩሳሌም ተስፋው፣ ሦስተኛ ተከሳሽ ፍቅረማርያም አስማማው እንዲሁም አራተኛ ተከሳሽ ደሴ ካህሳይ ‹‹አቃቤ ህግ በጻፈውና ለተከሳሽ በደረሰው የክስ ማመልከቻ ላይ አቃቤ ህግ የሰው ማስረጃ (ምስክር) አልጠቀሰም፤ እኛም መቃወሚያ ስናስገባም ሆነ እምነት ክህደት ቃል ስንሰጥ ይህን ግምት ውስጥ በማስገባት ነው፤ በመሆኑም የአቃቤ ህግ ምስክር ሊሰማብን አይገባም›› […]![]()
የአርበኞች ግንቦት 7 መልዕክት
የግል ኑሮን ለማደላደል ሲባል የወያኔ አባል መሆን “ወይን ለመኖር” የሚል ስያሜ ከተሰጠው ዓመታት ተቆጥሯል። “ወይን ለመኖር” ዜጎች ነፃነታቸውን ለጥቅም አሳልፈው የሚሸጡበት፤ የሰው ልጅ ክብር የሚዋረድበት ገበያ ነው። በወይን ለመኖር “የገበያ ህግ” መሠረት እያንዳንዱ ዜጋ ሊያገኘው መብቱ የሆነውን አገልግሎት እንዲያገኝ የህወሓት፣ የብአዴን፣ የኦህዴግ፣ የደህዴግ፣ የአብዴፓ፣ የቤጉህዴፓ፣ የጋህአዴን፣ የሀብሊ ወይም የኢሶዴፓ አባል መሆን፤ አልያም መደገፍ ግዴታ ነው። […]![]()
ቪኦኤ ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ነሐሴ 27, 2015
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።
ሐሙስ፡- ባሕልና ማኅበረሰብ፣ ሕይወት በቀበሌ፣ የተፈጥሮ አካባቢ፣ ሣይንስና ሕይወት
የህወሓት አገዛዝ ታጣቂዎች የስርዓቱ ደጋፊ ያልሆኑ ኢትዮጵያዊያንን ቤት ሰብረው በመግባት አሰቃቂ ግድያ በመፈፀም ላይ ናቸው!
የህወሓት አገዛዝ ታጣቂዎች ማንነታቸው እዳይታወቅ ጭምብል ለብሰው በሌሊት የስርዓቱ ደጋፊ ያልሆኑ ኢትዮጵያዊያንን ቤት ሰብረው በመግባት አሰቃቂ ግድያ በመፈፀም ላይ ናቸው! በጎንደርና አካባቢው በተለይም ደግሞ በደምቢያ ወረዳ ቆላድባ ከተማ ውስጥ የህወሓት ታጣቂ ኃይሎች ጭምብል አጥልቀው በሌሊት እየተንቀሳቀሱ የሰፈር ቤት ሰርሳሪዎችን በመምሰል የአገዛዙ ደጋፊ ያልሆኑ ግለሰቦችን ቤት ሰብረው በመግባት ሰዎቹን በጩቤና በጥይት በመግደል ንብረታቸውን በመዝረፍ ስራ ላይ […]![]()
በህወሃት ጉባኤ የአባይ ወልዱና የደብረጺዮን ቡድን አሸናፊ ሆኖ ወጣ
ነኅሴ ፳፩ (ሀያ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ነባር አመራሮቹ በመመረጥና በመምረጥ መብት በድርጅቱ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ እንዲሳተፉ የፈቀደው ህወሃት፣ ከአቶ መለስ ዜናዊ ሞት በሁዋላ በስራ አስፈጻሚነት ሲያገለግሉ የነበሩ አብዛኞቹን መሪዎችን በድጋሜ መርጧል። አቶ አባይ ወልዱ የድርጅቱም የግንባሩም ሊቀመንበር ሆነው ሲመረጡ፣ ዶ/ር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል ደግሞ ምክትል ሆነው ተመርጠዋል። ቀድም ብሎ ህወሃትን ሊለቁ ነው በሚል …
አንድ የመከላከያ አባል የነበረ በፖሊሶች ተደብድቦ አይኑ ጠፋ
ነኅሴ ፳፩ (ሀያ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሃምሌ 27 ቀን 2007 ዓም በደቡብ ክልል በጋሞጎፋ ዞን በጫኖ ሚሌ ቀበሌ ውብዬት ጩበሮ የተባለ የመከላከያ ሰራዊት አባል ፣ መከላከያን በመልቀቅ ወደ ቤተሰቦቹ ከተመለሰ ከሁለት ወር በሁዋላ፣ ፖሊሶች አንተ ተቃዋሚዎችን ትደግፋለህ ብለው በሰደፍ ደብድበው አንድ አይኑን እንዳፈሰሱት አባቱ አቶ ጩበሮ ጩኮ ለኢሳት ተናግረዋል። ወታደሩ ወደ ቀየው …
በአዲስ አበባ ወረዳ 9 17 የንግድ ድርጅቶች ታሸጉ
ነኅሴ ፳፩ (ሀያ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ነጋዴዎች ለኢሳት እንደገለጹት፣ የገዢው ፓርቲ ባለስልጣናት በድንገት በመምጣት በጉለሌ ክፍለከተማ ወረዳ ዘጠኝ ቀበሌ 02 የሚገኘውን የንግድ ድርጅታቸውን አሽገውባቸዋል። “በቂ ምክንያት ሳይኖርና በቂ የማስጠንቀቂያ ጊዜ ሳይሰጠን፣ ከአንድ ወር ላላነሰ ጊዜ ስራ ፈተን ቤተሰቦቻችን ለችግር ተጋልጠዋል” በማለት የሚናገሩት ነጋዴዎች፣ ጉዳዩን ለተለያዩ ባለስልጣናት ቢያመለክቱም መፍትሄ የሚሰጣቸው አላገኙም። የወረዳው የኢህአዴግ …
የተቃዋሚ አባላትን እያደኑ ማሰሩ እንደቀጠለ ነው
ነኅሴ ፳፩ (ሀያ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ዛሬ ነሃሴ 21 ቀን 2007 ዓ.ም. በምዕራብ ጎጃም ዞን ሜጫ ወረዳ አብዮት ፋና ቀበሌ ሶስት የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ታድነው መታሰራቸውን የዞኑ የፓርቲው አስተባባሪዎች ገልጸዋል፡፡ ሶስቱም የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ከሌሊቱ 11 ሰዓት ጀምሮ ቤታቸው በታጣቂ ተከቦ እንዳደረ የተገለፀ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት በቀበሌው ፖሊስ ጣቢያ ታስረው እንደሚገኙ ነገረ …
በሃማስ የታገተው ኢትዮ እስራኤላዊ ቤተሰቦች የጋዛን መተላለፊያ ዘጉ
ነኅሴ ፳፩ (ሀያ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ባለፈው ዓመት መስከረም ወር ላይ በጋዛ ሰርጥ በሃማስ የታገተው ኢቲዮ እስራኤላዊ ወጣት አቭራም መንግስቱ ከሃያ በላይ የሚሆኑ ቤተሰቦቹ ልጃችን ይለቀቅ በማለት በጋዛ ኤርዝ መተላለፊያን ዘግተው ተቃውሟቸውን እያሰሙ ሲሆን የልጃቸውን መታገት በዓለማቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች እንዲታወቅላቸውም ተማጽዕኖዋቸውን አሰምተዋል። የአቭራም ወንድም ”እኛ በነፃነት የመዘዋወር መብትን እናከብራለን፣ ሁላችንም ፍልስጤማዊያንም …
አቶ ዓባይ ወልዱ የሕወሓት ሊቀመንበር ሆነው ይቀጥላሉ፡፡ ዶ/ር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል ምክትል ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል፡፡
ከነሐሴ 16 ቀን 2007 ዓ.ም. ጀምሮ በመቀሌ የሰማዕታት አዳራሽ ሲካሄድ የከረመው 12ኛው የሕወሓት ጉባዔ አቶ ዓባይ ወልዱ ሊቀመንበር ሆነው እንዲቀጥሉ በድጋሚ መረጣቸው፡፡ ዶ/ር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል ምክትል ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል፡፡
ከሁለቱ ሊቀ መናብርት በተጨማሪ ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም፣ አቶ በየነ ምክሩ፣ ወ/ሮ አዜብ መስፍን፣ አቶ ዓለም ገብረ ዋህድ፣ አቶ ጌታቸው አሰፋ፣ ዶ/ር አዲስ ዓለም ባሌማና ወ/ሮ ፈትለወርቅ ገብረ እግዚአብሔር (ሞንጀሪኖ) የሕወሓት ሥራ አስፈጻሚ (ፖሊት ቢሮ) አባላት ሆነው ተመርጠዋል፡፡
ሕወሓት ከነባር የፖሊስ ቢሮ አባላት መካከል አቶ ዓባይ ፀሐዬ፣ አቶ አባዲ ዘሞ፣ አቶ ቴድሮስ ሐጎስና አቶ ፀጋይ በረኼ በመተካካት ሸኝቷል፡፡ ወ/ሮ ሮማን ገብረ ሥላሴ፣ አቶ ተወልደ ብርሃን በርኼና አቶ ተክለወይኒ አሰፋ በፈቃዳቸው ከማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት ለቀዋል፡፡
ለማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት 50 አባላት ታጭተው 45 አባላት የተመረጡ ሲሆን፣ የአቶ ዓባይ ወልዱ ባለቤት ወ/ሮ ትርፉ ኪዳነ ማርያምና የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ክንደያ ገብረ ሕይወት ሳይመረጡ ከቀሩት አምስት አባላት መካከል ተጠቃሽ ናቸው፡፡
ከሁለት ዓመት ተኩል በፊት በተካሄደው 11ኛው የሕወሓት ጉባዔ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ሆነው ከተመረጡት ውስጥ አቶ ቴዎድሮስ ሐጎስ፣ ወ/ሮ ትርፉ ኪዳነ ማርያምና አቶ ገብረ መስቀል ታረቀ ሳይቀጥሉ ቀርተዋል፡፡ አቶ ጌታቸው አሰፋ፣ ዶ/ር አዲስ ዓለም ባሌማና ወ/ሮ ፈትለወርቅ ገብረ እግዚአብሔር አዳዲስ አባላት ሆነው ገብተዋል፡፡
የወያኔና የተለጣፊዎቹ አመታዊ ጉባዔ – የእስራኤል መንግስት ያሰራቸውን ስደተኞች መለቀቀ -እና ሌሎች ዜናዎች ያዳምጡ::(ፍኖተ ዲሞክራሲ)
የወያኔና የተለጣፊዎቹ አመታዊ ጉባዔ – የእስራኤል መንግስት በማጎሪያ ውስጥ ያሰራቸውን ስደተኞች መለቀቀ -እና ሌሎች ዜናዎች ያዳምጡ::(ፍኖተ ዲሞክራሲ) = የነሐሴ 20 ቀን 2007 ዓ.ም.ዜና (August 26, 2015 #News) – የወያኔና የተለጣፊዎቹ አመታዊ ጉባዔ እየተጠናቀቀ ነው – የወያኔ የፖሊቲካ ፍርድ ቤት በነጻ …
የወያኔና የተለጣፊዎቹ አመታዊ ጉባዔ – የእስራኤል መንግስት ያሰራቸውን ስደተኞች መለቀቀ -እና ሌሎች ዜናዎች ያዳምጡ::(ፍኖተ ዲሞክራሲ) Read more »
የህወሓት ጉባኤ በኣባይ ወልዱ ኣንጃ ኣሸናፊነት ተጠናቀቀ (ኔትወርክ ማለት ኣይዚኣን ዶ?)
የህወሓት ጉባኤ በኣባይ ወልዱ ኣንጃ ኣሸናፊነት ተጠናቀቀ…! (ኔትወርክ ማለት ኣይዚኣን ዶ?) ፖሊት ቢሮ ህወሓት 1) ኣባይ ወልዱ”ኣባይ ደራ” ሊቀ መንበር 2) ዶክተር ደብረፅየን ገ/ሚካል ምክትል ሊቀመንበር 3) ጌታቸው ኣሰፋ 4) ዶክተር ኣዲስ ኣለም ባሌማ 5) ፈትለወርቅ ገ/ዝሄር(ሞንጀሪኖ) 6) ኣለም ገብረዋህድ …
የህወሓት ጉባኤ በኣባይ ወልዱ ኣንጃ ኣሸናፊነት ተጠናቀቀ (ኔትወርክ ማለት ኣይዚኣን ዶ?) Read more »
“እኛ ውጪ ሆነን ተጨንቀናል፤ እነርሱ ውስጥ ሆነው ያልቀላፋሉ!”
የህወሓት ደጋፊ አለ የተባለዉ የፓርቲዎች ጉባኤ በኢትዮጵያቸን አስጨናቂ እየሆነ መጥቷል፡፡በተቃዉሞ ጎራዉም በገዢ ፓርቲዎችም ዉስጥ ማለት ነዉ፡፡በተቃዉሞዉም እጁ ስላለበት ተረጋግቶ ጉባኤ ማካሄድ አልተቻላቸዉም(አንዳንዶቹ በተፈጥሮኣቸዉ ያዉ ቢሆኑም)፡፡በገዥዉ ፓርቲ አባልና አጋር ፓርቲዎች መካከል ፉክክሩ ድብቅ ነዉ፡፡ጸረ ዲሞክራሲያዊና በጥቅም ላይ የተመሰረተ ነዉ፡፡ይህ የታፈነ ዉድድር የት ቦታ እንደሚበጠስና የአሸናፊና ተሸናፊ ወገን እንደሚፈጥር አይታወቅም፡፡ፍጻሜዉ ግን ይህ ሃቅ ይመስለኛል፡፡ የኢህኣዴግ አባል ፓርቲዎች […]![]()