የወያኔና የተለጣፊዎቹ አመታዊ ጉባዔ – የእስራኤል መንግስት ያሰራቸውን ስደተኞች መለቀቀ -እና ሌሎች ዜናዎች ያዳምጡ::(ፍኖተ ዲሞክራሲ)
የወያኔና የተለጣፊዎቹ አመታዊ ጉባዔ – የእስራኤል መንግስት በማጎሪያ ውስጥ ያሰራቸውን ስደተኞች መለቀቀ -እና ሌሎች ዜናዎች ያዳምጡ::(ፍኖተ ዲሞክራሲ)
= የነሐሴ 20 ቀን 2007 ዓ.ም.ዜና (August 26, 2015 #News)
– የወያኔና የተለጣፊዎቹ አመታዊ ጉባዔ እየተጠናቀቀ ነው
– የወያኔ የፖሊቲካ ፍርድ ቤት በነጻ ያሰናበታቸው አሁንም ከእስር አልተፈቱም
– የእስራኤል መንግስት በማጎሪያ ውስጥ ያሰራቸውን ስደተኞች ለቀቀ
– በኢትዮጵያ ለገባው ድርቅ ከለጋሽ አገሮች 230 ሚሊዮን ዶላር እርዳታ መጠየቅ ያስፈልጋል ተባለ
– በማእከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ሃይማኖትን መሰረት ባደረገ ግጭት ምክያት ከ20 ሰዎች በላይ ህይወታችውን አጡ
– የእርዳታ ሰጭ ድርጅት ሰራተኞችን ደቡብ ሱዳን ውስጥ ተገደሉ
– ሊቢያ የዓለም አቀፍ ህብረተሰብ የመሳሪያ እቀባ እንዲያነሳና በአይሲስ ላይ የአየር ድብደባ እንዲካሄድ ጠየቀች
ለዝርዝር ዜናዎች > ከታች ይጫኑ (to listen detail news click below)
To LISTEN http://finote.org/Aug26EVE_Hr1B.mp3