#‎Ethiopia‬ ቴዲ አፍሮ አዲስ አልበሙን በቅርቡ ሊለቅ ነው:: Teddy Afro   #‎MinilikSalsawi‬ ታዋቂው ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ በቅርቡ እያጠናቀቀ የሚገኘውን አዲስ አልበሙን እንደሚለቅ በፌስ ቡክ ገጹ ላይ ተናግሯል:: ቴዲ አፍሮ ከዚህ የሚከተለውን መልእክት ለአድናቂ ወዳጆቹ አስተላልፏል:: ውድ ወዳጆቼ አዲሱ አልበሜን በማጠናቀቅ ላይ …

ቴዲ አፍሮ አዲስ አልበሙን በቅርቡ ሊለቅ ነው:: Read more »

አዲስ መረጃ የቴዲ አፍሮን አዲስ አልበም በተመለከተ:- የመጨረሻውን አልበም ካወጣ አራት አመት የሆነው ዝነኛው ቴዲ አፍሮ ቀጣዩን አልበም ኒዮርክ ስትዲዮ ለመስራት ዝግጅቱን ማጠናቀቁ ታወቀ። ቴዲ ከአዲሱ አልበም ውስጥ አምስት ዘፈኖቹን የሚያቀናብርለት ታዋቂውና የሶስት ግራሚ ተሸላሚ የሆነው ዝነኛው አሜሪካዊ አቀናባሪ ጎርደን …

የቴዲ አፍሮን አዲስ አልበም የሚያቀናብርለት የ3 ግራሚ ተሸላሚ የሆነው ዝነኛው አሜሪካዊ አቀናባሪ ጎርደን ዊሊያምስ ነው። Read more »

ቴዲ አፍሮ ጷግሜ 6 ቀን 2007 በአዲስ አበባ ላፍቶ ሞል ሊያደርግ የነበረው ኮንሰርት መከናወኑ አጠራጣሪ ሆኗል፡፡ እንደ ምንጮቻችን ግምት ኮንሰርቱ የመከናወኑ ዕድል 1 ፐርሰንት ብቻ› ነው፡፡ የኮንሰርቱ አዘጋጆች ለድምፃዊው 1 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር የከፈሉ ቢሆንም ለኮንሰርቱ ፈቃድ ማግኘት አልቻሉም፡፡ …

ቴዲ አፍሮ ጷግሜ 6 ቀን 2007 በአዲስ አበባ ላፍቶ ሞል ሊያደርግ የነበረው ኮንሰርት መከናወኑ አጠራጣሪ ሆኗል፡፡ Read more »

የቴዲ አፍሮ ጉዳይ እያነጋገረ ነው::የደህንነቶች ጫና በርትቷል:: የእውቁ እና ተወዳጁ ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) በሕወሓት የሚደረግበት ጫና ኢትዮጵያ ውስጥ መነጋገሪያ መሆኑን ለመኖሪያ ቅርብ የሆኑ ሰዎች ያላኩት መረጃ ይጠቁማል:ቴዲ አፍሮ በተለያየ ጊዜ በመገዱ ላይ እና በመኖሪያ ቤቱ አከባቢ የተመደቡ ደህንነቶች …

የቴዲ አፍሮ ጉዳይ እያነጋገረ ነው::የደህንነቶች ጫና በርትቷል:: Read more »