ቴዲ አፍሮ ጷግሜ 6 ቀን 2007 በአዲስ አበባ ላፍቶ ሞል ሊያደርግ የነበረው ኮንሰርት መከናወኑ አጠራጣሪ ሆኗል፡፡

ቴዲ አፍሮ ጷግሜ 6 ቀን 2007 በአዲስ አበባ ላፍቶ ሞል ሊያደርግ የነበረው ኮንሰርት መከናወኑ አጠራጣሪ ሆኗል፡፡ እንደ ምንጮቻችን ግምት ኮንሰርቱ የመከናወኑ ዕድል 1 ፐርሰንት ብቻ› ነው፡፡ የኮንሰርቱ አዘጋጆች ለድምፃዊው 1 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር የከፈሉ ቢሆንም ለኮንሰርቱ ፈቃድ ማግኘት አልቻሉም፡፡ ለ6 የተለያዩ ቀናት ቀጠሮ እየተሰጣቸው አዲስ አበባ ፖሊስ የተመላለሱት አዘጋጆቹ ምንም ምላሽ እስካሁን አላገኙም፡፡

በተለይም ባለፈው በጊዮን ሆቴል ቴዲ ኮንሰርት ባቀረበበት ወቅት ‹‹ጃ ያስተሰርያል›› የተሰኘ ተወዳጅ ሙዚቃውን እንደማይዘፍን ቀድሞ ቃል ገብቶ መዝፈኑ አሁን ፈቃድ እንዳያገኝ ምክንያት እንደሆነ ይነገራል፡፡ በመሆኑም የላፍቶ ሞሉን ኮንሰርት ብቻ ሳይሆን ወደፊትም ቴዲ ኢትዮጵያ ውስጥ ኮንሰርት እንዲሰራ ላይፈቀድለት ይችላል፡፡

4 Comments on “ቴዲ አፍሮ ጷግሜ 6 ቀን 2007 በአዲስ አበባ ላፍቶ ሞል ሊያደርግ የነበረው ኮንሰርት መከናወኑ አጠራጣሪ ሆኗል፡፡”

  1. You guys are weyane cadres no matter how hard you tried he still popular among Oromo’s go to heel with jawaer

  2. ኮርኩም እንጂ ወያኔ ?

    ምን ትሆኑ የነፃነት ልጅ ነው ደማችን የምኒሊክ የሀይለ ሥላሤ የኢትዬጵያ እንጂ የባንዳ DNA የለንም እኛ።

    ላፍቶ ሞል አካባቢ የነ ሣሞራ መደቀሻ መሆኑን ይታወቃል እንቅልፉን እንዳንነሣው ነው? ማፈሪያዎች ናችሁ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*