“እኛ ውጪ ሆነን ተጨንቀናል፤ እነርሱ ውስጥ ሆነው ያልቀላፋሉ!”

የህወሓት ደጋፊ አለ የተባለዉ የፓርቲዎች ጉባኤ በኢትዮጵያቸን አስጨናቂ እየሆነ መጥቷል፡፡በተቃዉሞ ጎራዉም በገዢ ፓርቲዎችም ዉስጥ ማለት ነዉ፡፡በተቃዉሞዉም እጁ ስላለበት ተረጋግቶ ጉባኤ ማካሄድ አልተቻላቸዉም(አንዳንዶቹ በተፈጥሮኣቸዉ ያዉ ቢሆኑም)፡፡በገዥዉ ፓርቲ አባልና አጋር ፓርቲዎች መካከል ፉክክሩ ድብቅ ነዉ፡፡ጸረ ዲሞክራሲያዊና በጥቅም ላይ የተመሰረተ ነዉ፡፡ይህ የታፈነ ዉድድር የት ቦታ እንደሚበጠስና የአሸናፊና ተሸናፊ ወገን እንደሚፈጥር አይታወቅም፡፡ፍጻሜዉ ግን ይህ ሃቅ ይመስለኛል፡፡ የኢህኣዴግ አባል ፓርቲዎች […]

3 Comments on ““እኛ ውጪ ሆነን ተጨንቀናል፤ እነርሱ ውስጥ ሆነው ያልቀላፋሉ!””

  1. “የኢህኣዴግ አባል ፓርቲዎች ወደላይም ወደ ጎንም ማደግ አይችሉም” ቁልቁል እንደካሮት እንጂ።

    RIP ወያኔ

  2. ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌ ይሻል በጊዜ አስነጥፎ ሲያዘግም ያመሻል says:

    ካሮት ወደታች ቢያድግም ፍሬው ግን ሁሌም ወደላይ ነው:ለአቅመ ግንዛቤ ያልደረሰ ሰው ወሬው ሁሉ ስለ አፍራሽነት ነው:

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*