በእነ አበባው መሃሪ መንደር ፍርሃትና ድንጋጤ መፈጠሩ ተሠማ

ጥቅምት 28_ 30 /2007 ዓም የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ )ጠቅላላ ጉባኤ ሲደረግ አበባወ መሃሪ በተራ አባልነት እቀጥላለሁ በማለት ለጉባኤው በደብዳቤ አሳውቆ ከወጣ በኋላ በመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ላይ ምርጫ ቦርዱ ፕሬዝደንት አድርጎ ሾመው አበባው መሃሪ በጠቅላላ ጎባኤ ፕሬዝደንት ሆኖ የተመረጠው እውነተኛው የመኢአድ ፕሬዝደንት አቶ ማሙሸት አማረን ፍርድ ቤት ነፃ እንዳለ ሲሰሙ ከፍተኛ ድንጋጤ […]

7 Comments on “በእነ አበባው መሃሪ መንደር ፍርሃትና ድንጋጤ መፈጠሩ ተሠማ”

  1. የመሀሪ እጅ አለበት የማሙሻ መታሰር ታድያ ወገኖቼ ታድያ መሀሪ የተባለውን ግለሰብ ዋጋውን መስጠት ነው በእርግጥ የመሀሪ እጅ ካለበ

  2. Trash!
    Mamushet is set free. Do you know why? Because he is the supporter of WOYANE. He is devoted to disunite and divide AEUP. That is why we say he is the supporter of WOYANE. This man together with his role-model Hailu Shawel were and are responsible for the weakness of the PEACEFUL STRUGGLE. It is known that the SHOA elites are always working underground to come to the top of everything. A 10th grade Mamushet is no more useful than disuniting. And remember that he has no power to do anything. So, no one takes him in to account.

  3. ወሬኛ ነህ እሽ?
    ስለማሙሸት ምን ታውቃለክ
    ዋና ባለጌ አይደለም እንዴ
    አንተ የሸዋ ሰው ከሆነ የፈለገውን ያርግ ነው የምትል
    ያን የመሰለ የህዝብ ትግል መንፈስ የገደለ እርኩስ ሰው አይደለም እንዴ
    በድርጅቱ ውስጥ ቡድን እየፈጠረ የሚከፋፍል አይደለም እንዴ
    አበባው መሀሪ ፍጹም የዋህና ለውነት የቆመ መሆኑን አላውቅ ብለህ ነው
    እነማሙሸት ከላይም ሆነ ከታች ሆነው ሸር ከመጎንጎን እንደማይመለሱ አታውቅም
    አበባው መሀሪን ስም በማጥፋት ማሙሸትን ለመካብ ማሰብህ ያሳፍራል
    እኛ ሁሉንም ስለምናውቅ ለውጥ የለውም ብቻ የማያውቁትን አታወናብድ ትንሽ ህሊናህን ይሰማህ

  4. ማሙሻ ማለት ጀግና የሆነ የኢትዮጵያ ቁርጠኛ ልጅ ነው እኔ ያንተ አይነት አስተሳሰብ የለኝም ማሙሽ ከመሀል አገር ስለሆነ ነወይ አልክ ይህ አይነት አባባል ከየት እንደሚመጣ አንተን ማስረዳት አያስፈልግም ምክንያቱም ታዉቀዋለህና እኔ ማንኛውንም ሰው የምጠራው በኢትዮጵያዊነት ነው አየህ ልዩነታቸውን ስለዚህ አንተ ማነህ ? ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  5. mamushet ena meselochu kaltefu AEUP aytenakerm. endet yale askeyami sew meselachu. sher megongon sichlbet mechem manm ayaklewm. gashe abebaw betam yewah sew nachew. yemigermew doktor negn yemilew tadios yemamushet teketay mekonu new. mamushet yemitagelew drjtun lemebeten enji woyanen lemetagel aydelem. amaraw beyebotaw eyetegedele balebet bahunu gize mamushet lelochun aswegdo siltan lemeyaz mekerawn yayal. mulu aqmachnn tetekmen woyanen lemetagel mamushetna teketayochun min enargachew. yeshewa sewech ebakachu adibu.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*