የሃደለማርያም ደሳለኝ ሽመትና የሰቆጣ ጉብኝት – አስገደ ገብረስላሴ
አስገደ ገብረስላሴ
ጠ/ ምኒስቴ ሃይለማርያም ለሰቆጣ ህዝብ ዛሬ የሻዳይ በህል ለማየት ነው ለእግረመንገዳቸው መጎብኘት የነበረባቸው?
የሰቆጣ የላሊበላ ኣውራጃ ህዝብ በድርቅ በተለያዩ የተፈጥሮ ችግር በመልካም ኣስተዳደር በፍትህ እጦት ምክንያት ወደስደት መበታተን ከጀመረ ኣመታት ኣሰቆጥራል በተለይ ባለፉት ሁለት ኣመታትና ዘንድሮ የኣገው ህዝብ እንስሳ ዘቤቱ ኣልቀው የቀሩት ተሽጠው ወጣት ሴቶችና ወንዶች ኣገር አቃርጠው ጠፍተዋል የወለዱ ሴቶች ህፃናት ወደ ኣጓራባች ክልልና አውራጃተበታትነው በየከተማው ቤተክርስትያን መስጊድ በረሃብ ፀሃይ ብርድ ተሳቃታል አየተሳቃዩም ይገኛሉ ታመው ለመታክም እንካን ኣድራሻቸው ኣይታወቅ ም ተብለው በዬብራንዳው ወድቀውና ቤትለቤት ሲለምኑ ይታያሉ::
የኣገው አወራጃ ለሚያውቅ ሰው ከ30 ኣመት በፊት የኣገው ምድር በእጽዋት የተሸፈነና በእንስሳ ዘቤት የተሞላ ነበር ኣሁን እንሳውም የለም የነበረ እጽዋትም ለሙዜም እንኳን የለም እንደነብር ድኩላ መይዳቃ ኣጋዜን ከርከሮ የተለያዩ ቆቆች ወ ዘ ተ ነበሩበት ኣሁን ጭራሹም የለም ምድረበዳ ሆነዋል::
ይህ ቦታና ህዝብ አሁን ራሳቸውና ዘርመንዝራቸው የሃገራችን ሃብት ደልበው እየናጠጡ ያሉ የሀ ወ ሓ ትና በኣዴን መሪወች መደበቅያ ማዘዣ ማአከል ነበር በመሰረቱ ደግሞ የኣገው ህዝብ ከላይ 14 ኣመት ዕድሜ በላይ በፀረ ደ በሙሉ በፀረደርጊ ጦርነት ሞተዋል ኣካልጉዳተኛ ሆኖዋል ታድያ የነኣዲሱ ለገሰ ሃይለማርያም ደሳለኝ ሊያስመሱሉ የሃራጅ ጃኬት የኣፋር ሽርጥ ለብሰው ኣሁንም እየታገሉ መስለው ከዚሁ የተጎዳ ህዝብ ማኸል ፎቶተነስተው ማታለሉ ፋይዳው ምንድነው ?
ሃቀኞች ለህዝብ የሚያስቡና የሚቆሮቆሩ ቢሆኑ ንሮ በኣዋሳ በኣዳማ በባህርዳር በመቀለ የፓርቲዎች ጉባኤ በተጨማሪ የኣሁኑ የኢህኣደግ ጉባኤ ተብሎ በሞቶ ሚሊዮን እስከቢልዮን የሚገመት የሃገራችን ኣንጥራ ሃብት ያባከነ የዊስኪ ቁርጥ ለሆቴል ለልብስ ለሽርጥ ፍሰስ ተፈሰስ ግበዣ ኣጀቤ እየተባለ ህጋዊ ሙሱና ሲፈፅሙ ዐረ ስንት ጉድ ነበረ በሁሉም ክልል የሚነሩ በስርኣቱ ስራ ያጠጡ ወጣት ሴቶችም በየሆቴሎች መጠጥ ቤት በብዛት ነበሩ
እነዚህ ሰወች ናቸውወይ ለማለት ይቻላልን ?በኣሁኑ ጊዜብዙ ሚሊዮን ወገኖች በድርቅ ምክንያት ተሸግረው እያሉ እንስሳ ዘቤት እያቁ ለዚሁ ችግር ለመፍታት እንደመራራጥ ፈንታ አንባገነኑ ሥርታቸው ለመጠገን ብቻ መራራጡ ምንያህል የወረዱ መሆናቸውና ሥለህዝብ ደንታ የሌላቸወ መሆኑ 90 ሚሊዮን የኢትዮጱያ ሀዝብ እየተገነዘበው ይገኛል::
የኛ መሪዎች የዝብ ችግር ለመፍታ ባእድ ሆነው ሲመለከቱት የኣለም ሕብረተሰብና ለጋሸ ኣገሮች ስለህዝባች ተቆርቁረው ሲራራጡ ይታየሉ:: የኣገው አውራዎች ስር የሰደደ ችግር እንደማሳያ ይገለፅ እንጂ የዛው ኩታገጠም የሆኑ የጨለማ የስደት ንሮያልተለው 9 ወረዳዎች የሰሜን ተራረ ህዝቦች በትግራይ በራያ በሕንጣሎ ዋጅራት በምሰራቃዊ ዞን ትገራይ በሰሜን ትግራይ እጅግብዙ ሀዝብ እየተሳቃዬ ይገኛል::