ወያኔ‬ ተጨማሪ መሬት ለሱዳን ሊሰጥ ነው :: …. የጋሞን‬ ሕዝብ የሚያንቋሽሸው መጽሃት በስተጀርባ ወያኔ መኖሩም ታወቀ:: (ፍኖተ‬ ዴሞክራሲ)

‪- ወያኔ‬ ተጨማሪ መሬት ለሱዳን ሊሰጥ ነው ተባለ::ፍኖተ‬ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ በሳተላይት የሚሰራጭ የራዲዮ ፕሮግራም (‪‎FINOTE‬ DEMOCRACY SATELLITE RADIO)
‪‎- የጉባዔና‬ ምርጫ ጋጋታ ፋይዳ ቢስነቱ ሲነገር ለ2ሺ ሰዎችና ለበዓል ተብሎ ብዙ መቶ ሚሊዮን ብር ወደመ፤
‪‎- ፍርድ‬ ቤት ሲለቅ ወያኔ ይይዛል፤
– 4.5 ሚሊዮን ረሃብተኞች መኖራቸውን የተባበሩት መንግስታት አጋለጠ፤
‪‎- የደቡብ‬ ሱዳን ስምምነት አይበረከትም ተባለ
‪- የጋሞን‬ ሕዝብ የሚያንቋሽሸው መጽሃት በስተጀርባ ወያኔ መኖሩም ታወቀ፤
‪- ኢሳያስን‬ የመንን ለማስታረቅ ጥረቱ ከሸፈ
‪‎- ሳውዲ‬ የመንን ለማውደም በጀመረችው ጦርነት በሀግሪቷ ረሃብ መጣ ተባለ

የዜናው ፍካሬ ዛሬ ከትላንት ተሻለ የሚል መልእክትን ያዝለ ባይሆንም ያው መዘገብ መመዝገብ ስላለበት እነሆ ።
ለዝርዝር ዜናዎች > ከታች ይጫኑ (to listen detail news click below)
TO READ http://www.finote.org/fikareaug31.pdf
To LISTEN PART 1 http://www.finote.org/Aug30EVE_Hr1B.mp3
To LISTEN PART 2 http://www.finote.org/Aug30EVE_Hr2B.mp3
‪‎ፍኖተ‬ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ በሳተላይት የሚሰራጭ የራዲዮ ፕሮግራም (‪‎FINOTE‬ DEMOCRACY SATELLITE RADIO)

ነሐሴ‬ 24 ቀን 2007 ዓ.ም. ፍካሬ ዜና -AUGUST 30, 2015 WEEKLY NEWS SUMMARY