ብታምኑም ባታምኑም! ….ኦሳማ ቢንላደን በሕይወትመኖሩ ተጋለጠ
አለም ባስመሳይ ሴረኞች ትማስናለች የሴራ ፖለቲካ ቁንጮዋ ደግሞ አሜሪካ ነች።የአልቃይዳው መሪ ኦሳማ ቢንላደን በሕይወት በባህማስ ደሴቶች ውስጥ እንደሚኖር ኤድዋርድ ስኖውደን ተናገረ:: የአልቃይዳው መሪ ኦሳማ ቢንላደን በሕይወት በባህማስ ደሴቶች ውስጥ እንደሚኖር እና በየወሩም ከአሜሪካ የስለላ ድርጅት መቶ ሺህ ዶላር ደምወዝ እንደሚከፈለው የአሜሪካንን ጥብቅ ሚስጥሮች ሰብስቦ ወደ ሩስያ የኮበለለው የቀድሞው የ NSA ሰራተኛ ኤድዋርድ ስኖውደን ለMoscow Tribune […]![]()