መለስ የሞተው 100 ፐርሰንት ነው ( ሄኖክ የሺጥላ ) ህወሓት ምርጫውን 100 ፐርሰንት እንዳሸነፈ ሁሉ ፣ የመለስንም ሞት 100 ፐርሰንት እንደሆነ ያሳውቅልን ! እስከሚገባን መለስ የሞተው 100 ፐርሰንት ነው። በዚህ ጉዳይ ላይ መድረክም ይሁን ሰማያዊ ፣ የስላሴ ቤ/ክርስቲያን የመለስን ሞት …

መለስ የሞተው 100 ፐርሰንት ነው ( ሄኖክ የሺጥላ ) Read more »

ከዩኒቨርስቲ ‹‹ከነሙሉ ክብሩና ጥቅሙ›› ‹በተሰጠው› የመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቆ ዘንድሮ በ2006 የመንግስት ስራ የያዘ ጀማሪ ሰራተኛ ጠቅላላ ደሞዙ 1600 ብር ነው፡፡ የጡረታ መዋጮና ሌሎች ተቆራጮች ሳይታሰቡ የመንግስት የስራ ግብር ሲቀነስ ተከፋይ ደሞዙ ከ1300 ብር ያንሳል፡፡ ይህ ለ30 ቀናት ሲካፈል የቀን ገቢው …

የመንግስት ሰራተኛው መሽቶ በነጋ ቁጥር የሚቆለለውን የኑሮ ሸክም ለመቋቋም እየተንገዳገደ ፍዳውን ያያል፡፡ Read more »

በጀርመን ሀገር ኑርንበርግ ከተማ የሚገኙ ኢትዪጲያዊያን በህዝበ ሙስሊሙ ኮሚቴዎች ላይ የተላፈውን ውሳኔ በመቃወም ለተከታታይ ቀናት እየዋሉ እያደሩ ተቃውሟቸውን እየገለጹ መሆናቸውን የሰልፉ ታዳሚያን ለቢቢኤን ገልጸዋል ፡፡

መንግስት ሼኽ ጄይላን ኣደምን በሽብርተኝነት መክሰሱ ታወቀ በራዲዮ ዳንዲ ሃቃ ነሀሴ 18 /2007 በኦሮሚያ ክልል ነገሌ ቦረና ዞን ነዋሪ የነበሩትና በህዝበ ሙስሊሙ ህብረተሰብ ዘንድ ተወዳች የነበሩትን ታዋቂ አሊም ሼኽ ጂላን አዳኖ( አቡ ዓብዱረህማን) ለሀጅ ፕሮሰስ አዲስ አበባ በመጡበት በእንግድነት ካረፋበት …

ታዋቂ አሊም ሼኽ ጂላን አዳኖ( አቡ ዓብዱረህማን) መንግስት በሽብርተኝነት መክሰሱ ታወቀ Read more »

ሀብታሙ አያሌውና አብርሃም ሠለሞን ከቂሊንጦ እስር ቤት መፈታት ባለመቻላቸው ማረሚያ ቤቱ ላይ ክስ ቀረበ:: ===== ሰኔ 01 ቀን 2006 ዓ.ም በሽብርተኝነት ወንጀል ከተጠረጠሩ በኋላ፤ በእነዘላለም ወርቅአገኘሁ የክስ መዝገብ፣ ከአንድ ዓመት በላይ ጉዳያቸው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ሲታይ …

ሀብታሙ አያሌውና አብርሃም ሠለሞን ከቂሊንጦ እስር ቤት መፈታት ባለመቻላቸው ማረሚያ ቤቱ ላይ ክስ ቀረበ:: Read more »

የህወሓት ሊቀ መንበርነት…? _______________ የህወሓት 12ኛ ጉባኤ መካሄድ ተከትሎ የሊቀ መንበርነት ስልጣን ሽኩቻ እየተካሄደበት ይገኛል። ኣብዛኛው የትግራይ የፌስቡክ ኣክትቪስቶች፣ ወጣቶችና ሙሁራን የህወሓት ኣባላት፣ ሌሎች ለውጥ ፈላጊ ኣክትቪስቶችና ሌሎች ፖለቲከኞች በጉጉት እየጠበቁት ይገኛሉ። የኣርከበ በድምፅ በጉባኤው መሳተፍ ለብዙዎች የኣዲስ ኣበባው ኣንጃ …

የህወሓት 12ኛ ጉባኤ መካሄድ ተከትሎ የሊቀ መንበርነት ስልጣን ሽኩቻ እየተካሄደበት ይገኛል። Amdom Gebreslasie Read more »

– በአባይ ወንዝ ግድብ ላይ የሚሰሩ ሠራተኞች ሊቀነሱ ነው :: – በትግራይ መቀሌ የወያኔ ስብሰባ ተጀመረ:: – 78 ኢትዮጵያውያን በሕገ ወጥ መንገድ ኬኒያ ገብታችኋል ተብለው ተቀጡ –  የናይጀሪያ የጦር መሪ የነበሩበት ኮንቮይ በቦኮ ሃራም ታጣቂዎች የደፈጣ ጥቃት ደረሰበት የነሐሴ 18 …

በአባይ ወንዝ ግድብ ላይ የሚሰሩ ሠራተኞች ሊቀነሱ ነው :: – በትግራይ መቀሌ የወያኔ ስብሰባ ተጀመረ:: Read more »

የባርነት ዘመን ;—- ( አቶ እምላሉ ፍስሃ ) ሰው እንዴት በገዛ ሃገሩ እርር እንዳለ ኖሮ እርር እንዳለ ያልፋል? ጣልያን ተመልሶ አልመጣ፣ ለነገሩ የአሜሪካም ሸውራራ አካሄድ ከጣልያን ተምራ እርስ በርስ እንደጅብ የምታባላን አይደለች? 100% የምርጫ ውጤት ዲሞክራሲያዊ ነው ያሉ እለት እኮ …

የባርነት ዘመን ( አቶ እምላሉ ፍስሃ ) Read more »

የደኢህዴን አመራር የህዝብ ቁጣ ላይ እሳት እየጨመረ እንደሚገኝ ርዕሰ መስተዳደሩ ተናገሩ ‹‹በአመራሩ መካከል ትርምስና ጥርጣሬ ተፈጥሯል›› በቅርቡ ታደለ ቱፋ የተባለ ግለሰብ በጋሞ ብሄር ላይ የጻፈውን መፅሃፍ አስመልክቶ በደኢህአዴን አመራሮች መካከል የተፈጠረውን ውጥረት ለማርገብ በተደረገ ሚስጥራዊ ስብሰባ ላይ የደቡብ ክልል ርዕሰ …

የደኢህዴን አመራር የህዝብ ቁጣ ላይ እሳት እየጨመረ እንደሚገኝ ርዕሰ መስተዳደሩ ተናገሩ ‹‹በአመራሩ መካከል ትርምስና ጥርጣሬ ተፈጥሯል›› Read more »

የማለዳ ወግ…የባለስልጣኖቻችን ጉብኝትና የእኛ ኑሮ…. ! ነቢዩ ሲራክ ================================ * ከገበያ ያላለፈው የባለስጣኖቻችን የሳውዲ ጉብኝት … * የባለስልጣኖቻችን ጉብኝቱ ትናንትና ዛሬ .. * ባለስልጣኗ ብላቴናው መሀመድን ሳይጎበኙት ሄዱ … * የሽሜሲው ውይይትና የሳውዲ ባለስልጣን ምላሽ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን በምንገኝበት በሳውዲ …

የማለዳ ወግ…የባለስልጣኖቻችን ጉብኝትና የእኛ ኑሮ…. ! ” ባለስልጣናቱ የሚመጡት በስራ ስም ለገብያ ነው! ” ነቢዩ ሲራክ Read more »

ነሀሴ 14/2007 ዓ.ም የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ከተከሰሱበት የሽብርተኝነት ክስ ነጻ ናችሁ ያላቸው የፖለቲካ አመራሮች የሆኑት አብርሃ ደስታ፣ የሺዋስ አሰፋ፣ ሀብታሙ አያሌው፣ ዳንኤል ሺበሺ እንዲሁም በተመሳሳይ መዝገብ ተከሶ ነጻ የተባለው አብርሃም ሰለሞን ላይ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኙን ለማሰማት ለመስከረም …

ከተከሰሱበት የሽብርተኝነት ክስ ነጻ ናችሁ ያላቸው የፖለቲካ አመራሮች እስከ መስከረም 21 በእስር ላይ እንዲቆዩ ተወሰነ Read more »

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) እስክመቼ ድረስ እያወራን እንደምንኖር አላውቅም::ይህን ሰሞን የሕወሓትን ስብሰባ ተከትሎ አስር ጊዜ የባለስልጣኖቹን ስም በመጥራት ወሬ እያጣፈጡ የሚነግሩን ተቃዋሚ ነን ባዮች በተገኘበት አብሮ መውቀጥ በነፈሰበት አብሮ መንፈስ ለምን? እስከመቼ? ልላቸው ወደድኩ::አሁን ጊዜው የአርከበ ምንቸውት ገባ የአዜብ ምንቸት …

በተገኘበት አብሮ መውቀጥ ለምን ? በነፈሰበት መንፈስ እስከመቼ ? በሚገባቸው ቋንቋ እናናግራቸው!!! (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

የቴዲ አፍሮ ጉዳይ እያነጋገረ ነው::የደህንነቶች ጫና በርትቷል:: የእውቁ እና ተወዳጁ ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) በሕወሓት የሚደረግበት ጫና ኢትዮጵያ ውስጥ መነጋገሪያ መሆኑን ለመኖሪያ ቅርብ የሆኑ ሰዎች ያላኩት መረጃ ይጠቁማል:ቴዲ አፍሮ በተለያየ ጊዜ በመገዱ ላይ እና በመኖሪያ ቤቱ አከባቢ የተመደቡ ደህንነቶች …

የቴዲ አፍሮ ጉዳይ እያነጋገረ ነው::የደህንነቶች ጫና በርትቷል:: Read more »

በእስር ላይ የምትገኘው እየሩሳሌም ተስፋው በድንገተኛ ህመም ወደ ሆስፒታል ከተወሰደች በሁዋላ ሀከም ተብየዎቹ የተከሰሰችበት “ሽብር” የሚል መሆኑን አይተው ራሱዋን እንደሳተች ወደ እስር ቤት አስመልሰዋታል! ይህ በእንዲህ እንዳለ እየሩስ ትጠቀምበት የነበረውና የተያዘባትን ስልክ ማንነቱ ያልታወቀ ሰው እየተጠቀመበት እንደሚገኝ ደውለን ማረጋገጥ ችለናል:: …

እየሩሳሌም ተስፋው ሕክምና ተከለከለች:: Read more »

በብላቴናው ላይ የዘገየው ፍትህ ! ‪#‎JusticeForMohammed‬ #Ethiopia #SaudiArabia Nebiyu Sirak የብላቴናው መከራና የትጉህ እናቱ ፍትህ ፍለጋ በጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ አዋዜ ሲወሳ ! (VIDEO) [youtube http://www.youtube.com/watch?v=P4TLDM9F_C8]     እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን ሃሊማ !! (አሌክስ አብርሃም) ይሄ ድንቡሸ ህፃን መሃመድ ይባላል …

እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን ሃሊማ !! …. በብላቴናው ላይ የዘገየው ፍትህ Read more »

ዝም ብዬ ሳስበው… Yohanes Molla ባጋጣሚ፣ ባለቀ ሰዓት በተገኘ ዕድል ሾልካ የግል ጥረቷንና ውጤታማነቷን ባታሳይ ኖሮ፥ መሰረት ደፋር የምትባል ልበ ሙሉ ጀግና አትኖርም ነበር። አክስቷ ደራርቱ ቱሉ ቀድማት ጀግንነቷን ባታስመሰክርና እህቷ በቀሉ ዲባባ ቀድማ ሩጫው ውስጥ ባትቀላቀል ኖሮ፥ ጥሩነሽ ዲባባ …

ዝም ብዬ ሳስበው… ፌደሬሽኑ ራሱን ይፈትሽ ዘንድ ግድ ነው! Read more »

‹‹እንደሚታረድ በግ ዘቅዝቀው ገርፈው ነው ያሳመኑኝ››  Getachew Shiferaw .. … .. ዳኛው፡- ‹‹ስራ?›› ተከሳሽ፡- ‹‹ጫኝና አውራጅ!›› ዳኛው፡- ተከሳሽ ክሱ እንደደረሰው ካረጋገጡ በኋላ ማንበብ ጀመሩ፡፡ ‹‹በ1996 የወጣውን —— ህግ በመተላለፍ የማይገባውን ጥቅም ለማግኘት ወይንም ለሌላ ሰው ለማስገኘት ሲል ከወይዘሮ—- 700 ብር …

‹‹እንደሚታረድ በግ ዘቅዝቀው ገርፈው ነው ያሳመኑኝ›› ዛሬ ነሃሴ 18/2007 ዓ.ም በአራዳ ምድብ ችሎት የታዘብኩት Read more »

የበረኪና ሽብር ? ( ሄኖክ የሺጥላ ) ======= ድሮ ድሮ ፣ ሕይወት ብርቅ በነበረበት ጊዜ ፣ አባት እና አናትን ማክበር እንዲህ እንደዛሬው ቀልድ ሳይሆን ፣ ያኔ ከጋብቻ በፊት ማርገዝ እንደ ትልቅ ነውር ይታይ በነበረበት ዘመን ፣ ድሮ ማለቴ ነው፣ ያኔ …

የበረኪና ሽብር ? ( ሄኖክ የሺጥላ ) Read more »

–   የዘረኝነት ወረርሽኝ ለኢትዮጵያ አስፈሪ እንደሆነ ብዙዎች ይናገራሉ። እርስበርስ፣ “አንተ ነህ ዘረኛ”፣ “አንቺ ነሽ ዘረኛ” እያሉ ይወነጃጀላሉ። ብዙዎቹ የሚያቀርቧቸው አማራጮች ግን፣ በቅፅል ብቻ የሚለያዩ የዘረኝነት መልኮችን ነው። .   ኢህአዴግ፣ ተቃዋሚዎቹን ያወግዛል – “የሁለት ተማሪዎችን ፀብ፣ የብሔረሰብ ፀብ አስመስለው ያራግባሉ” …

“ዲሞክራሲያዊ ወይም ልማታዊ ዘረኝነት”፣ “አገራዊ ወይም ነፃ አውጪ ዘረኝነት” … የዘረኝነት መልኮች ( ዩሃንስ ሰ. ) Read more »

H.I.M. Haile Selassie I Emperor of Ethiopia address to the General Assembly - 1963.

በመጪው ጥቅምት የ70ኛ አመት የምስረታ በዓሉን የሚያከብረው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፤ ኢትዮጵያና የቀድሞው የአገሪቱ መሪ ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ በድርጅቱ መስራች አባልነት ያበረከቱትን አስተዋጽኦ የሚዘክርና የበዓሉ አካል የሆነ ልዩ ፕሮግራም ማካሄዱን ታዲያስ መጽሄት ዘገበ፡፡ ኒውዮርክ ሲቲ ውስጥ በሚገኘው የተመድ ዋና ጽህፈት ቤት …

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያንና የቀዳማዊ ኃ/ስላሴን አስተዋጽኦ ዘከረ :: Read more »

Politics is a dirty game የሚለውን የፖለቲካን ቆሻሻነት የሚነግሩን ብዙ ሰዎች አሉ። ይህን ከሚያወሩት ዋናዎቹ እኛ ወደ ፖለቲካ እንዲች ብለን እንዳናይና ስለ ፖለቲካ እንዳናወራ በሚፈልጉ ነውረኛ ፖለቲከኞች የሚነዛ ቧልት ሲሆን ሌላው ደግሞ ብዙ የፖለቲካ ብልግናን የሚፈጽሙ ባለጌ ፖለቲከኞችን ያዩና የተመለከቱ …

ፖለቲካ ቆሻሻ የሚሆነው ቆሻሻ አእምሮ ያላቸው ሲነኩት ነው! (የትነበርክ ታደለ) Read more »

የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ከተከሰሱበት የሽብርተኝነት ክስ ነጻ ናችሁ ያላቸው የፖለቲካ አመራሮች የሆኑት አብርሃ ደስታ፣ የሺዋስ አሰፋ፣ ሀብታሙ አያሌው፣ ዳንኤል ሺበሺ እንዲሁም በተመሳሳይ መዝገብ ተከሶ ነጻ የተባለው አብርሃም ሰለሞን ከእስር እንዳይለቀቁ ታግደዋል፡፡ አቃቤ ህግ ይግባኝ እንደጠየቀባቸው የታወቀ ቢሆንም እንደ ህግ …

ፍርድ ቤት ከተከሰሱበት የሽብርተኝነት ክስ ነጻ ናችሁ ያላቸው የፖለቲካ አመራሮች እገዳ ተጣለባቸው Read more »

እነ ማቲያስ መኩሪያ ለነሃሴ 27 ተቀጠረባቸው :: ……….. ‹‹ያለ ፍርድ እየተጉላላን ነው፡፡›› ………. በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ,,,………. በቀጠሮ ማሸት አዲሱ ስልት…… አይ ኤስ አይ ኤስ በኢትዮጵያውያን ላይ የፈፀመውን አሰቃቂ ግድያ ለመቃወም መንግስት በጠራው ሰልፍ ሰበብ የታሰሩት እነ ማቲያስ መኩሪያ ለነሃሴ …

መንግስት በጠራው ሰልፍ ሰበብ የታሰሩት የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ለነሃሴ 27/2007 ዓ.ም ተቀጠረባቸው፡፡ Read more »

ሰላም ጤና ይስጥልን አድማጮችና ተመልካቾቻችን ይህ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ነው።#Ethiopia ሳምንታዊ ዜናዎችን መጣጥፎችን እና መንፈስን የሚያድሱ ሙዚቃዎችን አሰናድተን ወደናንተ መጥተናል ያዳምጡት:: [youtube http://www.youtube.com/watch?v=M-YZdqBnECM]

የዞን ዘጠኝ ጦማርያን የፍርድ ቤት ውሎ (Update) #Freezone9bloggers በዛሬው እለት የዞን ዘጠኝ ጦማርያን የወያኔ ካንጋሮ ፍርድ ቤት ቀርበዋል::አራቱ ጦማርያን በፍቃዱ:ናትናኤል:አቤል:እና አጥናፍ በጥቁር ሱፍ ደምቀው በፍርድ ቤቱ ተገኝንዋል::ንጽሕናቸውን በተለያየ መንገድ እየገለጹ ያሉት እና የፍርድ ቤቱን ነጻ አለመሆን በተግባር ያሳዩት ጦማርያን በራስ …

የዞን ዘጠኝ ጦማርያን የፍርድ ቤት ውሎ – የካንጋሮ ፍርድ ቤቱ ድራማ – ቀጠሮ ለ36ኛ ጊዜ ጳጉሜ 2 2007 Read more »

አንድ አገር ሰላሟና ብልፅግናዋ ዘላቂና አስተማማኝ የሚሆነው የሕግ የበላይነት በተግባር ሲረጋገጥ ብቻ ነው፡፡ ዜጎች በሕግ ፊት እኩል መሆናቸውን ሲያምኑ፣ ሕግም ለሁሉም ዜጎች እኩል ጥበቃ ሲያደርግ፣ ፍትሕ ለሁሉም ተደራሽ ሲሆንና የፍትሕ ሥርዓቱ በነፃነት ሲንቀሳቀስ የሕግ የበላይነት መኖሩ ይረጋገጣል፡፡ ‹‹አንድን ንፁኅ ዜጋ …

አንድ አገር ሰላሟና ብልፅግናዋ ዘላቂና አስተማማኝ የሚሆነው የሕግ የበላይነት በተግባር ሲረጋገጥ ብቻ ነው፡፡ Read more »

ኢትዬጲያዊያን ሙስሊሞች አሁን በሃገራችን ያለንበት ተጨባጭ ይህን ይመስላል አቡ ዳውድ ኡስማን ወደፊት ለመጓዝ አሁን ያለንበትን ተጨባጨ መመዘን ተገቢ ነው፡፡ የተጋረጠብንን ችግሮችም ለመጋፈጥ እና ችግሩን ጥሶ ለማለፍ ያሉትን ችግሮች ማወቁም ተገቢ ነው፡፡ ሙስሊሙ ማህበረሰብ 3 ቀላል ጥያቄዎችን ለመንግስት አቅርቧል፡፡ ይህም ጥያቄዎች …

ኢትዬጲያዊያን ሙስሊሞች አሁን በሃገራችን ያለንበት ተጨባጭ ይህን ይመስላል :: (አቡ ዳውድ ኡስማን ) Read more »

– የወያኔው ጉባኤ ጥበቃና ጸጥታ ውዝግብ አስነስቷል – የወያኔ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በካድሬዎች እየተተቸ ነው – ሱማሊያ ውስጥ ሰርገኞችን የገደሉ የአፍሪካ ህብረት የሰላም አስከባሪ ኃይል አባላት ለፍርድ ቀረቡ – በደቡብ ሱዳን የመገናኚያ ብዙሀን አባላት የዜና ማእቀብ አድማ አደረጉ – በሰሜን …

የወያኔው ጉባኤ ጥበቃና ጸጥታ ውዝግብ አስነስቷል:: የወያኔ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በካድሬዎች እየተተቸ ነው Read more »

ኢ/ር ይልቃል ጌትነት በድጋሜ የሰማያዊ ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ

ኢ/ር ይልቃል ጌትነት በድጋሜ የሰማያዊ ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር አንደኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ያደረገው ሰማያዊ ፓርቲ ኢ/ር ይልቃል ጌትነትን በድጋሜ የፓርቲው ሊቀመንበር አድርጎ መርጧል፡፡ ትናንት ነሀሴ 16/2007 ዓ.ም ጉባኤውን የጀመረው ፓርቲው በዛሬው ሁለተኛና የማጠቃለያ …

ኢ/ር ይልቃል ጌትነት በድጋሜ የሰማያዊ ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ Read more »

‹‹ታግዬ ለውጥ ማምጣት እችላለሁ!›› የሚል ትውልድ አይሸነፍም! የአስተሳሰብ የበላይነት የትግል እና የድል መሰረት ነው! እሁድ ነሐሴ 17/2007 ማንኛውም የመብት ትግል የሚጀምረው በበደል ነው፡፡ አምባገነኖች በደልን የሚያደርሱት እጅግ ስልታዊ በሆነ መንገድ በመሆኑና ለዚህ በደልም ሽፋን ስለሚያደርጉለት ብዙዎች የሚበደሉት እየተበደሉ መሆናቸውን ሳይረዱ …

ታግዬ ለውጥ ማምጣት እችላለሁ!›› የሚል ትውልድ አይሸነፍም! – ድምፃችን ይሰማ Read more »

ዛሬ እንደወትሮዬ አብርሀ ደስታን ለመጠየቅ ወደ ቃሊቲ አምርቼ ነበር። ታዲያ አብርሀን ሆነ መሰሎቹን ለመጠየቅ እንዲህ በቀላሉ የሚቻል አይደለም። በጥብቅ ከሚጠበቀው ቃሊቲ ውስጥ ለመጠየቅ የሚፈቀደው ከ 6:00 – 6:30 ያለችን 30 ደቂቃ ብቻ ስትሆን እሱም በር ላይ ቆመው የአይንህ ቀለም አላማረንም …

አመክሮ ካልታሰበ አብርሃ ደስታ ጥቅምት 24 2008 የሽዋስ እና ዳንኤል ነሃሴ 30 ይፈታሉ:: Read more »

በሁለተኛው ቀን ውሎ የሰማያዊ ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤ ቀጣይ የፓርቲውን እንቅስቃሴ አስመልክቶ የጉባኤው አባላት አጠቃላይ ውይይት እየተደረጉ ይገኛል፡፡ በቀጣይም የብሄራዊ ምክር ቤት፣ የኦዲትና ምርመራ ኮሚሽን አባላት እና የፓርቲው ሊቀመንበር ጥቆማ እና አስመራጭ ኮሚቴ አባላት ምርጫ ይደረጋል፡፡ ጠቅላላ ጉባኤው ቀጣዩን የሰማያዊ ፓርቲ …

የሰማያዊ ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤ በሁለተኛው ቀን ውሎ Read more »

#Ethiopia ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ በሳተላይት የሚሰራጭ የራዲዮ ፕሮግራም (EPRP’s Satellite Radio transmissions to Ethiopia and Horn of Africa.) የነሐሴ 15 ቀን 2007 ዓ.ም.ዜና (August 21, 2015 News) – ወያኔ ውስጥ ውስጡን እርዳታ እየጠየቀ ነው – የወያኔ ምክር ቤት ስብሰባ …

ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ በሳተላይት የሚሰራጭ የራዲዮ ፕሮግራም Read more »

እነ ሃብታሙ አያሌውን ለመፍታት/ከበር መልሶ ለመያዝ/ የደህንነት ቢሮ ትእዛዝ እየተጠበቀ ነው:: የቀረበባቸው ክስ ከጥርጣሬ ባለፈ በሽብርተኝነት ላይ ተሳትፎ አላደረጉም በሚል በነጻ እንዲሰናበቱ ከተደረጉት የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮችን ለመፍታት የደህንነት ቢሮ ትእዛዝ እየተጠበቀ ሲሆን ቀሪዎቹ ደግሞ በፍርድ ቤት መዳፈር ወንጀል ተለጥፎባቸው እዛው …

እነ ሃብታሙ አያሌውን ለመፍታት/ከበር መልሶ ለመያዝ/ የደህንነት ቢሮ ትእዛዝ እየተጠበቀ ነው:: Read more »

በደ/ወሎ ለጋንቦ ወረዳ የመቅደላ አንባ ዩንቨርስቲ የመሰረት ድንጋይ ወደ ቦረና በመዛወሩ የተነሳዉን ሰላማዊ ስልፍ ምክናየት በማድረግ ከጊባ ከተማ፣ጭሮ ከተማናአቅስታ ከተማ በፌደራል ፖሊስ እየታፈሱ ብዙ ወጣቶች መታሰራቸዉ ይታወቃል። በደ/ወሎ ለጋቦ ወረዳ መንግስት በፈጠረዉ በመቅደላ አባ ዩንቨርስቲ ችግር ምክናየት ሲታፈሱ የከረሙት ቁጥራቸዉ …

ከደቡብ ወሎ ዩንቨርስቲ የታፈሱ ወጣቶች ወደ ደሴ እስር ቤት ተወሰዱ:: Read more »

እኔስ ከማን ወገን ነኝ? (የትነበርክ ታደለ) ከጥቂት አመታት በፊት ኑሮዬን ለመደጎም ስል ከመደበኛው የማስተማር ሰአት ውጪ ያለውን ጊዜ ሰው ቤት እየሄድኩ ተማሪ አስጠና ነበር። በነዚህ ጊዜያት ምንም እንኳ የማገኘው ገንዘብ ከዋናው ደሞዜ አንጻር ሲታይ በእጅጉ የተሻለ ይሁን እንጂ ብዙ ለህሊናዬም …

እኔስ ከማን ወገን ነኝ? (የትነበርክ ታደለ) Read more »

ነሐሴ 14ቀን 2007 ዓ.ም. ርዕስ አንቀጽ · የወያኔ የፖለቲካ ፍርድ ቤት አምስት ፖለቲከኞችን ከሽብርተኛ ወንጀል ነጻ ናቸው አለ · በአዲስ አበባ የአምባገነኑ መለሰ ዜናዊ 3ኛ ሙት ዓመት በግዳጅ ታሰበ · የዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ ምርቱን አቆመ · የአዲስ አበባ ፖሊስ አዲስ …

የዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ ምርቱን አቆመ · የአዲስ አበባ ፖሊስ አዲስ የፖሊስ ቅጥር ማስታወቂያ ሊያወጣ ነው (Finote Democracy) Read more »

የሰማያዊ ፓርቲ አንደኛ መደበኛ ጉባኤ በአዲስ አበባ ማንራሸዋ ሆቴል ተጀመረ:: የሰማያዊ ፓርቲ አንደኛ መደበኛ ጉባዬ በዛሬው እለት በአዲስ አበባ የተጀመረ ሲሆን የድርጅቲ ሊቀመንበር ለተሳታዊዎቹ እንኳን ደህና መጣቹ በሚል ንግግር ጉባዬውን ከፍተውታል::በጉባዬው ላይ የጠቅላላ ጉባኤ አዘጋጅ ኮሚቴው የስራ አስፈፃሚ ሪፖርት በአቶ …

የሰማያዊ ፓርቲ አንደኛ መደበኛ ጉባኤ በአዲስ አበባ ማንራሸዋ ሆቴል ተጀመረ:: Read more »

የደብል ዲጅቱ የኢኮኖሚ እድገት ፕሮፓጋንዳ እርቃኑን እየወጣ ነው:: #Ethiopia #EPRDF #DoubleDigitDevelopment #MinilikSalsawi 11% የተባለ የኢኮኖሚ እድገት ሕዝቡን ከድህነት ሊያወጣ ቀርቶ ጭራሽ የደሃ ደሃ የሚል አዲስ የቋንቋ ስያሜ ወልዷል::የኑሮ ውድነቱ እያሻቀበና ህዝቡን እያስደነገጠ ነው፡፡አጠቃላይ የምግብ ፍጆታዎች ዋጋቸው እጅግ አሻቅቧል፡፡በሚቀጥሉት ስድስት ወራት …

የደብል ዲጅቱ የኢኮኖሚ እድገት ፕሮፓጋንዳ እርቃኑን እየወጣ ነው:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

''የሜ/ ጄነራል'' አብረሃ ወ/ ማሪያም መኖሪያ ቤት

የሕወሓት መሐይም የጦር ሹማምንት በእንደዚህ አይነት ቪላ ተንደላቀው ሲኖሩ ተራው ወታደር 500 ብር ባልሞላ ደሞዝ እየተሰቃየ አፈር ድሜ እየበላ ይኖራል። በፎቶው የምትመለከቱት ቪላ ጦር ኃይሎች ኮልፌ ቀራንዮ ክ/ ከተማ የሚገኝ የሶስተኛ ክፍል ተማሪ የሆነው ”የሜ/ ጄነራል” አብረሃ ወ/ ማሪያም መኖሪያ …

የወያኔ ጄነራል አብረሃ ወልደማሪያም መኖሪያ ቤት አዲስ አበባ (ፎቶ) Read more »

ላለፉት ጊዜያት በተለያዩ እስር ቤቶች ሲንገላቱ ሲገረፉ ሲሰቃዩ ከርመው ካለወንጀላቸው ወንጀለኛ ነን ብለው ፈርመው ከማእከላዊ ማሰቃያ ወደ ቃሊቲ ማጎሪያ ከተዘዋወሩ በኋላ በካቴና ከርመው በካንጋሮው ፍርድ ቤት ውሳኔ መሰረት የቀረበባቸው የሽብርተኝነት ክስ ከጥርጣሬ ባለፈ ተሳትፎአቸውን ማረጋገጥ አልተቻለም በማለት የለቀቃቸው መሆኑ ታውቋል::መጀመሪያም …

ካለማስረጃ የተጠረጠረ ሁሉ የሚንገላታበት ጉዳይ ሊወገድ የሚችለው በኛ ትግል ብቻ ነው:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

ወጣቶቹን እየበላ ያለው ስርዓት … ግርማ ሠይፉ ማሩ ……………. ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማሪያም ደሳለኝ በቀጣይ የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ላይ የተመረጡ እና የተለመዱ ፊቶችን ስብስበው ጥያቄ ሲያቀርቡና ማብራሪያ ሲሰጡ ነበር፡፡የእኔን ቀልብ የሳበው ግን አውቀውም ይሁን ሳያውቁት ወጣቶችን እየበላ ያለ ስርዓት ባለቤት እና …

ወጣቶቹን እየበላ ያለው ስርዓት … ግርማ ሠይፉ ማሩ Read more »

Yared E Yimura :  “ኢትዮጵያዉያንን ማከም ሄዴክ ነዉ። መድሃኒት መዉሰድ አይወዱም። ቢጀምሩም አይጨርሱም። የረጅም ጊዜ ክትትል የሚፈልግን ህመም በአግባቡ አይከታተሉም። ደግሞ የ አብዛኛዎቹ ኬዝ የስኳር ህመም ነዉ። ምንድነዉ የምትመገቡት? ብዬ ስጠይቃቸዉ ሁሉም እንጀራ ይሉኛል። እና እንጀራ ከምን እንደሚሰራ ለማወቅ በከተማዉ …

በሰሜን አሜሪካ እንጀራ ጤና ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሊያመጡ ከሚችሉ ንጥረ ነገሮች እንደሚዘጋጅ መረጃዎች ይጠቁማሉ:: Read more »

የ14 አመቷን ታዳጊ ለተከታታይ ሶስት ዓመታት /2003- 2007/ ዓም ድረስ እግርሽ ላይ ለወጣው ጭርት መድሀኒት ነው በማለት ወሲባዊ ግንኙነት በማድረግ 2 ግዜ ስታረግዝ እንድታስወርድ ያደረገ እና ከዛ በሁዋላ እንዳታረግዝ የረዥም ጊዜ የወሊድ መከላከያ (ሉፕ ) በክንዷ ያስቀበረ ሰው በፍትህ አደባባይ …

ለተከታታይ ሶስት ዓመታት የ14 አመት ልጁን አስገድዶ የደፈረው አባት በእስር ተቀጣ :: Read more »

ዛሬ ነሃሴ 14/2007 ዓ.ም የልደታ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት በዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ የተከሰሱትን 2ኛ ተከሳሽ ሀምታሙ አያሌው፣ 3ኛ ተከሳሽ ዳኤል ሽበሽ፣ 4ኛ ተከሳሽ አብርሃ ደስታና 5ኛ ተከሳሽ የሸዋስ አሰፋ እንዲሁም 7ኛ ተከሳሽ አብሃም ሰለሞን በነፃ እንዲለቀቁ ወስኗል፡፡ በአንፃሩ …

ሀብታሙ አያሌው፣ዳንኤል ሽበሽ፣አብርሃ ደስታና የሸዋስ አሰፋ እንዲሁም አብረሃም ሰለሞን በነፃ እንዲለቀቁ ወስኗል፡፡ Read more »

በሙሉ ልቤ የፈለኩትን እንዳልናገር እኔ ማን ሆኜ ነው? ትቼ የሄድኩትን ድርጅት የምተቸው፡፡ ዝም እንዳልል ጓዳዊ ስሜቴ ያዘኝና ነገሮች ከተበላሹ በኋላ ከማውራት ካሁኑ (ምንም እንካ አሁንም ቢረፍድም) ማለት ያለብኝን ብዬ የተቀረውን እንዳመጣጡ መቀበል ነው በሚል አጠር እድርጌ ልጀምር፡፡ ሰማያዊ ፓርቲ በሚቀጥሉት …

(ሰማያዊ ፓርቲ ) … ፍርሀት እና ስጋት! (አርአያ ጌታቸው) Read more »

ተጨማሪ 4.5 ሚሊዮን ሕዝብ የረሃብ አደጋ ስለተጋረጠበት አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ያስፈልገዋል:: Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) : የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ ጉዳዮች ቢሮ (UNOCHA)ባወጣው አዲስ ሪፖርት እንዳመለከተው በኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ከተራበው በድርቅ ከተጎዳው ሕዝብ በተጨማሪ በዚህ ወር ውስጥ ብቻ 4.5 ሚሊዮን ሕዝብ …

ተጨማሪ 4.5 ሚሊዮን ሕዝብ የረሃብ አደጋ ስለተጋረጠበት አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ያስፈልገዋል:: Read more »