የኤርትራ ወታደሮች በየመን የሚገኘውን የሳኡዲ ጦር ተቀላቀሉ::

የኤርትራ ባለስልጣናትን ጠቅሶ አንድ የአረብ ጋዜጣ እንደዘገበው የኤርትራ ወታደሮች በየመን የሚገኘውን የሳኡድ አረቢያ ጦር የተቀላቀሉ ሲሆን የኤርትራ ባህር ሃይል የየመንን ሁዴዳ ወደብ እያጠቃ ነው ሲል ዘግቧል:: Minilik Salsawi

 

6 Comments on “የኤርትራ ወታደሮች በየመን የሚገኘውን የሳኡዲ ጦር ተቀላቀሉ::”

  1. Be tewedaju nigus sim eyeteterah ye Eritrian wetader sitadenk tinoraleh. Ye chinkilat diha.GOD BLESS ETHIOPIA

  2. @ማርከሻው

    አሁንም የእሣቸው አጥንት ይውጋኝ ወያኔንም ሻብያንም አላመልክም ግን ህዝቡን ያጠጣችሁትን የፖለቲካ የፍትህ የነፃነት የዘር መርዝ ማርከሻውን ወይ ከጫካ ቅጠሏን አልያም ከከተማ ወተት ተጎንጭተን እናረክሠዋለን።

    “ኢትዬጵያ እንደቀድሞው እጆቿን ወደ እግዚያብሄር ትዘረጋለች”
    ጠላቶቿም እንደቅጠል ይረግፈሉ

  3. ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌ ይሻል:በጊዜ አስነጥፎ ሲያዘግም ያመሻል says:

    @dc ግራም ነፈሰ ቀኝ ጡጦ እየጠባህ ያለህ ህፃን ነህ:ዳይፐርም ተጠቀም

  4. Why does Eritrea side with Saudis against Yemen and Iranians ?

    Sudan (North), formerly allied with Iran, now sides also with the Saudis against Iran and the Iranians are disappointed. Egypt also sides with Saudis.

  5. @ ከዘንድሮ…./ማርከሻው

    24 አመት የእምየን ኢትዬጵያ ጡት ጠባችሁ ጡቷንም አነጠፋችሁኮ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*