የቴዲ አፍሮ ጉዳይ እያነጋገረ ነው::የደህንነቶች ጫና በርትቷል::
የቴዲ አፍሮ ጉዳይ እያነጋገረ ነው::የደህንነቶች ጫና በርትቷል::
የእውቁ እና ተወዳጁ ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) በሕወሓት የሚደረግበት ጫና ኢትዮጵያ ውስጥ መነጋገሪያ መሆኑን ለመኖሪያ ቅርብ የሆኑ ሰዎች ያላኩት መረጃ ይጠቁማል:ቴዲ አፍሮ በተለያየ ጊዜ በመገዱ ላይ እና በመኖሪያ ቤቱ አከባቢ የተመደቡ ደህንነቶች ሃገር ለቆ እንዲወጣ ጫና እያደረጉበት ሲሆን በከፍተኛ ፍተቻ እና የውጪ ጉዞ በማስተጓጎል ግፍ እየሰሩበት ይገኛሉ::
ለአዲስ አመት በላፍቶ ያዘጋጀው የሙዚቃ ኮንሰርት ዘፈኑን መምረጥ ያለብን እኛ ነን በሚል የሕወሓት ደህንነቶች በድምጻዊው ላይ ከፍተኛ ጫና በመፍጠር ላይ ሲሆኑ የቀን ተቀን እንቅስቃሴውን በመከታተል እና መኪናውን በማስቆም እያንገላቱት እንደሚገኙ ምንጮች ጠቅሰዋል::ቴዲ አፍሮ በመማረር ከሃገር እንዲወጣ እየጣሩ የሚገኙት ሕወሓቶች ምን ያህል በፍራቻ ድባብ ውስጥ እንዳሉ ያመለክታል::
Seleandsew zena bileh atawra
Minew?
በኩርኩም እንጂ በብእር የማያምነው ወያኔ ምን ይሻለዋል? ይህ የሚያሣየው ጥበብ ምን አይነት ረቂቅ መሆኗን ነው ወያኔ ተፈጥሮን በቁጥጥሬ ሥር ካልሆነች የሚል የህገ አራዊትን ሥርአት ይከተላል ለዚህም ነው በፍትህ በኢኮኖሚው በፖለቲካ የሠብአዊ መብት ረገጣ እያካሄደ ሁለተኛዋ ጎንታናሞ የሚል ሥም ያሠጠን።
0=0
አለመሣሪያ የሚያርበደብዳቸው ጀግና መልስ አይሰጥ፡ ዝም ብሎ የራሱን ስራ የሚሠራ ፍፁም የሆነ ሰላማዊ ሰው ሌባ እና ውሸታም የማይወድ ቴዲዬ ጀግናው ወያኔን አርበደበዴ በዝምታዉ እኔ እኮ የሚገርመኝ እስከ መቼ እንደዚህ ተርበድብደው ይችሉታል ሞት ለወያኔ እና ለባንዳ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
but his wife is from tigrai.tedi afro asbo yemisera new.ante menelik salsawi plz change your name you are a lier.besm minelik atnged.you and your frind are american hero.wishetam