የሰማያዊ ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤ በሁለተኛው ቀን ውሎ

በሁለተኛው ቀን ውሎ የሰማያዊ ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤ ቀጣይ የፓርቲውን እንቅስቃሴ አስመልክቶ የጉባኤው አባላት አጠቃላይ ውይይት እየተደረጉ ይገኛል፡፡ በቀጣይም የብሄራዊ ምክር ቤት፣ የኦዲትና ምርመራ ኮሚሽን አባላት እና የፓርቲው ሊቀመንበር ጥቆማ እና አስመራጭ ኮሚቴ አባላት ምርጫ ይደረጋል፡፡

ነገረ ኢትዮጵያ / Negere Ethiopia's photo.
ነገረ ኢትዮጵያ / Negere Ethiopia's photo.

ጠቅላላ ጉባኤው ቀጣዩን የሰማያዊ ፓርቲ የብሄራዊ ምክር ቤት፣ የኦዲትና ምርመራ ኮሚሽን አባላት እና የፓርቲው ሊቀመንበር አስመራጭ ኮሚቴ አባላት ምርጫ በመደረግ ላይ ነው፡፡

ነገረ ኢትዮጵያ / Negere Ethiopia's photo.

4 Comments on “የሰማያዊ ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤ በሁለተኛው ቀን ውሎ”

  1. ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌ ይሻል:በጊዜ አስነጥፎ ሲያዘግም ያመሻ says:

    “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር”ጠላቶቿንም የኮሬብ እሳት ይፍጃቸው!!!

  2. ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌ ይሻል:በጊዜ አስነጥፎ ሲያዘግም ያመሻ says:

    በትክክል ይህ ትውልድ ድህነትን እየታገለ ነው:ኢትዮጵያም “አንቱ” እየተባለች ነው:

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*