ችግሩ ወያኔን በማስወገድ ብቻ የሚፈታ አይደለም ! ! ፈቃዱ በቀለ፣ ዶ/ር
ችግሩ ወያኔን በማስወገድ ብቻ የሚፈታ አይደለም ! ! ፈቃዱ በቀለ፣ ዶ/ር ——— **** መግቢያ ***** በየጊዜው ለመጻፍ ብዕሬን በመቃጣት ላይ እያለሁ እመለሳለሁ። ይህንን የማደርግበት ምክንያት በእንግሊዘኛም ሆነ በአማርኛ በየድህረ-ገጾች ላይ ተጽፈው ለንባብ የሚቀርቡ ጽሁፎች ስለማያረኩኝ ነው። ይህንን የምልበት ምክንያት እኔ …