የሰማያዊ ፓርቲ አንደኛ መደበኛ ጉባኤ በአዲስ አበባ ማንራሸዋ ሆቴል ተጀመረ::

የሰማያዊ ፓርቲ አንደኛ መደበኛ ጉባኤ በአዲስ አበባ ማንራሸዋ ሆቴል ተጀመረ::

የሰማያዊ ፓርቲ አንደኛ መደበኛ ጉባኤ በአዲስ አበባ ማንራሸዋ ሆቴል ተጀመረ::

የሰማያዊ ፓርቲ አንደኛ መደበኛ ጉባዬ በዛሬው እለት በአዲስ አበባ የተጀመረ ሲሆን የድርጅቲ ሊቀመንበር ለተሳታዊዎቹ እንኳን ደህና መጣቹ በሚል ንግግር ጉባዬውን ከፍተውታል::በጉባዬው ላይ የጠቅላላ ጉባኤ አዘጋጅ ኮሚቴው የስራ አስፈፃሚ ሪፖርት በአቶ ይድነቃቸው ከበደ የቀረበ ሲሆን ለጉባኤው ተሳታፊዎች የሰማያዊ ፓርቲ ብሄራዊ ምክር ቤት የሶስት አመት የስራ ሪፖርት በአቶ እምላሉ ፍስሃ ቀርቧል::

 

 

1 Comment on “የሰማያዊ ፓርቲ አንደኛ መደበኛ ጉባኤ በአዲስ አበባ ማንራሸዋ ሆቴል ተጀመረ::”

  1. ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌ ይሻል:በጊዜ አስነጥፎ ሲያዘግም ያመሻ says:

    ጠጁንና ጠላ ባንደዜ ጠጥቶ|መሞቱ ማይቀር ነው ሆዱ ተነፋፍቶ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*